Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yeser.1:
የፍቅር ሰው ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 19:34:04 GMT
1539227
119074
5250
18293
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.84MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.84MB
)
Watermark .mp4 (
31.95MB
)
Music .mp3
Comments
⌚️ :
ከምር አንዳንዴ የሂወት ትርጉም እንደተቀበልከዉ እንደገባህ ያለምንም ውጥረት በአቅምህ ለራስህ ነፃነት መስጠት ይመስለኛል..ስርአት,ክብር እያልክ ራስህን ወጥረህ ተኮፍሰህ ከምትኖር እንዲህ ...እእእእእ ሰዉ እና ምንም ብትሆን ።ታርጋ።መለጠፉ አይቀር...🥰
2026-08-06 08:44:50
4707
mikiyas Ⓜ️ :
ሁላችንም በዚ ሰአት እናንተጋር መሆን ተመኝተናል ሳትዋሹ
2026-08-06 13:50:21
4438
Helen👑 :
አራዳ ሁሌም አራዳ ነው🥰
2026-08-06 06:51:37
2901
😍ልጇ ነው አምላኳ 😍 :
እንደኔ ደጋግሞ ያየ🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
2026-08-06 06:03:27
2130
Senait Asress :
ኮመንት ውስጥ የገባሁት እናተን የሚሰድብ ካለ ላጥረገርገው ነው ይመቻቹ
2026-08-06 15:42:04
1687
Abinet :
እንዲህ አይነት ጀማ ያስፈራኛል።
2026-08-06 11:58:04
705
Milk and love :
በጣም ይመቻችሁ ስንት ሰዉ መዝናናት ፈታ ማለት እየፈለገ ሰዉ ምን ይለኚ በማለት ያልፋል ።ህይወት አጭር ነች ለራስ ጊዜ መስጠት እዴት ደስ ይላል ።እኔ ከምወደዉ ነገር መዝናናት ግን አንድም ቀን አድርጌዉ አላዉቅም።አሁን ግን በአደጋ ምክኒያት አካል ጉዳት ደርሶብኚ ህክምና ላይ ነኚ ። ዘመናችሁ ይባረክ
2026-08-06 09:40:35
293
Azeb :
90ዎቹ አለን አለን በትዝታ ወሰዳችሁን እኮ ይመቻችሁ ታምራላችሁ
2026-08-06 06:26:31
914
ayniamen1 :
ሁሉም ሰው የተዳፈነ ፍቅር በልቡ አለ አይደል??
2026-08-24 11:54:02
396
ENDI KING Z FIRST :
አላውቃቸውም ግን የሆነ ደስስስ የሚል ስሜት ተሰማኝ 🥰🥰🥰
2026-08-06 12:17:42
668
ሰራዊት 🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹 :
ኦርቶዶክስ ያላረከይኝ ተመስገን🙏
2026-08-27 12:33:17
31
ᵁᴺᴵQᵁᴱ :
ደስታን ፍለጋ እሩቅ አንጓአስ...✌️👏
2026-08-06 06:39:03
468
wende mizan aman :
የምር ባላቃቹም ወደድኳቹ
2026-08-06 05:02:29
411
Yared21 :
ለማስመሰል ለመታየት ለካሜራ ሳይሆን እዉነተኛ ስሜቱን ደረቱን ነፍቶ የሚገልፅ ወርቅ የሆነ ትዉልድ ማርያምን 90s ይለያል🔥🔥 ታምራላችሁ።
2026-08-11 09:48:45
210
deru978 :
ይቺኛዋን ኢትዮጽያ ነው ያጣናት።ይመቻቹ መሀላቹ ያለውነውየመሰለኝ🙏🙏🙏
2026-08-06 09:00:21
149
meaze❤ለ🧚♀️🧚♀️ :
እደኔ ደጋግሞ ያየ🥰🥰አቦ ይመቻቹ
2026-08-19 19:34:59
16
ሱራ_ፌል_21🦅🦅🦅 :
ላይክ አድርጉኝ እየመጣው ልያቸው😍
2026-08-11 22:10:29
18
Early 07 :
እንባዬ መጣ ለምን እንደሆነ አላዉቅም ደስ ትላላቹ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-14 09:55:13
5
user mahir :
ገና ዛሬ ሞባይሌ ጥሩ ደስታ አሳየኝ
2026-08-31 09:44:33
22
Yosef G.t :
part 2 የለውም በናታቹሁ ደስ ስትሉ እየኖራቹሁ ነው ይመቻቹሁ
2026-08-06 21:21:07
179
አቡዘር :
አቦ በፕሮግራም ሠብሠብ አድርጉንና እራሳችንን እንፈልግ።ይሄን የጭንቅ ዘመን በቃ ይበለን
2026-09-05 18:14:31
6
endam159 :
ይቺም እድሜ ሆና ትዝታ በዛባት 🥰
2026-08-27 17:06:40
10
ተይቀደም :
አረ ወገን ውስጣችን ተላወሰኮ
2026-08-06 10:12:32
52
merry :
እንደኔ ደጋግሞ ያዬ
2026-08-06 08:42:11
109
rozi :
እርጋትችሁ አለባበሳችሁ ፈገግታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ስታምሩ ደጋግሜ ነዉ ያየዋችሁ 90 ዎቹ ትለያላችሁ ደስ የሚል ስሜት ታስገባላችሁ👌👌👌🥰🥰🥰🙏
2026-08-06 07:47:22
95
To see more videos from user @yeser.1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
فتبسم ضاحكاً من قولها . . . . . . #الشيخ_محمود_الشحات_انور #محمود_الشحات_انور #قرأن #خشوع #قران
The setting sun and the evening breeze, you and me—hoping to capture beautiful moments.##保时捷911 #sportcar #luxurycars #huangcar_04 #foryou
#fffffffffffyyyyyyyyyyypppppppppppp #شعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #fyp #الجزائر🇩🇿_تونس🇹🇳_المغرب🇲🇦
#duhok_zaxo_amedi_semel_akre #zaxo_duhok_hewler_slemani_hawler #arbil_iraq_sulaymanya_duhok_karkuk #zaxo #2442
that party sceneeee #atypical #casey #caseygardner #cazzie #edits #viral sdt: @dazaiss.bandages scp: logolesspaine
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy