Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@brookwebshet21: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ታራካዊ ትርፍ
Brook Daily
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 17:30:58 GMT
159081
9009
838
1350
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.26MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.27MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Abdu40 :
ሀንግ እየሰራ እንዴት አያትርፉ
2026-08-05 17:48:19
1589
zekaryas kiros :
በጨለማ የሚያውሉን ሃንግ ሊመቱን እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር ።
2026-08-06 04:11:05
525
ኢየሩሳሌም :
ዘንድሮ ከቴሌ ከመብራት ሀይል እና ከገቢዎች ህዝብ የመግደል ሙከራ አምልጠን በሂወት አለን😰
2026-08-05 18:02:08
398
always gunner :
እንደዚህ መንግስት ግን ፈጣጣ ገገማ የለም
2026-08-06 02:05:02
162
𝐵𝑒𝑘𝑎𝑙𝑢 ☦️ :
ቴሌ ያተርፋል መብራት ሃይል ያተርፋል ገቢዎች ያተርፋል ሕዝቡ ግን 📉
2026-08-06 04:40:34
118
sa'ሚ 568 :
አትርፊያለው የሚለው ዘርፌያለው በሚለው ይስተካከል
2026-08-05 17:53:35
166
Lou Abebe :
I paid 4276.20 last month and 3739.60 today and I live by myself nothing really big consuming electricity in the household so of course they will be profiting big!
2026-08-05 23:16:34
7
mahi man :
ወላሂ በአራት ክፍል ቤት 4800 ብር ነዉ የቆጠረዉ ታዲያ እንዴት ትርፍ በትርፍ አይሆን
2026-08-05 19:33:19
28
ወንድ ልጅ አይጣ ! :
ህዝቡ ነው እኮ ኪሳራ ውስጥ የገባው 🥺🥺🥺
2026-08-06 03:00:26
96
zem :
በዚ ዜና ኮንግራ የሚል አይገፋም እኮ
2026-08-05 18:02:52
15
Fiker :
እየተዘረፍን እኮ ነው
2026-08-05 17:57:21
23
miarse10 :
እዴት አይሆን የኔ ጌታ እየጋጠን ነው እኮ
2026-08-06 05:05:24
14
user6160376864423 :
እንደው መቀለጃ አረጉንኮ ጎበዝ
2026-08-06 18:07:49
6
Aw :
እዝብ ደግሞ ተዘረፍኩኝ እያለ ነው።
2026-08-06 04:27:41
7
ተመየጢ ሱላማጢስ :
ሃሃሃሃ በጣምም ነው ግን የሚያስቁት ሕዝብን ዘርፎ አተርፍኩ ማለት አይደብርም በጣምም
2026-08-05 17:56:55
8
yvrd 🦅 :
እንዴት በሕዝብ ገንዘብ ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ትርፋ ላይ ትኩረት ያረጋል ።ይህ ተቋም እኮ የሀገርን ሀብት በመጠቀም ነው እንጂ በራሱ ያደረገው ነገር የለም።መብራት በራሱ መሰረታዊ ፍላጎት ሆኖ ሳለ
2026-08-06 17:13:21
8
11ሜዳ @22ሰፈር🙏 :
2019 የሁሉም የመንግስ አካል ትርፋቸው ወደ ቲሪኔል መግባታቸው አይቀርም እመኑኝ 😂😂😂😂😂😂
2026-08-05 17:49:03
5
ትዙ ተቀበል🔥🔥 :
እውነት ነው ትርፍ በትርፍ ሁነዋል በደንብ አድርገው አለቡንእኮ😳
2026-08-06 09:55:33
5
Abebaw Lakew :
በጣም የሚያሳዝነው ከአቅማችን በላይ ስላስከፈለን እዴት አያተርፍም እኛ የገደብነው ግድብ ወጪ እዲቀንስልን ነበር ግን አቅም አሳጣን
2026-08-05 18:35:56
7
Ermi_official🎁 :
Tirf be tirf part 🤭😂
2026-08-05 18:46:49
5
rahel_yemane :
እድሜ ለኛ
2026-08-06 08:56:17
1
@Mesfine :
እና ለምን አይቀንስም በመብራት ውድነት ሰው እያበደ
2026-08-06 17:52:55
1
Adam art 2 :
አስከፈለን 😁😁😁😁
2026-08-06 04:25:45
3
Miskir✌🏍 :
እየዘርፍን ባያተርፍ ነበር እሚገርመኝ
2026-08-06 09:49:53
1
To see more videos from user @brookwebshet21, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#polyester #spiderman#polyesterspiderman #rickroll
(وأفوض أمرِي إِلَى الله)#يارب #تصبحون_على_خير #explore #fypシ゚ #تصبحون_على_ماتتمنون
Giao diện gần 600khach Tân hôn khu vực Tân Thanh#TieccuoiHuongGiang #weddingtiktok #vairal #cưới #vairal_video
"Seven Nation Army" Marching Band Arrangement Instrumentation
Basketball day
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy