@rich.6.brazil:

Rihana G.Magalhaes 6🇧🇷
Rihana G.Magalhaes 6🇧🇷
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 05 August 2026 18:31:42 GMT
18930
634
44
48

Music

Download

Comments

yfo4629
sofi🦋 :
ሀቅ ነዉ ቪኒ ከማድሪድ ወቶ ወደ አርሰናል ተሄደ ወረደ።
2026-08-06 06:31:23
1
abdumohammed162
🇦🇪የተደበቀው እሳት 2️⃣0️⃣1️⃣4🇦🇪 :
አርሰናልን የነካ የለውም በረካ ተበርክክ የአርሰናልደጋፊ ይቅርታ ጠይቅ
2026-08-06 03:45:47
9
user5724038804483
T.Bag :
ለምን ታዲያ ካስሜሮ እና ቫራን ማንችስተር ሲገቡ አላልከም እነሱ ሲገቡ ያልከውን አስታውስ
2026-08-06 04:27:00
1
yusrashems
yusra❤shems :
vini ምንድነው
2026-08-05 19:54:38
6
.716379
ኪዩ ጉራጌዋ (ℝ𝕀ℂ𝔼41💘) :
𝚗𝚘 ሪች እኔ መንሱርን በጣም አከብራዋላዉ ግን አሁን ራሱን መልሶ አዳምጦ ያታናገራዉ ነጋር ለደጋፊ ጆሮ በጣም ያምያስጠለ ነገር እንደሆና ስለተራዳ ነዉ መስታበበያ የሰጠዉ ግን ዋነዉ ከስተቱ መመለስ ነዉ🥺
2026-08-05 22:31:32
1
abdi62800
Life is test :
UCL 0🤣🤣🤣
2026-08-06 06:35:21
0
dagi3618
Dagi3618 :
በጣም ነበር የምንወድህ አንተ ግን ብለሀል
2026-08-06 02:24:31
1
user5029158884130
ያልኖርኩት ህወት :
አንተማ መቼም አትሳሳትም🤟🤟🤟
2026-08-05 19:37:17
2
yemanelegesse653
yemanelegesse653 :
አትፍራ መንሱር ቪኒ አርሰናል መግባት መውረድ ልካቸውን ንገራቸው
2026-08-06 04:27:08
0
mj469251
mj :
ታዲያ ማን አለ?
2026-08-06 06:02:20
0
wondwossen49
wonde :
መንሱር እኔ የአርሴናል ደጋፊ ነኝ ግን ልትል የፈለከው ተረድቼዋለው ግን አገኘው ብሎ ወደወቀሳ የሚሄዱት ቁንጽል ሀሳብ የዘው ነው ስለዚ ሀሳብህን በገባህ መጠን መግለጽህ ትክክል ነው
2026-08-05 20:16:13
1
user3098171214821
صغر :
መሱሬ 🥰🥰🥰
2026-08-06 04:47:48
0
danielkariku
porocilamination,low :
l love mensur sel matawkut new mensurn 🥰
2026-08-06 04:36:54
0
assefa.gebreyesus2
assefagebreyesus :
አደረግክእኮ
2026-08-05 23:11:50
0
energy3140
MARADONA Arsenal family :
ለማሰስ ያመጣው ጥያቄ በጣም አስገራሚ የሆነው ን ቆሻሻ እንተን ነው እኔ በጣም አልወድም ይህን ሰውዬ ምን ብሎ ቪኒዚያ ወደ አርሰናል ቢመጣ ውርደት ነው ብሎ ወይም እንትን የሆነ አጋንንት የእንትናው አርሰናሊኮ ትልቅ ክለብ ነው ይሄ ተንታኝ ይባላል።
2026-08-06 06:20:17
0
ethiopiaferst.8
ፍርሃት አልባዉ :
የማን ደጋፊ ነዉ?
2026-08-05 19:59:40
0
beki_tsegaye81
Beki @Gunners💪 :
mensur beka debirekegnal
2026-08-05 20:13:12
0
gusibajayi
Abdi✌️ :
መንሱር ተሳስተዋል ከማድሪድ ወደ አርሴናል መምጣት መዉረድ ብቻ ሳይሆን መዝቀጥ ነዉ
2026-08-06 07:53:13
0
user6171947708119
eden kebede segni :
አልክ እኮ
2026-08-05 22:50:27
0
honeybadger659
honey badger :
badger:mensur abdulkeny ከኛ ከአርሰናል ደጋፊ ጎን ነበር አመቱን ሙሉ ታዳ በዛን ጊዜ የአርሰናል ደጋፊ ነው ሲሉት ነበር ok ይሰማል
2026-08-05 22:47:55
0
To see more videos from user @rich.6.brazil, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About