@emushamtataw: አላፈገፍግም አሃሃ ፅኑ ነው እምነቴ ሆሆሆ ፅኑ ነው እምነቴ ሀሀሀ የጠላቴ ሳንጃ አሀሀ ቢደቀን ከፊቴ አሀሀ አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ በእሳት ለነደደው ቤተ እምነቴ ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ በግፍ ለታረደው ወንድሜ ባጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ በግፍ ለታረደው ወገኔ አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ አላፈገፍግም አሃሃ ፅኑ ነው እምነቴ ሆሆሆ የጠላቴ ሳንጃ አሃሃ ቢደቀን ከፊቴ ሆሆ አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ በትግል መንገድ ላይ ወድቄ (2) ጓዶቼን መቼ አጣሁ ፈልጌ (2)
የአማራ (Fano)🦅
Region: QA
Thursday 06 August 2026 12:33:56 GMT
Music
Download
Comments
@Gechi :
errrrruuuuyyyy wuber kdus micael kekfu neger yitebkachihu🥰🥰🥰
2026-08-23 22:12:20
0
user5408111325182 :
እግዚአብሔር ጋሻ መከታ ይሁንልቻሁ
2026-08-24 18:31:43
11
titiye :
እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቃቹ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 16:59:36
52
rahel :
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
2026-08-24 20:55:09
2
ተመስገን :
ኧረ ኑ በፈጠራቹ
2026-08-24 07:11:39
6
ኡሙ ሀፊዛ :
አማረየ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
2026-08-15 11:09:24
10
Andarge Seba :
እመቤቴትጠብቅህ ቹሁ
2026-08-09 15:58:52
36
rich ምንጃሬዎ 💚💛❤🇱🇧 :
2026-08-11 22:03:58
27
Zed 🇪🇹😘🇧🇭 :
ኡፍፍ እስኪ አላህ ይጠብቃችሁ🥺
2026-08-15 12:37:04
7
DanielDesmond :
ሰላም በኢትዮጽያ እንዲሰፍን አጥብቄ አብዝቼ እግዚአብሔርን የምለምን ብሆንም ግን እነዚህን ንቁ ቆፍጣናና ፍትህ ፈላጊዎችን ወጣቶችን ሳይ የልጅነት ወኔ ይቀሰቀሳል !!!🙏🙏🙏👍❤️
2026-08-13 14:54:39
9
meLona :
የጌታ እናት ትጠብቃችሁ
2026-08-09 17:58:08
20
mimitasfa :
2026-08-09 15:04:29
3
Dawit Getachew :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-08-08 18:02:06
2
ሀበሻ ነኝ!!👏👏👏👏❤😘 :
ሞራል ብሎ ዝም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 20:39:49
3
shewa :
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 🥰🥰🥰
2026-08-23 17:50:35
3
To see more videos from user @emushamtataw, please go to the Tikwm
homepage.