@werake_26: 2016 የሪዮ ኦሊምፒክ ላይ የተከሰተው የ6 ወር እርጉዝ ይመስል የነበረውን የውሃ ዋናተኛውን የሮቤል ኪሮስን ታሪክ ማስታወስና ላለፉት ተከታታይ አመታት በፌደሬሽኑ ተበድላው አምርረው ሲያለቅሱ የነበሩ አትሌቶችን ማስታወስና በአለም መድረክ ገናና የነበረው አትሌቲክሳችን የቁልቁለት ጉዞ ማስታወስ ብቻ በቂ ነው፡፡የአትሌቲክስ ፌደሬሽኑን ቅሌት ለመረዳት፡፡ፍትህ ለአጃይባ! #ስልጤነት_ይላምልም👌 #ስልጤ_ኢትዮጵያ_love_you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ #foryoupage #fypシ #አትሌት
✨𝑊𝐸𝑅𝐴𝐾𝐸➼❷❻✨
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 16:02:52 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @werake_26, please go to the Tikwm
homepage.