@addismereje2019: #breakingnews #ሰበር_ዜና #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹

Addis Mereja🌍📡
Addis Mereja🌍📡
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 18:15:11 GMT
57700
2195
41
300

Music

Download

Comments

arega576
A2014 :
ሀገራዊ ግርግር
2026-08-06 08:11:20
5
wube327
Wubb M :
በምክክሩ ተስፋ አይኖርም
2026-08-06 06:15:59
5
selamtwitm
Selam :
ስልጣናቸውን ተጠቅመው ሀገር ላይ ጠባሳ ሊያስቀምጡ አይገባም👎
2026-08-06 06:00:24
3
user7832224261519
ወርቅ:ነህ። :
ምን ማለት ነው?
2026-08-06 07:54:24
0
shuferoch.com
𝖇𝖊𝖆𝖒𝖎𝖑𝖆𝖐 𝖙𝖆𝖉𝖊𝖘𝖊 :
ሽመልስ አብዲሳ
2026-08-06 08:32:10
2
user4572937941821
Sitotaw Teka :
ይህ የምክክር ኮሚሽን በትክክል ካልተፈፀመ የዘመን ተጠያቂው የኮምሽን አምራሮች። ጥቅላላ የኢ/ያ በጀት?
2026-08-06 02:25:17
3
user7562206170179
user7562206170179 :
444444
2026-08-05 18:33:58
0
mabregerlu
Mabre Gerlu :
አይሳካም
2026-08-06 09:41:25
0
sololo_1
Soሎ :
ከመገናኛ ብዙሃን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አባይ ቴቪ ይደርሳችዋል 😭😭😭
2026-08-06 09:29:09
0
user1438714002019
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ :
ግን ለምን ሁሉንም ይላሉ በግልፅ እነ ሽመልስ አብደሳ እና መሰሎቻቸው አይሉም
2026-08-06 09:41:23
0
genet.yose
one day 2 :
በመግባባት ለሀገር የሚጠቅም ምክክር ያስፈልጋል
2026-08-06 08:35:46
0
ethio7521
ፍቅረ አብ :
የምክክር ኮሚሽኑ ትክክለኛ መሆኑን የተወሰነ አመንኩ
2026-08-06 11:03:06
0
kalbekal1
♉️ ♓️ :
eyasferaru new malet new ?😳
2026-08-06 10:48:15
0
minilik293
Minilik :
እና አብይ ደግጦ ነው ባህር ዳር የሄደው
2026-08-06 11:23:36
0
amare.muchiye
Amare Muchiye :
በጣም ያሳዝናል
2026-08-06 08:17:18
0
sieme.a
Sieme :
[Sticker]
2026-08-06 03:47:12
0
abebe928621252
Abebe1221 :
በ 1:00 ምን ያክል ያገባድዳሉ ሲል ምኑን ነው? ምክክሩን ነውጰበአንድ ሰዓት?
2026-08-06 12:48:59
0
habeshea1
@123 :
ድሮም ብልፅግና ምክክር ነው ብለን ነበር
2026-08-06 10:38:49
0
eldan616
ኤልዳና ሰለሞን :
ሃገራዊ ቀልድ
2026-08-06 12:13:07
0
metages6977
Mesh :
ምክክሩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
2026-08-06 06:34:33
0
aman.belay3
Aman Belay :
አማራ እራሱን ሉአላዊ ሀገር ማድረግ መብቱ ነው
2026-08-06 18:17:11
0
seman.hussan.sema
MISGANA :
ሽመልስ ነው የሚበጠብጠው
2026-08-06 14:24:49
0
mido.barber.shop
user17470580494 :
ሲጀመር ተመካካሪዎቹ እነማን ናቸው
2026-08-06 10:45:33
0
user8120786979775
nuu garigarii :
ምክክሩ ልሳካ አይችልም ምክንያቱም ሽምቅ ተዋግ እና መሳሪያዎች ጫካ እስካለ ድረስ ወንድሜ አትጮህ። ሚንስቴር ማሰርያ ቤቶች በክልሎች መበተን አለበት ለምሳሌ ማዕድን ሚንስትር መቀሌ ባህልና ቱርዝሚ ጎንደር ዉጭ ጉዳይ እና የሰለም ሚንስትር ኦሮሚያ ግብርና ባህርዳር ወዘተ
2026-08-05 19:24:06
0
To see more videos from user @addismereje2019, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About