@zita_mo27:

zita_mo✍️📖
zita_mo✍️📖
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 18:13:56 GMT
132905
8841
45
859

Music

Download

Comments

lifegoes_on5724
🌴Sola24🍁 :
ተረጋጊ/ተረጋጋ ማለት የተፈጠረውን ንዴት/ብስጭት በሰላማዊ መንፈስ ተነጋግረን እንፍታው ማለት ነው የተናደደ ሰው የሚያደርገውን ስለማያውቅ even የሚፀፅተውን ነገር ሊናገር/ነገሮችን ሊያበላሽ ስለሚችል.ሌላ ምንም reason የለውም በዚህ ዘመን የሚያባብስ እንጂ የሚያረጋጋ ጥቂቱ ነው መፍትሔም ያለው በመረጋጋት ውስጥ ስለሆነ.
2026-08-06 09:36:57
99
hafmanhafman6
kal :
ተረጋጋ ማለት ስሜትክን cotrol ተቆጣጠሪው ነው
2026-08-06 16:11:14
30
aklyrics311
A K Lyrics :
አለማውቅ ነው አደል መፃፉ
2026-08-06 18:05:08
0
hustlery8
Lil Hustler🚀 :
አለመኖር
2026-08-10 14:09:52
0
hayuti6298
@Hayuti ኮማቿ😜😑 :
ተረጋጋ የምለው እኔ 😁
2026-08-06 18:18:02
1
heniab0
no Name :
hulachhum teregagu ahun
2026-08-06 17:17:26
0
user802076371031
yaruda 10 :
ሌላ ፀፀት እንዳይጨምር ብቻ ነዉ ..ቢያምም እንረጋጋ
2026-08-06 12:58:32
8
hajutina
hajera :
ግን ሲናደዱ ዝም የሚሉ ሰዎች ታድለው እኔ ስናደድ ማላወራው ነገር የለም ከዛ እንዴት እንደሚፀፅተኝ🥺
2026-08-30 08:57:20
0
hananmesfintegaye
FILSEN :
enenjalachew
2026-08-05 18:28:19
7
temukiya1
ተሙ_ ኪያ :
እንጃ
2026-08-11 07:38:09
0
samielmehari409
Samiel Mehari :
ኣለመኖር Dr desta
2026-08-07 05:23:30
1
yasmins211
yasmin (jaz) :
በጣም የሚያበሳጨኝ ቃል ተረጋጊ ሲሉኝ ደሞ እኮ የተረጋጋሁ ሰው ነኝ እኮ
2026-08-06 19:13:00
0
abdu.fernadez
ENZO rahman :
abzagnaw sew sinaded new metfo wsane miwesnew gn lela ken lay tenado yaderegew neger endetsetsew ygebawal bemeregagat wst bzu neger enagegnalen 🥰🥰
2026-08-07 11:30:18
0
hauebinteslam
hayatii :
ሊያጠፋኝ ነው ንዴት ምን ላርግ
2026-08-16 19:02:36
0
ma848382
loyal :
ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው
2026-08-07 15:04:13
0
seni6991
Seni :
አለመኖር መፅሀፍ ላይ የደስትሽ ንግግር
2026-08-06 19:44:33
0
mentu0616
Mentu 🚫 :
እኔ ግን በል በል ነው የምለው😂
2026-08-06 21:05:11
0
yamlilfan
yamlil :
lemanbeb erasu 2 ken fejewu
2026-08-06 20:30:29
1
houseofnaya3
Naya style :
😂😂😂😂 bewesteshe tenadejy😳
2026-08-06 08:18:28
1
danawit85
@danawityonas2 :
Bregaga mn anadedegn
2026-08-07 19:38:31
0
ozilozil809
CR 7 :
እና በደንብ ተናደድ ማለት ነበረብን ፡ ሚያረጋጋ ሰው በመኖሩ ሚናደድም ፀሃፊ ተፈጠረ 😂
2026-08-06 19:38:29
0
To see more videos from user @zita_mo27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About