@centralpropertyoffcial: ህንጻ ያረጃል፣ ቦታ ግን ወርቅ ይሆናል! ንብረት ስንገዛ ስህተት የምንሰራው ውብ ዲዛይን ላይ ብቻ ስናተኩር ነው፤ ትክክለኛው የኢንቨስትመንት ሚስጥር የሚገኘው በሚቀጥሉት 5 እና 10 ዓመታት ውስጥ የትኛው አካባቢ እያደገ እንደሚሄድ ማወቅ ላይ ነው። ሕንፃን ማደስ ይቻላል፣ አካባቢን ግን መምረጥ የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ለናንተ የትኛው ይቀድማል? 📌 የህንጻው ውበት ወይስ 📌 የአካባቢው እድገት? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን! 👇 #CentralProperty #RealEstateAddis #EthiopiaRealEstate

Central Properties
Central Properties
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 14:25:43 GMT
476
36
4
3

Music

Download

Comments

vaniyatse
Vaniya :
🔥🔥🔥
2026-08-05 14:55:45
1
primerealestatee1
Alem primerealestate :
👏👏👏
2026-08-05 14:56:29
1
therealtor21
NaHOMES🏘️ :
🔥🔥🔥
2026-08-05 14:56:36
1
naolbizuneh
Naol Bizuneh/Realtor :
🤝🤝
2026-08-05 19:58:36
0
To see more videos from user @centralpropertyoffcial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About