@adonaymada: 6.1 Million Followers I AM HONORED 👑

Adonaymada
Adonaymada
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 20:44:19 GMT
130589
23386
1071
4950

Music

Download

Comments

adonaybydanayit
Aduholic♾️ :
እግዚአብሄር ይመስገን!!የሸለሙህ ስለረዳህ አይደልም! የሸለሙ ብዙ video post ስላደረክ አይደለም! ሽልማቱ የተገባህ መኪና ስለሸለምክ አይደለም! የተሸለምከው! ተፅኖ ስለፈጠርክ ነው!! ጀግና ወጣት ስለሆንክ ነው ለብዙ ሰው መንገድ ስለጠረክ ነው!! ሀገርህን ራስህን ስላከበርክ ነው!!የተከበረን የሚያከብር! ለሀገር የሚጠቅምን የሚመርጠው bikila Away! አንተን እጩ ሲያደርግ እና አንተም ስታሸንፍ !! ምን ያህል! ሰዎች ልብ ውስጥ እንደገባህ ያሳያል!!! እንወድሀለን! ይገባሀል!! ኩራት ነህ!!🫠🫠
2026-08-05 20:59:44
289
amir.saka97
amir saka :
እንደኔ በዚ ልጅ ኩራት የሚሰማው
2026-08-05 20:48:07
340
oficiallteklit2
𝐍𝐚𝐟𝐤𝐨𝐭°®⭐ :
በኣጭሩ አንተ የ ኢትዮጵያ ብራንድ ነክ አለቀ:: 🔥🔥🔥🔥
2026-08-05 20:57:55
125
sudikart
Kidus ephrem :
እመቤቴ ከፍ ታደርግሀለች ገና 🥰👏
2026-08-05 21:03:49
149
samarsamar6195
سموبنت محمد :
አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግ
2026-08-05 21:03:45
78
inaliv8
𝗟𝐢𝐧𝐚⁴⁴⁴♾️🌸 :
Congratielaiton 6.1M🎊 FOLLOWERS yene Ambesa🤴🏽🦁❤️
2026-08-05 21:08:33
7
animalistic708
.𝙖𝙛𝙧𝙞𝙘𝙖𝙣𝙨$ :
ገና አለም አቀፍ አዋርድ ታሸንፋለህ እመነኝ ጀግናው👑
2026-08-05 20:47:25
144
hiwat.yemen
Hiwat🫰444 :
congratulations adonay 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-05 20:57:44
7
ayllaaaa12
Ayla :
Thank God for your win, congratulations🤍
2026-08-05 21:05:36
7
kertos19
kertos444 :
6.1 million followers. & half a billion likes. that's crazy 🥰
2026-08-05 20:51:38
4
thanksgod236
Thanks God 🦋4🦋4🦋4 :
እንካን ደስ አልህ የኔ ጀግና የኔ አንበሳ የኔ ንፀህ ልብ ሁሉ ደስ ይበልህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ጀግና
2026-08-05 21:22:40
17
mnid3233
ተስፋዊት💊 444💃 :
ይገብካል የስራህን ወጤት ነው ንጉሳችን🤴👑💪
2026-08-05 21:04:25
15
olfa1769
አዶናይን አትሙት እኔ አሎድም 444 💪👑። :
congratulations my king 6 1 million followers Lis go 10 million followers 💪🦁👑🔥
2026-08-05 21:52:40
6
susutina.aa
susu💗🤝🏻 :
6.1M Followers🥳🥳💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑👑👑👑
2026-08-05 21:16:45
3
martina122119
Martina444🤝🦋 :
በጣም ነው ምንወድህ
2026-08-05 21:19:24
10
weioyew1
m.ወሎየዋ 💋💎💐 :
የማይካድሀቅ አዶናይ ከመጣ ብዙወጣት አግዘካል🥰
2026-08-05 20:49:12
39
adwife54
AD🦢♾️ :
congratulations 🎊
2026-08-05 20:57:37
23
samarsamar6195
سموبنت محمد :
እንድሰጥ ይስጥህ መልካምነትህ አይጠቅህ ከምቀኛ ከሸረኛ አላህ ይጠብቅህ
2026-08-05 21:07:07
28
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About