@fekergold21k:

ፍቅር ወርቅ መስቀል ነጋዴ ሳኡዲ ሁሉም ቦታ ❤
ፍቅር ወርቅ መስቀል ነጋዴ ሳኡዲ ሁሉም ቦታ ❤
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 05 August 2026 20:01:18 GMT
127218
2783
210
640

Music

Download

Comments

meseret.aduye
መቻል ካወክበት መኖር አይከብድህም :
ጥያቄ አለኝ 2000እሽ እርያል ጥየ ሀብል የምገዛ ምን ሊደርግልኝ ነዉ ለኔ ብጤ ብሰጠዉ አይሻልም እንዴ ለኔ ደሞ 10 ብር መስቀል አንሶኝ ስራም አልጠፈኝ
2026-08-06 12:12:27
16
toyba.toyba27
ፀይሟ / የመርሳዋ 👑🌸 :
ቀልደኛ😳6,ግራም 3300 ነዉ የገዛሁት ከነፈቱራዉ አንዳታሳብጅኝ
2026-08-06 10:49:56
4
flwt1
19 አባቴ 21 እናቴ⛪🙏🙏🙏 :
2000 በኢትዮ ነው መልሽልኝ🙏🙏🙏
2026-08-05 21:39:41
1
.23341075
ብሯ እዳለ(📚💛✝️)23 :
ለባሌ ሼር አደረኩለት😳😁
2026-08-06 11:39:28
2
mmmm31017
ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ✅💙 :
ውሸት እኔ ከወርቅ ቤቱ የገዛሁት 8,6ግራም 4600ነው
2026-08-06 17:18:34
1
rozi57485
የወዶቹ እህት :
ግን የምርሽን ነዉ 🥺🙏
2026-08-06 13:37:07
1
kalkidan8a
♠️kalkidan♠️🍫 :
ለምንድነዉ ለየት ያለ ድዛይን የማታመጭዉ ሁሌ አንደሰ አይነት
2026-08-05 21:39:32
3
user84181248296yuti
Ⓜⓤⓝⓐ🍓🍓 :
አቦ ልግዛ መሰል
2026-08-06 01:00:23
1
samrawit7721
ሳምሪ ቋራ 💚💛❤️ 🦅 :
ዋትሳፕ መልሽ ፍቅር
2026-08-05 20:39:34
0
mahiema12
ማሂ የገጠሯ :
የኢቶ ወርቅ ነው በይኝ የሳኢዲ የለም እዲህ
2026-08-06 06:34:12
3
user996544841767
ሁሉም ወደ አሏህ ተመላሽ ነው :
ለሚስቴ በzአለሽ ማሬ
2026-08-10 06:14:54
4
susu_938
Susu :
የትነው
2026-08-06 11:14:48
1
family.mame
ሃቢል :
የት ነው ለሚስቴ ልግዛ 😍
2026-08-06 06:36:22
1
s661248
የ44ቷዋ ✌😉🔐🇬🇧💒 :
ትንሽ ጨምሪበት አንሶሻል 🤣🤣🤣🤣🤣ግን2000ሪያል ለኔ ብቻነዉ የሚከብደዉ ለናተምነዉ🤣🤣🤣😂😂
2026-08-07 11:25:44
3
user4z1xrsiqws
Rabiya seid :
ወይኔ ግራሙ ስት ነው ስፈልግ ነበር 2000 በትህትና መልሺልኚ አበሀ ላኪልኚ በታማኚነት
2026-08-06 06:32:25
1
birtukan.nurye
rich 🍫🍫 :
በኢትዮ ከሆነ ወየ በይኝ🤭
2026-08-06 08:46:21
0
user1420277016236
E,ነኝ እለከኛዋ😤💪😘 :
ስንት ግራምነዎ
2026-08-06 00:52:48
1
my.every.thing.is4
🇪🇹አንቺ ነሽ ሀገሬም እናቴ ዞሮ መግቢያቤቴ :
የእውነት ነው ወርቅ ነው
2026-08-30 09:09:21
0
user1851072284776
የተዋህዶ ልጅ ነኝ :
በመስቀል ምጭልኝ
2026-08-23 11:46:15
0
.fafiy
꧁የሴቷ ፍኖ★᭄ꦿ᭄ :
ማሬ ለቫሌ ሸርአርጊለት በፈጠረሺ😂😂
2026-08-19 14:09:44
0
taderose7
Tade Rose :
folor
2026-09-07 16:43:36
0
hiwet3610
Hiwet :
ስንት ግራም ነዉ
2026-09-08 20:22:19
0
love673012
❤model Sina 👸 :
ስንት ግራም ናቸዉ
2026-08-25 08:11:26
0
missyoufamily.1912
መልካምነት ለራስ ነዉ :
snt gram new?
2026-08-20 09:54:18
0
user92265732219
እመን እንጅ አትፍራ :
የት ነሽ
2026-08-05 20:57:41
0
To see more videos from user @fekergold21k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About