@dawit17178: 🌿 🌿 👇 አማሀራ ነህ ? 👇 ከሆንክ ወይም ትግራዊ ይመለከትሀል ✋✋ እስከዛሬ ያሳለፍካቸው ሰቆቃ በማን የተጠነሰሱ ይመስልሀል ( የኤርትራ መገንጠል ) የማያባራው የአማሀራና ትግራይ ፀብ በማን የተጠነሰሰ ይመስልሀል ? ? ትክክል ነህ ። ግን ትንሽ ልጨምርልህ 👇👇👇 ትግራይ እና አማሀራ ማለት 🤔 ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ መሰረት ለአለም ደግሞ ምንጭ የሆኑ ቀድሞ አንድ የነበሩ አሁን ግን አጀንዳ ተቀብለው በመጡ ግለሰቦች የተከፋፈሉ ህዝቦች ናቸው ። አማሀራ ከሌለ ኦርቶዶክስ የለቺም ብትኖርም ( ዶግማዋና ቀኖናዋ የተሻረባት ናት ለኔ ✋ )🌿🌿🌿👇 ትግራይ ማለት ) ፅላተ ሙሴን በቀይ ባህር የተቀበልች ሙሴ ያረፈባት ፣ እመቤታችን ከልጆዋጋ የተሻገረችባት ፣ ትክክለኛይቱ እስራኤል ትክክለኛይቱ እየሩሳሌኤም ናት ። እስራኤል በፍልስጤም ቅኝ ስትገዛ ኢትዮጲያ or እነዚህ ሁለቱ ግዛቶች በተለያዩ ንጉሶቻችን አማካኝነት ሀይማኖቱ or ኦርቶዶክስ እንዲቀጥል መፀሀፍ ቅዱሶችን በገፍ በገዳማት ሲያስቀምጡ ነበረ ። 🌿 ጣና ሀይቅ ላይ ጠቢቡ ሰለሞን የንግስናውን ቅባት ተቀብቶዋል ፣ በአባታችን መልከ ፄዴቅ ሹመት አብረሀም ከሀን ሆኖዋል ። ኤዶም ገነት ከቀይ በሀር እስከ በሀርዳር የነበረችበት ቦታ ነበር ። 🌿🌿👇 ታቦተ ፂሆን እራሱዋን የምታዝ በመሆኑዋ ሁለቱ ግዛቶች እየተዘዋወረች እራሱዋን 👉 ከጥልቁ መሀበርተኞች ትሰውራለች ። የሰለሞን ቀለበት በጃን ሆይ እስኪያዙ ድረስ ነበረች ግን ሲያዙ አርጋ በጣና ገዳማት ተሸሽጋለች ። 🌿, እና ምን ልላቹ ፈልጌ መሰላቹ ( የትግራይ ጦርነት ከመነሳቱ ከ 1000 አመት በፊት እራሱ ብናይ ፣ ግብፅ ፣ የኦቶማን ቱርክ ጦር ፣ ይውዲት ጉዲት ፣ አህመድ ግራኝ ፣ ጣሊያን ፣ ወዘተ ብዙን ጊዜ ጦርነቶች የተካሄዱት ፣ በትግራይ እና አማሀራ በኩል ነው ። ✋✋✋ ለምን ? ብትሉ 🤔 ትግሬ እና አማሀራ የሚባለው ህዝብ ተግባባ ሰላም ፈጠረ ማለት እስካሁን የነገርኩዋቹ ቅርሶች እና የብራና መፀሀፍቶች ፣ ታቦተ ፂሆን ፣ የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት ፣ 5 ቱ የሄኖክ መፀሀፍቶች ፣ የሙሴ በትር ፣ ዋና ተፈላጊ የሆነችውን የ ሂወት ዛፍ እና ወደገነት የሚወስደውን ጣና ሀይቅ የጥልቁ የሉሲፈር መሀበሮች እንዳያገኙት የሚያደርጉ ህዝቦች ስለሆኑ 🥺 የማሀበሩ አባላት ህዝቦቹ እንዳይግባቡ ሲያደርጉ ቆይተዋል ይቀጥላሉም 🥺 ግን ሁለቱ ለኢትዮጲያም ሆነ ለኦርቶዶክስ የሀይማኖት መቀጠል ጉልህ መሰረት ስላላቸው ። በክልል እንዲከፋፈሉ ቢያደርጉም በ ሀይማኖት አንድ ሆናቹ ማሳየት ግዴታቹ ነው ። ✋🌿🌿 ምክንያቱም ጦርነቶ እንደምታስቡት የፖለቲካ እንዳይመስላቹ ጦርነቱ የሀይማኖት መቀጠልና መውደቅ ነውእንጂ አማሀራ ከሌለ ኦርቶዶክስ የለም ትግሬ ከሌለ የተስፋይቱ ምድር የለችም ተራራ ህዝብ ሊሆን ስለማይችል ወጣቱ ንቃ ለምን በል አልጨረስኩም 🌿 ✋✋ 🌿🌿🌿 ይቀጥላል..........
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 16:23:57 GMT
Music
Download
Comments
🇸🇮 :
አሁን ከገባኝ በጣም ቆይቷል ያውም ጉራጌ ሆኜ እምያሳዝነው ግን ትግሬ እና አማራ ይሄን መረዳት አቃታቸው 😭😭😭
2026-08-06 06:36:03
289
gechi_wedi_United 🇪🇹🤝🇪🇷 :
እውነት ነው ግን ምን ታደርገዋለህ በሞኝነት ያልሆነ ጥላቻ እና ዘረኝነት ውስጥ ህዝቤ ተጠምዷል ለምን ብሎ የሚጠይቅ እንኳ ሰው የለም
2026-08-06 07:14:44
133
adee diree :
የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ይሆን የኦርቶዶክስ እምነትን የትግሬ እና የአምሀራ ብቻ ነው ያለው???? ግራ ገባን እኮ
2026-08-07 15:23:22
12
melkam debark :
እምነትን እና ታሪክን ትቶ በብጣሽ መሬት እና በፖለቲካ እሚባላ ትውልድ ላለመሆን ሁላችንም ቃል እንግባ
2026-08-07 00:42:21
61
Temesgen Fenta :
እናመሰግናለን ይሄንን ታሪክለማወቅ የሚጠቅመንን መጸሀፍ ብትጠቁሙን ጥሩነው
2026-08-05 19:49:05
28
yesmaeke :
እውነት ነው አሁን ግና አብዛኛው ህዝብ እየነቃነው እኔንም ጨምሮ ነገር ግን በየ አድባራቱ ለህዝብ ቤተክርስቲያን አንድነታችንን ብትሰብክ አባቶች በየገዳማቱ በየ በረሀው ትዛዝ ቢሰጡ ባይ ነኝ ምክንያቱም እንኳን ወንድም ህዝብን ይቅርና የአባቴን ገዳይ እንኳ መነኩሴ አትጥላ ብሎ ካወገዘኝ ይቅር እላለሁ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለን አንድነታችንን በየ ገጠሩ ይስበኩ የበኩላችንን እንወጣ እላለሁ ከትህትናጋ::
2026-08-06 06:31:13
55
nova34 :
ኤጭ አሁንስ አበዛቹት ትንሽ ቆይታችሁ ኢየሱስ አማራ ወይም ትግሬ ነው ማለታችሁ አይቀርም😐
2026-08-06 14:08:38
12
Ethio🇪🇹trigger :
please don't disappear !
2026-08-05 20:18:37
6
dodi :
ahun yihenn eko manim ayaminim betam new gin mazinew
2026-08-05 17:11:57
11
ዮቶር / jethro :
ክርስቶስን አንድ ልንሆን ግድ ነዉ 🙏
2026-08-06 11:25:11
18
Leo :
እንደዛሬ የህዝብ ብዛት ሳይኖረን ግፋ ቢል ከ20 ሺ እስከ አድዋ ጦርነተ 5 ሚሊዮን ህዝብ ኖሮ እጅግ ከባድ ጦርነቶች አካሂደን ኤርትራም ተገንጥላ 135 ሚሊዮን ህዝብ ላይ ነን በቅርቡ በተካሄዱ የእርስ በእርስ ጦርነቶች እስከ አሁኑ ድረስ እስከ 2 ሚሊዮን ህዝብ ሰማዕት ሆነዋል ።በአለም ላይ ካሉ ሀገራት ሰዎች እየሞቱ የሚበዙ ቢባል ኢትዮጵያ ነች ።
2026-08-05 18:09:41
34
Marta🌸 :
ሀቅ ነው ግን ምን ታደርገዋለህ በሞኝነት ያልሆነ ጥላቻ እና ዘረኝነት ውስጥ ህዝቤ ተጠምዷል ለምን ብሎ የሚጠይቅ እንኳ ሰው የለም
2026-08-06 04:30:14
14
victoria :
ዉይ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ንገረን እስኪ መች ተረዳነዉ ሚስጥሩን
2026-08-05 17:22:24
7
LiJ eyasu44 :
የልቤን ሰለ ገለፅክልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-06 06:22:47
11
amanuel :
እኔ የትግራይ ወጣት ነኝ ከነቃሁ ቆይቻለው ግን ማን ነው የሚሰማን 🥺🥺🥺
2026-08-19 08:38:03
5
ሜሪ❤️3🌍world :
🙏እውነት ነው አሁን ግና አብዛኛው ህዝብ እየነቃነው እኔንም ጨምሮ ነገር ግን በየ አድባራቱ ለህዝብ ቤተክርስቲያን አንድነታችንን ብትሰብክ አባቶች በየገዳማቱ በየ በረሀው ትዛዝ ቢሰጡ ባይ ነኝ ምክንያቱም እንኳን ወንድም ህዝብን ይቅርና የአባቴን ገዳይ እንኳ መነኩሴ አትጥላ ብሎ ካወገዘኝ ይቅር እላለሁ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለን አንድነታችንን በየ ገጠሩ ይስበኩ የበኩላችንን እንወጣ እላለሁ ከትህትናጋ::
2026-08-08 18:01:40
7
Tomas Dadi :
ኣንድሓይማኖት ኣንድ ባህል ኣንድ ሓገር ናቸው በደም መታሰብ ኣለበት እሰከ መቼ መናቆር በይቅርታ በእርቅ መምጣት ኣለብን ኣንድነታችን ሠላም ለሓገራችን።
2026-08-11 05:30:32
5
farxiyaxashi3 :
በእውነት ያሳዝናል ትግራይና አማራ ንቃ ንቃ
2026-09-01 16:20:41
7
Shambel demeke bufebo :
thanks bro we known it befor...it western ajenda ...be continue to learn the people
2026-08-12 19:53:02
2
efrata mimi :
አሁን ወጣቱ ና ህዝቡ ከረፈደም ቢሆን ገብቶታል ህዝቡ አንድ ሆኗል ተያይዘን ወደፊት ነዉ🤜🤜🤜🤜🤜
2026-08-09 16:52:52
2
brahanu2 :
እኔ ክገብኝ ቆይችልው እግዚአብሔር ሁላችንም ያናቃን እኔ ትግራ ወይ አማራ አይደለም ወይላታ ነኝ
2026-08-19 09:13:58
2
Ethiopian love :
ታውቃለህ ውጣቱም የሁነ ነገር አደንዝዝውታል ።እናም ቢያውቅም ሁሉም አንድ አይሆንም፣እግዚአብሔር ያንቃን🙏
ምንአለ ሁሉም እንደሰንት ቢያስብ፣የእንየ ውንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
2026-08-15 07:22:31
2
zemen des :
tleyaleh, tebarek 🙏🙏🙏
2026-08-24 23:02:50
1
Tibebe የጎንቻው(የጎንቻይቱ ልጂ) :
ፈጣሪ ይርዳን🥰🥰🥰
2026-08-10 12:33:08
1
1234 :
እናመሰግናለን ኑርልን ወንድሜ
2026-08-18 17:04:16
1
To see more videos from user @dawit17178, please go to the Tikwm
homepage.