@janomedia11: መለስ ዜናዊ ትውስታ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

📢ጃኖ ሚዲያ እና ኤቨንትስ🧨💚💛♥️
📢ጃኖ ሚዲያ እና ኤቨንትስ🧨💚💛♥️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 10:49:42 GMT
423619
43264
586
6302

Music

Download

Comments

official.gu.4
official AG 444 :
https://vt.tiktok.com/ZSVU7HA6V/
2026-08-20 18:48:08
0
user5990814661314
user5990814661314 :
ባተ ጊዜ የበላሁት አሁን ችግሩን ተቋቁሜዋለው
2026-08-12 18:29:57
432
sisu128015
sisuOrto@12 :
ይኸው ቅ/ሚካሄል ምስክሬ ነው እኔ አባቴ በሂወት ዘመኔ ሲያለቅስ አይቼ አላቅም እስከ መለስ እስከመተበት ቀን ድረስ መለስ ከሞተ በዋላ ግን እስከ ዛሬ እያለቀሰ ነው
2026-08-13 19:29:41
116
www.tiktokhopehope
@# Ozil :
ቀኑን ሙሉ ቢያወራ የማይሰለች ሰው ነበር
2026-08-08 13:37:22
348
i97653
በላይ ራማ :
ለካ እንደዚም መሪ ነበረን😭😭
2026-08-13 18:09:17
135
isrugebru
ISRU GEBRU :
My king 👑👑👑 Meleseyyyyyyyy
2026-08-20 04:34:17
0
fitsumtebeko
Fitsum tebeko :
ሲነግረን ተኝተን ሲሞት ነቃን!
2026-08-13 22:22:28
84
tigtigtigray0tigray
s🦋e🦋m🦋u🔥 :
ሰትሞት የፈራሁት ያለቀሰኩት ለካ በምክንያት ነበር እሄ ግዜ ልያሳየኝ ነው ያሳደገኝ🥺
2026-08-13 19:17:37
45
19.19655
19 ልዬ ነህ ለኔ 19 :
ኣንተ ብትኖር እኮ አንስቃይም ነበር❤️❤️❤️❤️
2026-08-13 18:33:42
72
user1868804281651
አድኖ :
ፈጣሪ በሰማይ ነብስህን ይማረው ያለስራህ ያለክፋትህ ስናማህ በመኖራችን ንስሀ መቀበል አለብን።
2026-08-10 06:31:30
104
abreham_310
AbreHam_310 :
ንግግሩ ሁሉ ነገሩ ሚያምር ጀግና
2026-08-10 18:06:36
84
user2461143055729
Melaku21 :
መሌ ማለት እኮ ጥበብ ከጲለጦስ ፍቅርን ከክርስቶስ የተማረ ደግ መሪ አባት ነበር እኛ ልንረዳው አልቻልንም እንጂ
2026-08-14 04:59:47
34
eyobbaba5
yoyo :
አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን ብታያት ምን ትል ነበር አተ ጀግና መሪ
2026-08-13 05:43:03
36
hagosmuouz
one Love :
ፀፀቱ አንገበገበኝ
2026-08-13 19:22:40
45
haile21190
Haile@Broker :
እኔ አሁን 28 አመቴ ነው ግን ባንተ ጊዜ በአንድ ብር አራት ዳቦ ያውም አንዱ በቃኝ የሚያስብል ትላልቅ ዳቦ ገዝቻለሁ አሁን ግን እስኪ ሆድ ይፍጀው
2026-08-13 18:31:51
41
tesfaymahari6
tesfay mahari :
የኔኣባት ነፍስህን በኣፀደ ገነት ያኑረው
2026-08-14 11:31:52
15
mahletmahi175
mahi mahi :
አንተ ብቻ አውራ🥰🥰🥰
2026-08-13 19:21:36
17
yewhansyewhans
@@@@@ :
:27 ዓመቱ የጨለማ ጊዜ ይመለስልን...ናፈቀን
2026-08-12 03:28:52
21
user6707328868848
CM furniture jimma :
የሰላም አባት🙏
2026-08-13 19:17:44
9
mesi7943
Mesi የማርያም 🦋🦋 :
መሌ ህዝቡ ሁሉ እንዴት እንደናፈቀ 😭😭😭
2026-08-14 10:23:50
8
baya0703
baya :
ewnat naw baba
2026-08-13 07:15:22
5
shegawabebew21
ሸጋው አበበው :
ኢትዮጵያ ሀዝብ በጣም በጣም ያንተ እዳ አለብት እኔ ግን አስክሬኑ የት ነው ያለው ነገሩኝ የወስጤን ልነገርው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-13 18:08:48
37
aschalewaschea801
ትንሣኤ :
በሳል ሰው ነው ነገር ግን ሃገራችን ላይ የብሔር ፓለቲካ አምጥቶ ህዝባችን እርስ በእርሱ እንዲገፋፋና እንዲጠላላ ያደረገ ክፉ መሪ ነው!!
2026-08-06 11:40:02
21
biruk38birehanu
Bura ዘ -ጨርቆስ :
አሁን ድህነትን ሳይሆን ደሀን ማጥፋት ነው ፖለቲካው
2026-08-15 15:48:56
6
dire_borena0
Dire Dawa sabian@Liverpool :
አልተረዳነውም ነበረ። ብቻ ይበለን አቦ።
2026-08-06 19:37:17
32
To see more videos from user @janomedia11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About