@fintechscam:

የፊንቴክ ተበዳዮች ነን 🤲
የፊንቴክ ተበዳዮች ነን 🤲
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 17:15:20 GMT
36222
1966
94
314

Music

Download

Comments

menta.sink09
mente sink@09 :
በዚ ሁላ ህዝብ ነው ያላገጡት😭😭
2026-08-06 09:10:40
79
teddy_makk
teddy :
ይሄ ነገር የመንግስት እጅ አለበት መንግስት አብሮ ተካፍሏል ፍትህ እንደዉ አይታሰብም። ግንለምን አትገሏቸዉም አርቲስቶቹን።
2026-08-05 19:17:43
53
biniyammulushewa
Biniyam Mulushewa :
የዛሬው በጣም አሪፍ ነበር በርታ bro🔥
2026-08-05 18:30:19
20
senayamare1
senayamare848 :
ማገናዘብ ያቃተው ማለቴ ነው
2026-08-06 04:42:26
18
amirasunz8g
Amu :
አይዞን ወድሜ ሁላችንም ሸውደውናል አልዋሽም በሰአቱ ገንዘብ ቢኖረኝ ተበልቻለው የተከበሩ የሚታመኑ አርቲስቶች ነበሩ እዳለቃቸው እኛ ትምህርት ወስደናል ማንንም አናምንም ከዚበሀላ✌️
2026-08-06 12:39:34
3
feben_febu21
Feben✨ :
ማነዉ እዚህ ሀገር የሚታመነዉ ግን🤔 ሁሉም በየፊናዉ ገንዘቡን ተበልቷል እኮ በሌላ መንገድ
2026-08-06 13:15:33
2
tewodros183
Tewodros183tedy :
ኸረ የፍትህ ያለህ🙏!
2026-08-06 09:31:08
1
fa42803
ፋአድ :
ለምን ብሎ ማይጠይቅ
2026-08-06 10:59:38
0
new_nemo7
Nemo :
የደረሰበት ያውቀዋል። እኛም ከረጅም ጊዜ በፊት ተበልተን ነበር። ተንከራተን የተወሰነ ብር ንብረታቸውን አሳግደን አስመለስን ሸጠን ተካፈልን። ምን ዋጋ አለው የስንቱ ህይወት ተበላሸ። አሁንም የዚህ ሁሉ ህዝብ ሃዘንና አምባ በዳዩን ምን ያደርገው ይሆን? የእግዚአብሔር ፍርድ አይቀርም።
2026-08-06 10:49:49
1
dirsanyohannes7
d i r s a n :
ምን ላይ ደረሰላቹ ንገሩን
2026-08-06 09:42:25
0
robel6915
Robel :
Geta kezih yasmeleten alen ezih🥰
2026-08-05 20:11:25
2
kerhan2010
Kerim hassen :
አላህ ይርዳችሁ
2026-08-06 05:22:05
1
henokyekideyelij
HenokArsenal🔴⚪ :
እግዚአብሔር ኢረዳችውን
2026-08-06 10:03:38
0
ruhamaamex
user6936394417880 :
አንድ ሰው ማቀው የለም
2026-08-06 16:10:23
0
yimenu90snow
90s Rehearsal studio :
ምን ዋጋ አለው አንዴ ብር ከጅ ከወጣ
2026-08-06 14:36:33
0
dishtagina04977
Dishtagina 444 :
Bligna party sirawun yawuqal💔💔
2026-08-06 14:24:43
0
senayamare1
senayamare848 :
ምስኪኑ እዝብ
2026-08-06 04:42:09
2
user3352009294537
Abela the last 👑👑👑 :
መግስት ካለ ፍትህ ይገባቸዋል
2026-08-06 16:46:03
0
abrham.abebe20
Abraham :
እፍፍ አይዞን የመድሃኒያም ስራ አይታወቅም
2026-08-06 11:44:55
0
user2855857047325
ፍፁም ጀምበሬ :
በምንም እንዳትፋቷቸው
2026-08-06 13:54:30
0
nebiyu.zerihun4
Nebiyu zerihun :
መንግሰት ቶሎ መፍትሄ ቢሰጣቸው
2026-08-06 16:27:51
0
mangedagna
ye shuferoch makera :
2026-08-06 15:05:46
0
professor1706l
ፔን killer :
እዚህ መሀል አንድ አርቲስት ቢመጣ እዚሁ ጋር 10ሚልየን ያጭበረብራቸዋል። የኔ የዋህ ppl😂
2026-08-05 19:21:29
9
gaae085
ኢትዮጵያ ትቅደም :
በርቱ ከጎናችሁ ነን
2026-08-06 11:08:42
0
To see more videos from user @fintechscam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About