Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sus40708:
𝕤𝕪𝕥𝕨🇳🇵
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 17:56:51 GMT
324278
21359
797
2005
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.6MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.6MB
)
Watermark .mp4 (
18.18MB
)
Music .mp3
Comments
ኢትዮጵያ ትንገስ :
ልጆቹን ለልመና ያሰማራቸው ግለሰቡ እራሱ ቢሆንስ
2026-08-06 02:16:31
1526
crespotibe41 :
አረ federal እደዚ በንግግር ማመን ጀመረ
2026-08-05 23:10:23
893
@yilsha :
this is the real 🇪🇹Ethiopia
2026-08-25 11:47:49
0
asefademangoalito alito :
ሲጀመር ህግ አስከባሪ እያለ ምን አገባው
2026-08-05 19:11:45
663
ruta yosef :
ለመርዳት፡መቅረፅ ግዴታ ነው?
2026-08-05 22:25:43
218
@SAሚ :
አልገባትም እንጅ እኔም ልረዳ ማለቱ ነው
2026-08-05 19:39:53
296
Dereje Nagash :
የፌደራሎቹን ትግስት አለማድነቅ አልቻልኩም ትክክለኛ የህግ አካል እንደዚህ ነው የሚጠይቀው በትግስት ።
2026-08-05 19:53:32
152
Michael Mengesha :
ልክ እኮ ነዉ ሰዉየዉ በመንጋ ከመፍረድ እንቆጠብ ወገን የተቸገረን ለመርዳት እኮ ካሜራዉ አስፈላጊ አልነበረም ሲቀጥል ደግሞ ሰዉ ምንም ባይደለዉ እና ቢቸገር ችግሩ አደባባይ እንዲወጣበት አይፈልግም።
2026-08-06 02:26:27
44
brook park :
ሰውዬው ትክክል ነዉ ደስ ያላለው ነገር አለ ሊሸጡ ቢሆንስ
2026-08-06 01:42:32
62
user9561709410810 :
ልጁ ትክክል ነው! ለመርዳት ካሜራ መቅረፅ አያስፈልግም!
2026-08-06 04:26:11
177
kefale :
የተቸገረ ሰዉ ለመርዳ ፍቃድ ይጠይቃል እንዴ ያገራችንን ጉድ ስሙ
2026-08-05 19:10:09
69
yerom@19📸⚡️⚡️family :
ሰውየው እኮ መጠርጠሩ መጠየቁ ትክክል ነው እይታው ተመችቶኛል
2026-08-06 05:42:11
20
dani889902 :
ፌደራሎቹ ስርአታቸው ደስ ሲል
2026-08-06 02:39:05
94
ዘሚካኤል :
በነገራችን ላይ ሰውየውም ልክ ሊሆን ይችላል በተረጋጋ ሁኔታ ሀሳቡን ቢያስረዳ ጥሩ ነበር
2026-08-05 22:58:41
54
( Sami 29 :
ቪዲዮ ለምን አስፈለገ በቅንነት መልስሉልልኝ
2026-08-06 03:58:24
43
Fikru Amare :
ሳይቀርፅ የሚረዳ ሰው ጠፋ
2026-08-06 06:01:15
31
ስሙነኒ :
በቻይነኛ እኔንም እርዱኝ እያለ ነው አልገባችሁም
2026-08-05 20:33:40
45
melesedemeke1 :
ፌድራሎቹን አለማድነቅ አይቻልም
2026-08-06 07:58:36
41
Zola Zizu :
አብዛኛው ሰው የሚሞተው በማያገባው ስለሚገባ ነው::
2026-08-05 20:54:30
43
አቤስተር ተሰማ ድሪ/አዲስ :
የፌደራሎቹ አድናቂ ነኝ!!!
2026-08-07 09:32:45
8
Gech A :
እኔምለው ያለካሜራ ሰውን መርዳት አይቻልምን?ሰውዬው እኮ እውነት አለው ለህግ አካል አይደል ይጣራ ብሎ የተናገረው?
2026-08-06 16:38:12
9
man :
እሱም ልክ ነዉ መጥፎ አላማ ያላቸዉ ሰዎች አሉ ልክ ነዉ ይሄን የሚያቀዉ ያቀዋል
2026-08-05 20:29:50
16
ኢትዮጵያን አትንኳት :
ፌደራል ፖሊስ እናመሰግናለን ትልቅ ለውጥ ነው
2026-08-06 06:00:33
9
tek :
ተይዞ መጠየቅ ያለበት ግለሰቡ ነው
2026-08-06 18:25:24
14
Mesay Teshome :
ልጅ ትክክል ነው የእውነት ለመረዳት ካሜራ አያስፈልግም
2026-08-06 03:46:38
11
To see more videos from user @sus40708, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Nhìn nó phong cách mà nó thơm dữ ấy 🤩 #louisnone #review #sapthom #sapthomphong #sapthomoto
#LORDVOLDEMORT пожиратели Zмерти #harrypotter #tomriddle #voldemort #гаррипоттер
#akashking👑 #vairalvideo #foryou #foryoupage
Extendable gate for your garage or shop! #extendablegate #shopneeds #garagemusthaves
#jodiefoster #jodie #maverick #tomcruise #fyp #trends
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy