@moka210:

ዳንዲ 𝐁𝐎𝐘🎖️
ዳንዲ 𝐁𝐎𝐘🎖️
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 06 August 2026 10:30:55 GMT
110528
1793
168
177

Music

Download

Comments

di..ma7
𝐋𝐢𝐟𝐞.𝐢𝐬.𝐇𝐨𝐩𝐞🤷 :
ውላሂ እኛ 4400 እሪያል ተቀምተናል ስሜቱን እሚያቅ ያቀዋል ውላሂ
2026-08-06 20:26:56
22
zxkfdhdbjfhz
ምርጥ ዘር✝️♥️ :
ጀግና ናቸው💪
2026-08-06 21:33:21
26
wollaggawu
አመለኛዉ🐆 :
እኔም ከአመት በፊት አላህ ይቅር ይበለኝ 6 🐐አንቄ እሽብኩላይ አንጠልጥዬለት ህጃለሁ😁
2026-08-07 11:49:18
9
eyerus921
Suzzi 🇪🇹 :
የሴቱን መላ ፍጠሩማ ጌታን ንገሩኝ
2026-08-08 12:13:17
2
user9502053908529
--ባርቺ ❤❤ነኝ የበረሀዉ❤ :
እኔግመል ለሡዳኔ ሸጨነዉ የወጣሁት 2000ይዞብኝ 9ሽ ግመልሽጨወጣሁ ግን ሡዳኔዉን ይዞታል መጨረሻላይ
2026-08-06 17:56:02
3
eyeruseyerus93
ጎጃሜዋ ነኝ 🌹🦅🐅 :
1አመት ይዘዉብኛል እረ ህግ ምታዉቁ መላ በሉኝ 😭
2026-08-07 21:21:54
1
.nem284
ንስሯ =_🦅 _የራያዋ 🌾,💜 :
ደግ አረጉ ባክህ በዚህ ሙቀት አፈር በልተው ሰርተው ብር የለም ሲባሉ ስሜቱ ሆ 🥺
2026-08-07 03:46:22
9
user90146587613034
የበረሀዉ 🍻✌️ :
ደግ አረጉ💪💪👍
2026-08-06 16:52:04
7
tig2610
☕ናይላ :
😢😢😢😢እንዴ ለምን ይነቅላሉ
2026-08-06 12:44:56
6
user720114187530
(ነኝ የአጋምሳዋ ነስር 🦅🦅የማሜ ሸጋእህት) :
ሀቂቃ ያናዳሉ ለፍተህ አልሰጥም ሲሉ
2026-08-06 19:49:36
8
sey.seya.kewsu
Sey Seya the gunners :
በነሱም አይፈረድም ግን ደሞ ለ አሏህ ቢሰጡት የተሻለ ነበር
2026-08-07 18:33:13
1
fanaya.abdu
FANAYA Abdu :
ደግ አረጉ እሰይ
2026-08-08 12:06:46
0
babuye018
babu 27 :
እደዚህ አይደረግም ወርህን ስጨርስ እስከ አስር ቀን ጠብቀህ ካልሰጠህ ስራዉን ትተህ መቀመጥ ነዉ እጂ እደዚህ ጥሩ አደለም ብዙ ጣጣ ሊመጣ ይችላል
2026-08-06 17:39:39
2
seada.jamal1
ሡሡ😘💕 :
ሌሸ ነዉ የሚነቅሉት🤔
2026-08-06 11:37:52
2
mahi86657
mahi 💚💛♥️ :
ጎበዝ ከወር በላይ በነፃ አትስሩ እነሱ ተቀይረዋል 🥺
2026-08-06 21:35:37
1
abdela.mahmud7
➴𝕝𝕚𝕛◌A𝕓𝕕𝕦🥀 :
ያረቢ ሙቀቱኮ
2026-08-06 19:34:44
1
sewyaaberh
ባይሆን ጥሩ ነበር💘😓 :
ፍታቾው ይታያል ፈጣር ይጠብቃቹ😭
2026-08-07 10:10:54
1
user5478927674634
ነኝ የማጄቴዋ❤ :
ደግ አረጉ
2026-08-06 23:32:08
2
itellala763
ስራነሽ ብሀርዳር 💙🏝️🌍👑♥️💍🔐 :
ቢያናድድም ግን አትክልት አይነቀልም አትክልት ማለት ዘርነው🥺🥺🥺😥
2026-08-06 17:45:03
1
user9537067363394
የድሃዉ ኩሩ✌️🤟💪 :
እኛም 3ት ፍየል አረደን ነዉ የጠፋነዉ ግን አልበላነዉም እናም አላመለጥነም😭
2026-08-06 17:25:06
0
kalid7809
🎤ሙ➣ላ◈ቃ➲w🎼➵◉◦ :
አብሽሩ ንቀሉተቃጥየሠርቸማ አያቃጥለኝም🥺
2026-08-06 15:21:57
1
never.give.up1294
Never Give Up :
ደግ አረጉ እና የሚሠጥ ይሁን የማይሠጥ በምን ይታወቃል እና ደግሞ ከወርህ በላይ ማ ሥራ አለህ የምትለው ለመሻወርም እኮ ገንዘብ ያሥፈልጋል
2026-08-06 12:41:19
1
samerasamera705
semira ወለየዋ :
አሉ ግን አልተያዙም
2026-08-08 16:15:24
0
duniyaanqormaata0
Zeyneb👑♥️ :
ደግ አረጋቹህ
2026-08-08 16:26:55
0
seada.jamal1
ሡሡ😘💕 :
ለምን🤔🤔🤔
2026-08-06 11:37:19
0
To see more videos from user @moka210, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About