@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 19:24:30 GMT
45003
2984
55
1035

Music

Download

Comments

ezra3561
EZRA🔹 :
አረ እንደዚ አልተማርንም ጭራሽ እሺ ማነው የሚያስተምረን ጎበዝ ለምን ታስጨንቁናላቹ
2026-08-05 20:28:13
25
mela50444
mela :
ቅዳሜ እስከ 6ሰዓት መታጠብ አይቻልም እንዴ የተማርነው እስካሁን 18ሰዓት መፆም እንዳለበት ነዉ አርብ ታጥበን እኮ በላብም ቢሆን እንቆሽሻለን ግን ስርዓት ከሆነ በደንብ ግልፅ አድርጋችሁ ማስተላለፍ ነዉ 🙏
2026-08-06 09:08:45
8
amare.habtu0
Amare habtu :
ፈጣሪ ሳላውቅ ላደረግነው ነገር ይቅር ይበለን🥰🥰🥰
2026-08-06 06:23:20
9
wetetec
user9837767687161 :
ይቅርታ አድርጉልኝ ይህ ትክክል አይደለም ሰው ሳይታጠብ ጥርስን ሳይቦርሽ እንዴት ይሆናል ?
2026-08-06 07:58:48
2
ngus2727
@ኤማሁስ 2127 :
አደራ ሙሉው ካለ ጥያቄ ሲፈጥርብኝ የቆየ ትምህርት ነው
2026-08-05 20:46:50
1
zemaritzewalofficial
Zemari Zewal Abuhay Official :
ተቀብለን ለምን ከዉሀ እንከለከላን??
2026-08-06 07:10:17
0
user7767829759597
ውበቴ ነሽ ማርያም :
ህጻናትስ????
2026-08-06 13:51:19
0
user9743888612359
mimi 19 :
እኔመቺ እንታጠብ እኔ አልችልም ታጥቤም የቆሽሺኩ ነው የሚመስለኝ
2026-08-06 11:55:35
0
eyob5866
Eyob :
ከባድ ስርዓት ነው ግን ይሄን ሁላ የሚተገብረው አለ ?
2026-08-05 19:42:09
0
yammi16k
yammi16 :
ልጆችም?
2026-08-06 12:27:21
0
lidiayekidusurael22
Lidia2227 :
wey gud ehe sewiye
2026-08-06 04:20:18
0
user72919745937
fkr :
@እግዚአብሄር ሆይ ሳላዉቅ ለአደረኩት ነገር ይቅርበለኝ
2026-08-06 08:44:06
1
tigabagezw
የድንግል ልጅ ነኝ :
እግዚአብሄር ይጥልን
2026-08-06 07:13:57
0
my.life.is.my.mom747
my life is my mom❤❤❤❤❤❤❤❤❤ :
ማለት አልገባኝም በደንብ አስረዱኝ ለምሳሌ እሁድ የምቀበል ቢሆን ቅዳሜ ስራ ገብቸ የምዉል ቢሆን እንዴት ነዉ ዝም ብየ የምቀበለዉ እባካችሁ አስረዱኝ ጥያቄ ሁኖብኛን🙏
2026-08-06 10:44:02
0
welte1985
weltemaryam7 :
are manin ensima temrtu Hulu yetleyaye naw
2026-08-05 21:09:50
0
mita111221
✝️ኦርቶዶክሳዊት✝️ሕይወት✝️ ፩ ፩💒 :
ወይ ፌቴን እተጠባለሁ
2026-08-06 05:03:26
0
fekadu2684
fekadu :
አሁንስ በዛ በየ ቀኑ አዳዲስ ነገር አታምጡብን አርብ ታጠበ እንበል ቅዳሜ ላይ አር ለይ ቢውድቅ ይሄ ሰው ከነ አይነ ምድሩ ይምጣ ማለት ነው መምህር አይራቀቁብን በዛ
2026-08-06 14:08:30
0
.12124386
ዘማሪት አዲስ ዘደብረ ገነት 1212 :
የጉልበት ስራ የሚሰራ ሙቀት የሚበዛበት ቦታ ያለ ሰው እንዴት ነው አረብ ታጥቦ የሚቀበለው ከነ ላቡ አይከብድም??🤔በቅንነት መልሱልኝ
2026-08-06 06:38:30
1
mekditerefeo
Mekdi Terefe :
እያላበው ከእነ ላቡ ቅዳሜ ሳይታጠብ ይቀበል ነዉ 🤔?
2026-08-06 08:35:09
0
buzayew92
buzayew :
ሙቀት ሀገር የሚኖር ላብ ስለሚኖር ምን መሆን አለበት
2026-08-06 08:07:07
0
winn6267
Tsga (titi) :
Metesemuten meremereu….yelele neger miyaweru bezetewal
2026-08-06 11:03:11
0
tewabech.tesfa
Tewabech Tesfa :
ኧረ ፈጣሪን ፍሩ ዮሔ ምኖ አዮነቶ አስተሞሮ ነዎ
2026-08-06 14:15:40
0
admegu1
Adme 13⚽ :
🙏🙏🙏
2026-08-05 19:40:33
0
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About