@fewus_menfesawi: #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #አባገብረኪዳን #aba_gebrekidan #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ ጉባኤ ቤት
ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ ጉባኤ ቤት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 09:35:21 GMT
128891
23060
159
3172

Music

Download

Comments

mili.tadese
Mili Tadese :
እና ፀበል ቦታ እየሄደ የሚጮሆው ሁሉ እየዋሸ ነው ማለት ነው? እስኪ ኣስረዱኝ ማወቅ እፈልጋለው?🙏
2026-08-09 14:52:30
12
sewunma
I ሰው :
ይቅርታ ያድርጉልኝና ሁሉን አውቃለሁ እያበዙ እና ወንጌሉን ብቻ ቢያስተምሩ
2026-08-17 17:47:04
4
binyam503
dn bini :
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን🙏
2026-08-06 09:42:22
33
engudaydag
Enguday Dagnaw 24💖24💖21💖21 :
ሚገርም እኮ ነው እኔ እራሱ ይደቀኛል ደግሞ ለማስፈራራት ሁሉ ይሞክራሉ አንድ ነገር ብንናገር አለብሽ አለብህ ብለው ቁጭ
2026-08-06 11:14:39
11
dagisharew
Dagi@Sharew :
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስዎ የዚህ ዘመን ሃዋርያ ነዎት❤
2026-08-08 18:57:50
15
kalu.butik09
@kalu.butik :
abatachn gn endeteredut aydelem ye memhr tesfaye abera getemegn yemil tmrt adamtu yredachuhal egziabiher lbonachnn yabraln
2026-08-16 11:55:12
0
mamusha887
(ስለኛ 🗣 እናውራ )🤔 🖤 🧡 💚 🤣 :
አባታችን እሺ መልሱልን ታዲያ ይህ ሁሉ ሰው ለምን ይሰቃያል ...?
2026-08-09 08:42:58
3
user1035230429923
የድንግል ልጅ 💞 :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-08-06 09:48:21
6
bereket74703
bereket :
በዘመናቺን ያገኘነው አባት
2026-08-06 18:40:17
8
kidu1238
kidu :
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ
2026-08-17 19:03:36
1
12mezimur
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🙏 :
የእኛ ስጦታ አባት እግዚአብሔር የሀዋርያቱን ፀጋ ያድልልን አሜን 🤲 🥰🥰🥰
2026-08-09 20:02:22
4
nebiyatshimelis
Nebiyat :
እውነት እውነት
2026-08-09 10:15:40
2
zay_tote_bag
@Zay_tote_bage for church ☦️ :
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሀባቴ የልቤን ነው የነገሩልኝ🥰
2026-08-06 12:14:55
3
gdsgjkb
NaNa :
አሁን እኮ ችግሩ ጥበብና ጥንቁልና አንድ እየመሰለን እኮ ነው
2026-08-09 11:20:30
2
adamedme
Adam :
የእግዚአብሔር ስጦታ የሆኑ አባት
2026-08-12 22:56:22
1
shewit.kiros8
shewit kiros :
ነገሩ ግራ ያጋባል እንደ ቀልድ የሚታይ አይደለም አባታችን በዚህ ዙርያ ብዙ ማብራሪያ ቢቀርብልን
2026-08-12 15:26:41
1
maheletsewnettege
Mahelet Sewnet Tege :
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏
2026-08-08 10:40:02
1
habtamualemu787
Habtamu Alemu :
ተመስገን አምላከ:ይህ ዘመን ስለባረከኝ።
2026-08-08 19:29:21
2
lovely1_008
Sweet 🍡🍡🍡 :
አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ ፥ እንደበደላችን አይሁን😳 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።
2026-08-07 07:15:55
2
ezu.2116
Ezana🌴 :
አይ አባዬ ክፉ ክፉውንም ለማወቅ ሰዓት መቼ ይወስድበታል ከኔ ጀምሮ
2026-08-06 10:28:32
2
yisuhona
Yisak@H2 :
tebarkulgn abate irsoo baynoru man yatsnanan nbr temsgen 🙏🙏
2026-08-06 15:10:57
3
abebesisay123
abebe sisay :
ፍጥረት ይጠብቅዎት!!!
2026-08-06 21:00:08
0
To see more videos from user @fewus_menfesawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About