@mataniahtedla: ብዙዎቻችሁ ባለማወቃችሁ በአስገራሚ ዋጋ እየተሸጡ ያሉ ዕቃዎች ሳትገዟቸው እየተሸጡ ነው፤ ይሄ በtelebirr Super App በኩል የምታገኙት የHowLow ዝቅተኛ ይጫረቱ! ትልቅ ያሸንፉ! የጨረታ Platform ነው። ------- Many of you are unaware that items are being sold at incredible prices without you even knowing it; this is the HowLow Bid Low! Win Big! Auction Platform that you can find through the @Ethio telecom telebirr Super App. #mataniahtedla #HowLow #telebirrSuperApp #Ethiotelecom #ElectronicsBid

Mataniah Tedla • CC & Desigr.
Mataniah Tedla • CC & Desigr.
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 16:57:48 GMT
416451
23061
371
9056

Music

Download

Comments

abemkirubel
yami 🤱👸 :
5 santime
2026-10-03 11:07:08
0
tekalgntoo
高林 :
ፐ ጂንየስ ነው ባለቤቱ 1000 ሰው ቢሳተፍ እና እያንዳንዱ 50 ሲከፍል 50,000 ብር ይሆናል ማለት ነው የሶስት ሺህ ብር ምድጃ በ50ሺህ ብር ሸጠ ማለት አደል
2026-08-05 20:03:29
570
nebiyat_solomon
Nebiyat 🦋 :
I don't think it's an honest bid cause 1 person is wining more than 2 or 3 items so there is some kind of problem
2026-08-06 03:41:44
25
user6781691508834
27 ቾምቤ :
የማይመለስ 75 ብሩስ ብሮ
2026-08-06 01:21:03
121
mulepeace
Mule peace :
እንዳትሽወዱ እኔ 1.01 ብዪ ያሽነፈ የተባለው ፣6.75 ቲሽ
2026-08-05 22:17:32
11
abdi.man.909
forever gunners❤ :
ባክህ እድለ ጠማማ ነኝ😏 ቢደርሰኝ እራሱ ስም ተሳስተን ነው ብለው ይሰርዙኛል😭
2026-08-05 17:08:29
67
hope_374
HOPE :
A57tu slk ene 3.49 bye neber gn 3 sewoch blewsl edene 😭
2026-08-05 18:25:46
5
usermuza1
𝓷𝓪𝓯𝓯𝓸 𝓰𝓻𝓾𝓸𝓹 :
አንድ iphone ስልክ 21,784×75=1,633,800-245,000=1,388,800ግፈ ነው
2026-08-05 18:32:01
22
medawedesta
yors jerry :
ቃንቃ በምን ይቀይራል
2026-08-05 22:43:58
1
nmhh13
i and me :
አረ telebirr ግን ይመቸው.....ከዋጋው 10 እጥፍ ነው እኮ ሚያተርፈው.....ወዮዮዮዮዮ
2026-08-06 06:22:02
17
5simon14
Simon :
እንግዲ ቴሌ ሌላ ብር ማፍሻ አምትቶዋል እዱ ስጡዋቸው የ 4000 ብር ዕቃ 300000 መሸጥ ጀምሮዋል ከዛ በየወሩ ትርፉን መናገር ይጀምራል 😂😂😂
2026-08-06 09:03:50
7
melat971genene
story time :
ህዝቤን ለመበዝበዝ በዚ መጣቹ
2026-08-05 21:25:27
49
illbebillionaire1
THIAGO SILVA :
ኬሸነፍን በምን ይደርሰናል
2026-08-10 05:03:02
3
begenegnawa__
🦋በገነኛዋ🦋 :
ቢደርሰን ከየት ነው የምንወስደው
2026-08-06 07:01:20
18
abduhabesha1
abdu :
አባቴ ቁማር በለው በምን ተለየ
2026-08-05 19:02:41
17
babubabulaw
babu :
በትንሹ 100ሺ ሰው ቢሳተፍ አንድ ሰው 30 ብር 3ሚሊየን ብር ይመጣል ስለዚህ የ50 ሺ ብር ስልክ 3ሚሊየን ገቢ አመጣላቸው
2026-08-06 04:28:49
10
alazarasgedom48
alazar asgedom :
አረ ደሀን ለመበዝበዝ ምቴዱበት እርቀት ለአገልግሎት ከተቀበላቹ 😭
2026-08-05 18:35:31
5
orangeyellow371
orangeyellow771 :
thank u bro!!🥰
2026-08-06 00:28:25
1
kingo1257
𝒩𝒾𝑔𝓊𝓈𝓊 ∞ 𝒦𝒾𝓃𝑔o :
ለኔ አዝነህ ነው በ1.54 የምትሸጥልኝ 😂 በአገልግሎት ክፍያ ልታጭደን
2026-08-06 16:58:35
7
tekalgntoo
高林 :
ለምሳሌ እኔ ያየሁት smart watch የጨረታ ክፍያ 30 ብር ነው ስንት ጨረታ አለው ይላል 554 bids ይህ ማለት 30*554=16,620 ተሸጠ ማለት አይደል። ይመቸው ጀግና
2026-08-05 20:07:18
5
yesak_minch
የሳቅ ምንጭ :
አዲሱ ሲስተም 😂
2026-08-06 11:12:30
3
user3546953155290
user3546953155290 :
result un bemn enawkalen
2026-08-06 13:34:25
1
george29tilahun
George Telahun :
ህዝቡን ይሄን ያክል ነው የማታውቁት?የማይመለስ 50 ብር 😂😂😂😂
2026-08-06 04:43:46
1
hyryaasefa
𝐡𝐲𝐫𝐮_𝐣𝐫🫧 :
ekawn endet new magegnw
2026-08-06 04:12:07
1
pafel28
℘✺❡♭ᾰ ՊԻ ✘🔥🎒 :
በ ፖስታ ቤት ይቻላል ወይ 😁
2026-08-06 22:46:58
1
To see more videos from user @mataniahtedla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About