@me_myself_1111: በሁላችሁም እንኮራለን 💪 ለኢትዮጵያ የ MMA Sport ጅማሮና እድገት ፈር ቀዳጅ ሆናቹ በታሪክ ትቀመጣላቹ @sedomartialart @gech11111111111111111113 @johnnydoesjiujitsu @ashuviews @yoha9000 @efc.ethopia.fighti @efc.ethopian.fighti #sedomartialart #johnnydoesjiujitsu #etfc #getachewsweatbox #sweatbox #በቀሉ #bekelu #ቦክስ #mmaethiopia #ethiopianmeme

ቀኝአዝማች
ቀኝአዝማች
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 17:00:00 GMT
408517
67554
317
2147

Music

Download

Comments

bilusuuma
bilusuma :
ወገን ይሄ ሰውዬ ሊመቸኝ ነው
2026-08-06 19:41:55
2265
abenezerbirhan125
abenezerbirhan125 :
I hope sedo wins
2026-08-06 20:37:36
533
kaito_memes
ካይቶ 🎭 :
ያርግለት ያራዳ ልጅ ነው 🙌🤝
2026-08-06 21:04:20
779
perasim__
perasim :
I’m from the future guys He lost
2026-08-28 03:36:17
180
879abunuassefa
Wiz haven 16⚖️ :
እመብርሀን የልብህን መሻት ትሙላለህ ወንድሜ 🙏
2026-08-06 22:56:44
316
yorr297
YO🫡 :
who is after the game
2026-08-28 00:08:27
127
neima215
نعيمة :
ያረብ ሰይዶን አደራ
2026-08-06 20:18:37
246
dr.entertainment1
DR Entertainment :
እስቲ እንደኔ ከኮንፍረንሱ በኋላ የተመቸው🤝🙌
2026-08-07 10:32:35
92
jonnyart2424
JONNY ART - የጆኒ ስዕሎች :
ይሳካል ብሮ መጠንከር ብቻ ነው 🥰🥰
2026-08-06 22:13:34
51
sebe.arsenal
𝓛𝓮𝓸¹⁰ 𓃵 :
king is here👑
2026-08-27 18:26:50
7
salihabdla
◌𝔰𝔞𝔩𝔦𝔥◌ :
ሰዎችን ከሩቅ ሆነን አንፍረድባቸው ሴዶን ሲቀርበን ወደድነው
2026-08-07 22:33:45
20
alhamdumehdikemal
hamdi :
አላህ ያሳካልህ ወንድሜ 🥰🥰🥰
2026-08-06 20:07:44
38
dishka2015
dishka :
ግን ይህ ሰው እውነቱን ነው የሚናገረው
2026-08-08 16:57:26
16
2699yahke
....... :
የሱ ጊዜ ጀምሯል የሁሉንም ልብ እየተቆጣጠረ ነው እመኑኝ ያሸንፋል💪💪
2026-08-09 13:02:01
11
jemilashukur
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ🤲🤲
2026-08-08 21:04:35
23
magiceditor0
Ella Edit🎞️ :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።🫵🫡🤝🫶
2026-08-27 21:10:53
15
aha.42
💫Ãmîñ✨ :
[Sticker]
2026-08-08 07:59:42
8
.1626716
ⒺⓃⓓⓛⓀ ተስፈኛው ⓰⛪️ :
ሲጀመር ሴዶ ቢሸነፍም ባያሸንፍም ጀግና ነው👌👌👌👌👌
2026-08-07 21:42:23
8
mubarekm01
@mubarik :
ትክክል
2026-08-07 05:52:57
7
baby123m1
Baby :
ግን እንደ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ በቀን የ 1 ብር እቁብ ብንገባ በቀን 130,ሚሊየን ይሰበሰባል ከእዛ በየቀኑ እቁቡ ለ 130 ቢወጣ ለእያንዳንዱ ሰው 1 ሚሊየን ይደርሰዋል ከእዛ በእሱ ትንሽ ቢዝነስ ይጀምራል ከእዛ በየቀኑ ለተለያየ 130 ሰው ይሰጣል ከእዛ ሁላችንም በቀላሉ ሀብታም እንሆናል ምን ታስባላቹ
2026-08-07 20:24:27
26
yrgalem.wake
YDkidsfashion :
የሆነ የገባህ ነገርኮ አለ
2026-08-07 14:31:36
5
j12345.41
j :
I wish if he wins but i dont think he have a chance against johnny
2026-08-06 19:55:51
18
eyobayenatu0084
ስም አልባዉ 🇪🇹💪 :
ልጁ ይችላል ነዉ የምላችሁ
2026-08-07 05:50:50
7
ma31so4
@መኑር=ሾፕ :
ድልም እድልም ካተጋ ያርገው ያአላህ
2026-08-06 21:49:04
10
To see more videos from user @me_myself_1111, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About