@minber_tv: 💭 የህልም፣ 🏃♂️የትጋትና 🎯ስኬትን ትስስር እያጎላ 3️⃣4️⃣ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡ 📌 ያስታውሱ! 📆 እለተ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ⏰ ከማለዳው 02፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 07፡30 ሰዓት ድረስ 📍በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ_ፓርክ በብዙ 🧡 ፍቅር እና አክብሮት አንድ ላይ እናሳልፋለን!! 🥰 🎫 የመግቢያ ዋጋ 6️⃣9️⃣0️⃣ ብር ፡ ቲኬቶቹን በሁሉም 🏦 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፤ በልዩ ቅናሽ በስልክዎ ላይ 📱 የሚንበር ሱፐር አፕን አውርደው በ5️⃣9️⃣0️⃣ ብር ብቻ #እስከ_ነሐሴ_3 መግዛት ይችላሉ። 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️ በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!
Minber TV | ሚንበር ቲቪ
Region: ET
Thursday 06 August 2026 06:34:38 GMT
Music
Download
Comments
𝓱𝓪𝔂𝓪𝓽𝓲🧚♀️ :
ቀጣዩን እንገባለን ብለን ነበር with my mom ግን የአሁኑ price goes expensive wellahi😔
2026-08-06 06:51:37
5
አቡ መስኡድ :
መግቢያው ብር ስንትነው
2026-08-06 12:00:04
3
Fozi love :
ወላሒ በጣም ለመታደም የምፈልገው ዝግጅት ነው ግን አሁን ላይ Self sponcer መሆን አልችልም መግቢያውን የሚከፍልልኝ ከተገኘ ዝግጁ ነኝ
2026-08-06 18:52:39
2
በቀን አንድ ሀዲሰ 📚📖 :
😘ቀን በሰለዋት ስደምቅ ነው😘
2026-08-06 06:40:38
5
Esaq+Nebil+Rahat :
masha Allah Price for one Person with 2 children's
2026-08-14 12:58:01
0
Selish abdi ሰውሁን ለሰው :
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ አሰላቱ ወሰለም አለረሱል አልላህ( ሰ ዐ ወ )ግጥም ነበረኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
2026-08-06 09:13:44
2
🦋بنت بابا :
ግን ለምንድነው ትኬቱን መግቢያ በር ላይ የማይሸጠው ሳልገዛ ረሳሁት ይህ የፃፍኩት ቅዳሜ ከምሽቱ 4:30ነው
2026-08-15 19:26:04
0
nebiha :
የአላህ እዚህ ቦታ መገነት ህልሜ ነው ያረቢ
2026-08-09 07:40:07
0
Hamex 🎧📿⏰ :
Inahallah🙏
2026-08-06 13:55:22
1
indiaindu :
zembawi mejles
2026-08-06 17:25:43
1
ኢስማኢል ጀበሩት :
የተጣራ ሰውን ምንግዜም አይቀር
መላ አለው ጀሊሉ ለሁሉም ነገር
2026-08-07 20:41:20
0
Amir Mustefa :
🥰🥰🥰
2026-08-06 07:44:10
0
mm :
🥰🥰🥰
2026-08-08 06:58:59
0
𝔸𝕃ℍ𝔸𝕄𝔻𝕌𝕃𝕀𝕃𝕃𝔸𝔸ℍ❤️❤️ :
🥰🥰🥰
2026-08-06 15:00:11
0
Hamzisha Omer@ :
🥰🥰
2026-08-07 16:27:57
0
nure :
❤️❤️❤️
2026-08-08 03:41:40
0
ኒፈስ ነው ዘማዴ :
💝💝💝
2026-08-07 08:12:32
0
H🇪🇹ETHIOPIA :
🥰🥰🥰
2026-08-07 04:12:39
0
𝖆𝖒𝖎𝖗 🕋🕌📿 :
🥰🥰🥰
2026-08-06 19:20:03
0
Husee Citizen🩵🩵 :
❤️❤️❤️
2026-08-06 11:28:00
0
fue'x 13 :
🥰🥰🥰
2026-08-07 13:24:10
0
Fatih abdulahi :
❤❤❤
2026-08-06 14:34:22
0
fetu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-06 11:46:26
0
mm :
❤️❤️❤️
2026-08-08 06:59:01
0
ድምፅ አልባ ድምፃዊያን 🎤🎤🎤🎶🎵🎵 :
🥰🥰🥰
2026-08-06 07:34:58
0
To see more videos from user @minber_tv, please go to the Tikwm
homepage.