@rasejguzelke3: ቤተሰቦች ሪፓርት ያረጉ ያስጠፉብን ስለሆነ ኮፒሊንክ እንዳይረሳ እጢ በዝቶል

የዱነጉ ታጋይ ŘAŠ እጅጉ
የዱነጉ ታጋይ ŘAŠ እጅጉ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 14:25:08 GMT
264248
17863
621
12516

Music

Download

Comments

user3842480594505
best :
ህዝብን የማይሰማ መንግስት የገዛ መውደቂያውን ይቆፍራል።
2026-08-05 18:45:48
745
cheru.mancity
Mele YMAN CITY :
correct brother
2026-08-11 11:09:14
0
user5415853874269
user5415853874269 :
Ewnt naw😂
2026-08-11 11:09:02
0
soraa.magraa
habtemu Barak :
thank you 👍
2026-08-11 10:29:41
0
user7957771977381
ዝቅ ለጊዜው ከፍ በጊዜው :
አዳማ ላይ ወጣቱ ታፍሶ አለቀ መኖር አልቻልንም
2026-08-07 05:02:20
351
user1471186346135
user1471186346135 :
አዎ ወንድሜ የኔ ልጅ የ16 አመት ሰፈራችን ጋ ይዘውት በ2000ሺ ብር ለቀቁልኝ😭😭😭
2026-08-05 21:32:29
264
abel092116
🤙🥀🌾🌾 :
እኔን ግን ካአፈሳ የሚጠብቅ አምላክ ኣይተኛም ስንቴ ነው ምተርፈው😁
2026-08-06 19:41:46
185
www.tiktok.mac86
MAC :
ዬት ሰፈር ነው ያለሄው ሊጋብዝ ብዬ ነው
2026-08-05 20:17:45
51
miftamohamed700
Mifta geners :
ኢትዬፕያ መኖር ወላሂ እያስጠላነው
2026-08-06 18:30:14
42
tofik.herato6
Abu mahire :
እውነት ነው እኔ በአይኔ አይቻለሁኝ አየርጤና አደባባይ
2026-08-06 03:54:38
126
mack21212121
Mack Mack :
አቤት አዳማ አሉ በቀን 😭😭😭😭😭
2026-08-05 18:01:57
117
hamza_8484
Hamza hamzina :
ተማሪ ታፍሦ በ40ሺ ብር ለቀቁት ንግድ ነው ያረጉት
2026-08-05 21:50:27
102
hanun4320
hanun :
ኬንተሪ አካባቢ ለእረፍት ዘመዱጋር የመጣ ልጅ አፍሰውት 50 ሺ ብር አምጡ አሉ ሊለቁት መንግስት ይመልከትልን ይሄንን ጉድ እባካችሁን ብዙ ወጣት አፍሰው 50 ሺ ብር አምጡ ብለዋል ወላሂ ነው ምላችሁ ሄዳችሁ ኬንተሪ ጠይቁ ህዝቡን
2026-08-06 10:23:07
59
fneng3
ጊዜ ነው ጀግና :
ሲጀመር ነጋዴ ነው መንግስት የለም
2026-08-06 04:44:39
78
afro.beckham
Mark :
ወጣቱ መኖር አልቻለም
2026-08-08 13:23:31
34
yabuman5858
zelalem :
ሣያውቁ ቀርተው መሠለህ አውቀው ነው
2026-08-06 02:53:10
66
kiros8285
ትንሣኤ :
ልክ ነህ የደረሰበት ነው የሚያውቀው
2026-08-06 03:39:55
30
sadiqebul4
sadiqebul4 :
ትክክል ነክ ብራዘር በተለይ ወለቴ የተደረገ ያለው ነገር 50 ሺህና 100 ሺህ አየጠየቁ ነው
2026-08-05 19:28:55
145
d4d53
D4D :
ጀግና
2026-08-05 16:37:39
37
birhanu7500
3567 :
እውነት ነው በአይናችን እያየን ነው
2026-08-06 05:22:53
29
abu.fjndgv.eyjvdb
abu Fjndgv Eyjvdb :
እኛ ጋ ወለቴ ውስጥ ሰው ካለክ 80ሺ ካሎነ 100ሺ ክፍለክ ነው ምቶጣው አሁን ሀምሌ መጨረሻ አካባቢ 😭😭😭
2026-08-07 15:13:16
40
redwanaman161
dijewu :
ዛሬ ከመንገድ ወስደዉኝ ጣቢያ በር አድርሶ 4000 ተቀብሎኝ ነዉ የለቀቀኝ ከመንገዴ ወስዶኝ
2026-08-05 21:03:24
44
josi.gedion
Josi Gedion :
አለምገና ኬንቴሪም እንደዚሁ ነው ልጆችን ሱቅ መላክ እንኳን አልቻልንም😭😭😭😭
2026-08-06 19:47:41
55
gechi075
Gechi :
ዘርህ ይባርክ ወንድሜ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-05 20:19:57
19
yeoriyon37
# ልኡል የአባቱ ልጅ :
ባክህ አብይ እራሱ ነው ሳታበዙ ዝረፉ ያለው ።
2026-08-07 03:13:38
21
To see more videos from user @rasejguzelke3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About