@teka1tad: #የሰበረ_ልብ💔💔💔#big_respect_and_love_for_all_mother #creatorsearchinsights #fyyyyyppppppppppppppp #fyyyyyppppppppppppppp

ⒹⒺⒶⓇ🔗ⓂⓄⓂ
ⒹⒺⒶⓇ🔗ⓂⓄⓂ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 07:39:40 GMT
818844
72170
1164
4700

Music

Download

Comments

be2121zi
ፅናት :
7 ክፍል ሆኜ ሁሌ አንድ ጫማ ብቻ የምትለብሽ የምትኖሪባቸው እናት አባትሽ አደሉም ወይ ብለሽ ያስለቀስሽኝ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ብዙ አለኝ ☺️
2026-08-08 16:01:30
74
sani_shakir16
mehamed :
ፈጣሪ ሆይ ችግርም የተቸገረም አታሳየን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-08-06 13:19:24
106
mehiret.zewdu
Mehiret Zewdu :
ምኑም ሳይገባን ፈራጅ አንሁን እስኪ
2026-08-06 10:09:25
65
abdi.boss35
@Abdi boss🎂🍓 :
እንበዬ መቆም አቀተው ወለይ🥰🥰😭😭😭
2026-08-07 06:13:43
41
user9813948773486
selmone :
ሂወት እደኔ ያስጠላዊ
2026-09-17 16:06:15
5
queenmekdes
Mekde :
እኔ ትምህርት እድማር አይፈልጉም ነበር እና ሁሌ የትምህርት ሰአቴ ሲደርስ ብዙ ስራ እታዘዛለው ከዛም ቶሎ ቶሎ ብዬ እደምንም ከጨረስኩ በኋላ ይረፍድብኛል ሁሌም እቀጣነበር ትምህርት ቤት 😥😥😥አሁን የመዳም ቅመም ሆኘ ቀረሁ አላሳዝንም 😭😭😭
2026-09-12 21:43:31
6
endaslxaf7j0
ስመኝ ክስቶ :
በተለይ እኔ ላይ
2026-08-06 10:16:46
29
genzeb.lase
𝑮❤𝑙𝑜𝒗𝗲💖𝘽ዬ ብቻ🌏 :
በጣም ማርያምን ስንታችሁ ፈረዳችሁብን🥺🥺😭
2026-08-06 16:59:05
11
abusa4367
ባሩክ :
እነ የትምሪት ክፍያ አጥቸ የድግሪ ትምሪተን አቋራጥኩ 😭😭😭😭😭እዝነ አራተኛ አመት ማናጅመት ተማሪ ነበሪኩ
2026-08-06 20:43:43
6
muktar.kemal92
Muktar Kemal :
የተኖረ ሂወት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-18 20:57:30
1
aman60388
aman :
min biye ligerachu
2026-09-10 07:34:22
1
medu12162730
medu family :
እኔና እህቶቼ ያሳለፍነው🥺🥺🥺
2026-08-06 18:34:38
7
yenatulij545
𝗡𝗮𝘁𝘁𝘆𝗶🍁 :
🥺euff
2026-09-14 17:15:46
2
beti.mm6
betelihem :
በሂወቴ የማረሳት መምህር ኣለች ኢዲህ ያረገቺኝ
2026-08-06 12:03:32
6
user5635181213495
እናቴ ማርያም ናት21🙏 :
ኡፍፍ 🥺
2026-08-06 13:52:50
8
kiyaye1832
🌺Deymonya💥✨ :
😔
2026-08-07 20:16:26
1
user8447068481608
ጌታሆጀይ ኢትዬጵያን አስባት !!! :
ሁላችንም አልፈነዋል ግን ሲያልፍ ታሪክ ይመስላል🤔
2026-08-08 09:41:01
5
eskedar626
Eskedar :
ይህ የሚኖር ሂወት ነው😭😭😭😭😭
2026-08-12 17:59:09
2
teka1tad
ⒹⒺⒶⓇ🔗ⓂⓄⓂ :
ሁሉንም አልፈን ለዚህ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-11 04:33:24
20
tg.sweet48
tig👄my 🍫own✍️way💍👄 :
ያለጥፋቴ የደረሰብኝ ቅጣት ቢቆጠር 😭😭
2026-08-06 09:57:27
9
abdrazak7217
abdrazak :
አንዳድ አስተማርወች የተማርንችግርጠጋብሎ መጠየቅ ኣሐባቹ
2026-09-17 19:26:47
1
redu977
ግዜዳኛው? :
ይሄ ጠባሳ የብዙወቻችን ኢትዮጲያዊ ነው 😭😭😭
2026-08-14 16:16:11
2
memusic0398
no name :
cheers[Cheers][Cheers] Be Amet 1 Lbs Tegeztoln Ladeginew
2026-09-12 16:30:02
1
marisan697
@marisan 13 :
😳😳gin endez yetamar ale
2026-09-14 18:54:50
3
horokuma1
horokuma :
i am sorry
2026-08-07 10:05:26
2
To see more videos from user @teka1tad, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About