@ttmofficial.com: ሰው ነሽ ?#creatorsearchinsights #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

TTM
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 05 August 2026 18:23:32 GMT
132449
6393
507
554

Music

Download

Comments

sol03081
sol :
የኔ ቆንጆ እደዚህ የሚሉ ሰወች እነሱ ከሰው ያነሱ ናየወረዱ ናቸው አይሰማሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-05 20:13:54
126
tsigefikadu
tsigefikadu :
እሱ አምላክ አይሳሳትም
2026-08-05 19:30:42
76
ttmofficial.com
TTM :
ጋዜጠኛ ተብዬ ግን ልክ አይደለም አጠያየቁ ከእነሱ አይሻልም
2026-08-05 19:25:35
34
hananhanoo6
fቅር kሽwa Lጅ :
ሁላችንም የአፈር ቀለብ ነን😭ለጊዜው እንጂ ክፉ 😓 አትናገሩ
2026-08-05 22:29:27
21
maba1205
ነገን በተስፍ :
ወላሂ ጀግና ነሽ ሰው መሆን በቂነው
2026-08-05 20:47:38
21
almaz.techan
Almaz T@N :
አዎ በትክክል ሰው ነሽ ያውም የሥላሴ ፍጥረት የኔ ውድ
2026-08-05 23:12:39
13
26sadna
SAአድ :
ሰው ግን ክፉ ነው አሏህ በፈጠረው ፍጡር መመፃደቅ
2026-08-05 22:30:20
11
user5781916733491
ሳራ ነኝ🥰🥰🥰🥰 :
የኔ ቆንጆ
2026-08-05 19:04:47
9
ousman1089
Ousman :
ተያ ሰው ነሺዴ😁
2026-08-05 19:10:46
9
ananiya.m
ananiya m :
ጥሩ ሰው ነሽ የኔ እናት
2026-08-05 20:49:55
8
martimasrsau
💚💛❤ኢትዮ :
ልክ ነሸ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰራ ነው
2026-08-05 20:54:16
4
maza.amisalu
maza amisalu :
እዉነት ነዉ እህቴ የኔ ጠካራ ሴት እዉነት ነዉ የአምላክ የጆጆ ስራ ነን
2026-08-05 23:12:38
4
s108437
🌹S🌹ወበሺሪ ሧቢሪን❣️❣️ :
ጀግና ናት ወላሂ
2026-08-05 23:17:51
4
user4766881234782
እግዚኦ በመአትከ ኢትቅስፈኒ :
እንደ ኣንቺ ልብን ጥበብን ምስትዋዕልን ብሰጠኝ ልኡል እግዚብሔር በጣም እደሰት ነበርኩ የማቱሳላ እድሜ ይስጥሽ ዉዴ
2026-08-05 19:13:58
3
lideshapari
#ሊዱ ጎንደሬዋ💚💛💋 :
Senet Balege Sew Ale Gen😢😢😢😢😢
2026-08-05 18:40:31
3
marakiye23
ማራኪየ😘😘😘😘 :
ማነው አይንሽን የተጫወተበት
2026-08-05 20:13:29
2
yat.lij
Hadeyi :
የኔ እናት አቺ የተከበርሽ የ እግዚአብሔር ፍጥረት ነሽ🥰
2026-08-05 21:17:28
2
user6574931412982
💘ህልሜን🌹ኑሩልኝ🥀እኔ💝አሽቃብጣለው💐 :
ልክነሽማርየ
2026-08-05 21:13:43
2
halima.mahmed
የኢብረሂም ሸጋ ናት :
የኔ ማሬ አእሞሮሽ ትልቅ ነዉ ዝበያቸዉ
2026-08-05 22:39:05
2
jena.molla5
Jena molla :
ባአላህ ስራ ባንገባ
2026-08-05 20:35:47
1
user1982417163954
mastawel feleke :
god is good
2026-08-05 20:41:12
2
sosi_456
sosi :
ድንቅ አዕምሮ የተሰጠሽ ሴት ነሽ ጀግና
2026-08-05 21:20:14
2
user8531299329961
user8531299329961 :
ተባኪ የኔ ቆጆ
2026-08-05 19:35:41
2
a.t6925
Abebe Tsegaye :
ሁሉም ስራ የፈጣሪ ነው የሚለው ገዥ ሀሳብ ነው።
2026-08-05 19:34:12
2
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About