@betewali: ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ ጉዞ ምዝገባ እንደቀጠለ ነው * መነሻ መስከረም 15 እና 17 * መመለሻ መስከረም 24 * ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 11000 & 12000 ብር 👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ☎️ 0901070707 📱 0911289877 👉🏼 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር #ግሸንማርያም #መንፈሳዊ_ጉዞ #ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናቴ❤❤ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #fyp @ይሩማሊስ ገዳማዊ - እመጓ ዑራኤል @መቅረዝ ሚዲያ MEKREZ MEDIA @መዝሙር ተዋህዶ .mehmur tewaido @d/n abenezer wubshet
አንተነህ ዘዋልድባ
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 18:04:40 GMT
Music
Download
Comments
ami dikor (21)እናቴ :
ራሴን አገኘውት ከካህናቱ ኋላ መንገዱ ይናናናናናናናፈቃልልልል 1000 km በላይ ነው የጓዝነው
አጣዬ ላይ መኪና መገልበጥም አጋጥሞን ነበር ግን ከአወዳደቁ በላይ ታምሯን ነበር ያየነው የኔ ግሼን ጠባቂያችን
2026-08-05 19:28:06
6
እማ :
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
2026-08-06 17:07:50
1
mekdse :
እልልልልል እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ🥰🥰🥰🥰
2026-08-06 14:46:19
1
Andualem :
አይቀርም
2026-08-06 16:00:08
1
DaniDani0928657483 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-06 05:01:20
1
Yohanes3632 :
Maryamini ehen mezimur sisema
ebaye yimexali 🥰🥰🥰 Mini yishala
andi keni salihedi
2026-08-06 11:23:06
2
A :
አንሔዳለን ግሸን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-06 16:43:02
1
Zelalem :
ደረሰ ደረሰ ደረሰ
2026-08-06 03:14:05
1
ጎንደሬው :
አሜን
2026-08-06 12:30:04
0
ወለተማርያም :
እማ
በሰላም
እንድረስ
2026-08-05 18:15:08
0
ami dikor (21)እናቴ :
2026-08-05 19:31:28
2
ami dikor (21)እናቴ :
ከካህናቱ ሃላ ራሴን አየው
2026-08-05 19:22:47
0
መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት :
ከእኛ ጋር ይጓዙ
2026-08-05 18:57:11
1
sisco gold የግሸኗ ማርያም ልጅ🙏21🙏 :
🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏
2026-08-06 04:58:11
0
mulee delala or fast broker :
🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️
2026-08-06 13:59:15
0
erm697 :
❤️🙏🙏🙏❤️
2026-08-06 12:54:59
0
dosha :
🥰🥰🥰
2026-08-06 09:39:58
1
ናቲ ያ አራድዬ ልጅ ሸገር :
🙏🙏🙏
2026-08-06 19:50:56
0
To see more videos from user @betewali, please go to the Tikwm
homepage.