@samrawit1621: ቀይ ሽንኩርት መከራና ችግርን ወደራሱ የማስጠጋት ባሕርይ አለው። ለምሳሌ አንዱን ራስ ይላጡና የእበት ወይም የፍግ ክምር ላይ ያስቀምጡት ።በግማሽ ቀን ውስጥ በስብሶ ያገኙታል ።እግርዎ ወይም እጅዎ ላይ በሚቆስሉበት ጊዜም ቀይ ሽንኩርት ይሰሩበት።ከሰዓታት በኋላ የሽንኩርቱ መልክ ተለውጦ ያገኙታል።እናም ቀይ ሽንኩርት  ሕመምዎን ይታመማል ፤ሞትዎን ይሞታል ። በቀይ ሽንኩርት ውሰጥ ያለው ንጥረ ነገር ተውሳኮችን(በሽታዎችን)ወደ ራሱ የመሳብ ባሕርይ አለው። ከዚህ ጋር የተየያዘ አንድ ታሪክ አለ ይሄም፦ ተስቦና ኮሌራ በነገሱበት በአንድ ዘመን አንድ ቤተሰብ የቀይ ሽንኩርት ራሶችን በገመድ አስሮ ከቤቱ በር መቃን ላይ አንጠለጠለ።ተስቦና ኮሌራው በእያንዳንዱ ቤት ገብቶ የሰውን ሕይወት ገሎና በሽተኛ አድርጎ በመጨረሻም ተሰናበተ ።አደጋ ያላገኘው ቀይ ሽንኩርት በራፉ ላይ የሰቀለው ቤተሰብ ብቻ ነበር።በመጨረሻም ያ ቤተሰብ ቀይ ሽንኩርቶቹን ከተሰቀሉበት ሲያወርድ ሁሉም የጠቋቆሩና የበሰበሱ ነበሩ።ቀይ ሽንኩርቶቹ ያንን የሞት ሰራዊት ከበራፍ እየጠለፉ በመመከት ራሳቸውን መስዋዕት አድርገዋል ። ለቀይ ሽንኩርት ይሄን የመስዋእትነት ባሕርይ የሚያላብሰው ንጥረ ነገር "ሰልፋይድ ኦፍ አሊል" ይባላል ።ይኸው በጥሬ ቀይ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ቁስልን ለማዳን የሚያስችል ከባድ ፀረ ባክቴሪያ ኃይል አለው።ቀይ ሽንኩርት በሚቀቀልበት ወቅት አፍንጫን የሚሰነፍጠውና የሚያስለቅሰው ጠቃሚው ንጥረ ነገር ስለሚተን ፣ተውሳክን እንደ ማግኔት ወደራሱ የመሳብ ኃይሉም ይነጥፋል። ቀይ ሽንኩርት ኢንዛይሞች፣ቫይታሚን ኤ፣ቢ፣ሲ አለው።እነዚህ እሳት ሲነካቸው ይኮበልላሉ።ፍሬሽ ቀይ ሽንኩርት ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ኮሌራ አቋም ያለው ሲሆን በጨጓራ ውስጥ ምግብ ፈጭ ፈሳሾችን ያነቃቃል ፤የደም ግፊትን ይቀንሳል ።የተቀቀለ ሽንኩርት ለፊኛ ችግሮች ፣ለሆድ ቁርጠት፣ለምግብ አለመፈጨት ፣ለድምፅ መጎርነንና ላበጠ ጉሮሮ መፍትሔ ይሆናል ።ቀይ ሽንኩርት በከሰል ፍም ላይ በመጥበስ ታማሚ ጆሮና ጥርስ ላይ ትኩሱን በጥንቃቄ ቢያስቀምጡት ሕመምን ያስታግሳል።ቀይ ሽንኩርት የኩላሊትን ተግባር ያቀላጥፋል።ቀይ ሽንኩርት በከሰል እሳት ላይ እንደ በቀሎ ከተጠበሰ በኋላ በጠርሙስ ተዳምጦ ትኩሱን በቆዳ ላይ የሚበቅል ዕጢ ወይም ቁስል ላይ ሲታሰር ለፈጣን ፈውስ ይረዳል።ቀይ ሽንኩርትን በማሽንም ሆነ በሙቀጫ ወቅጦ ከማርና ከውሃ ጋር ከደባልቆ በመጠጣት ሳልን ማስወገድ ይቻላል ።የተቀቀለን ቀይ ሽንኩርት ትኩሱን እንደ ድንች መግመጡ ጉንፋን ያስታግሳል። መረጃው ጠቃሚ ሁኖ ካገኙት በቅንነት  like,share በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩት።ቀጣይ የምለቀው አስገራሚ መረጃ እንዲደርስዎት follow ማድረግዎን አይርሱ። ሰናይ ጊዜ #ቀይሽንኩርት

Samrawit
Samrawit
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 11:47:47 GMT
199525
5008
154
1564

Music

Download

Comments

mekush628
MEKUSH ART :
እግዚአብሔር ያልሰጠን ምን አለ ሁሉም ከሱ ነዉ ተመስገን
2026-08-07 16:10:23
27
user7660670409239
gashe :
Enameseginalen
2026-08-07 15:09:08
1
user5672855195196
user5672855195196 :
ok
2026-08-08 06:03:36
1
hashim.hamdu
😂😂ሳቅ+ቁምነገር🤔🤔 :
እኔ ፉል ሳዝ ሽንኩርት በብዛት እና ሳይበስል ነው
2026-08-07 18:03:46
1
melaku.abera
Melaku Abera :
ሞተን የሞተልኝ ኢየሱስ ብቻ ነው
2026-08-08 00:52:20
7
user77608291997712
user77608291997712 :
ምንጩ አልተጠቀሰም ።
2026-08-08 14:42:42
1
esayas7702
ኢሳይያስ ታገለው :
ከምር
2026-08-08 03:41:57
2
tarikyemariyamlej
ታሬ ዘ ሩፋኤል 13 :
ይሄ ፕላትፎርም እኮ ስንቱን አስተማረን ለበጎ ነገር እንጠቀምበት በርቺ ሌሎችንም የሚያስተምሩ ነገሮች ልቀቂልን ክብረት ይስጥልኝ ብያለው ደስም ብሎኝ ፎሎ አድርጊያለው
2026-08-08 06:19:11
5
walialeo
ጊዜ :
የድሮው ነው ወይንስ ያሁኑ
2026-08-10 16:36:03
2
helenwoldesellasi
Helen woldeselassie :
አንድ ቪዲዮ አይቼ ቀይ ሽንኩርት ለማዲያት ስትሰራ አይቻለሁ ተፈጭቶ
2026-08-11 10:34:34
2
user8755882508160
Etewa :
እናመሰግናለንደ
2026-08-07 18:51:48
1
almaz.aychliluhm
Nisir Fashion Design Center :
True
2026-08-08 06:48:15
1
tarikutariku363
Tariku Tariku :
ok
2026-08-08 05:34:08
1
tekalamo123
te223344@ :
ተባረክ
2026-08-07 19:23:10
1
muktar0780
muktar :
በጣም ነው የምንተዋወቀው
2026-08-07 18:04:25
2
user47751259627736
ማሚላ ማን :
እናመሰግናለን
2026-08-07 21:40:11
1
bitaniya6121921
ቢታኒያ yemsihu liji☦️ :
እናመስግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን🌺🌺🌺🌺
2026-08-09 00:44:51
1
zenutesema0
zenutesema0 :
ameseginalehu tiru timret new!
2026-08-07 13:17:35
1
user9747857576276
ሰላም ለሁላችን :
ሌላ ምን እናድርገው
2026-08-08 04:59:07
1
etagegn057
etagegn :
tewedede 130"'
2026-08-12 14:37:15
1
fantahun501
fantahun :
ጥረ ነው
2026-08-07 16:28:08
2
zemene.melaka
Zemene Melaka :
ማርያም ጉንፋን ሲይዘኝ በተለይ ጉሮሮዬን እከከው እከከው እሚለኝን ነገር አንድ ሙሉ ቀይ ሽንኩርት ልጨ ብቻውን እዬገመጥኩ እበላዋለሁ።።ከዛ በአክታ መልክ ነው በቶሎ እሚወጣልኝ ።።።
2026-08-09 04:23:27
1
tamirattekena
jesus is lord :
10Q you 🙏
2026-08-07 17:50:55
1
girma9463
Girma :
እግዚአብሔር ይስጥልን
2026-08-07 15:18:47
1
makiba.off
makiba off :
እኔ ያልካቸዉ ነገሮች ሁሉ በነጭ ሽንኩርት ነዉ የሰማሁት ግን እሞክረዋለዉ 10q🙏🙏🙏
2026-08-09 17:21:56
1
To see more videos from user @samrawit1621, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About