@user7255456184393: #مسلسل #اكسبلور #جديد #لايك #متابعه حلو كثير بس انا بكره اعراس

🌸جيهان🌸
🌸جيهان🌸
Open In TikTok:
Region: TR
Thursday 06 August 2026 13:00:02 GMT
28859
1313
53
53

Music

Download

Comments

user1684319232562
اوشيك باشريف :
التالي
2026-08-10 22:54:29
1
user4585630421412
صالح علي :
ززنتتنااواوةتنتات
2026-08-12 07:35:31
2
la.mafia.rebelle
شوقار عبيد :
🥰🥰🥰
2026-08-21 20:18:45
2
ayoupayoup0978
Ayoup Ayoup :
🥰🥰🥰
2026-08-06 14:15:44
3
user45309493463983
خليل داحش :
😂
2026-08-09 19:15:41
1
alihm998
ali H.m :
🥰🥰🥰🥰🥰👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨
2026-08-06 20:24:53
3
user46143866131936
🥰🥰 :
🥰🥰🥰
2026-08-06 14:30:08
3
dsfrghdcvs.dsfrgh
اسم صالح :
🥰🥰🥰
2026-08-25 14:22:28
0
user4394272302151
خضر :
😳😳😳
2026-08-18 19:56:55
0
zakariamahamat7580
zakariamahamat7580 :
😁😁😁
2026-08-29 08:53:02
0
userc3qq6kspgm
مسلسل علي رحمة عثمان :
✌️✌️✌️
2026-08-26 20:59:37
0
4g7871
🧃زول سوداني 🇸🇩 🇸🇩 🍊🧃🧃 :
😂😂😂
2026-08-25 19:13:38
2
user7528188139980
حسين ابكر الشهيد :
🥰🥰🥰
2026-08-22 21:25:22
0
user6003452831722
هاشم ود هاشم :
🥰🥰🥰
2026-08-24 11:15:19
0
user4882837672854
عبدالعزيز محمد :
🥰🥰🥰
2026-08-27 11:17:44
0
userf3j6uonqk2
🥷🏼ورشفانة 💸 :
✌✌✌
2026-08-23 01:29:43
0
selalanibianamht
صلي🤲 على🤲 النبي :
🥰🥰🥰
2026-08-23 09:25:09
0
nilalasa0
nil almusiri wal da aljdamouss :
🥰🥰🥰
2026-08-23 11:36:54
0
.mou4214
Yezzne «10« :
🥰🥰🥰
2026-08-24 01:52:07
0
sbasalbhh6i
الشبلي شراره :
🥰🥰🥰
2026-08-22 18:55:10
0
user9171192420507
جبر الخواطر🤲🏻 :
💔💔💔
2026-08-20 20:14:14
0
user70335044562837
ام سعد :
🥰🥰🥰
2026-08-19 13:51:28
0
bolimadjou112
Boli Madjou :
🥰🥰🥰
2026-08-27 12:55:35
0
user6982214835031
طاير الشوق :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-06 14:56:56
0
To see more videos from user @user7255456184393, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዝሙት   እንዳትወድቁ   ተጠንቀቁ መዘሞት፣ ማመንዘር፣ መሴሰን  ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ስለሚሆን አንብቡትና አዛምቱት ሁሉ በአግባቡና በሥርዓት ይሁን #በዚህ_ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው።
በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ መዘሞት፣ ማመንዘር፣ መሴሰን ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ስለሚሆን አንብቡትና አዛምቱት ሁሉ በአግባቡና በሥርዓት ይሁን #በዚህ_ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው። "ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ቅዱስ ጳውሎስ ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይኑረው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል። እንደ አንበሳና ርግብ ያሉ እንስሳትን እንኳን ብንመለከት ከሕይወት አጋራቸው ውጭ አይሄዱም። እንግዲህ ከእነዚህ እኛ ለምን እናንሳለን??? ነጻነት ሥላለን ከሥርዓት አንውጣ 👇👇👇 አንድ ሰው በሕይወቱ ራሱ ኃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ኃላፊነት ሊወስድለት አይችልም። እግዚአብሔር የሚገዛን በነጻነት እንጂ በአምባገነንነት አይደለምና። ነጻነት ስላለን ከሥርዓት አንውጣ። የሰው ገላ እንደ ፋሽን መቀያየር አይገባም 👇👇👇 ወንዱም ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔርን ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ፣ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የዲያቢሎስ መኖርያ ይሆናል። ሰው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነው 👇👇👇 አላስተዋልንም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግና ሥርዓት ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16)። ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖሪያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወደ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የሥጋ በሽታ ነው ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦ ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ። ስለዝሙት የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦ ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)። ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)። ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ። ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)። ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)። ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና (1ኛ ቆሮ 5:1)። ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)። ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)። 👆 የሚል እናገኛለን። ታድያ ምን እናድርግ? እስከ ሞት ድረስ መታመን " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የሕይወት አክሊል የሚገኘው ደግሞ 👉 በፆም፣ 👉 በጸሎት፣ 👉 በስግደት፣ 👉 ንስሐ ገብተን በቅዱስ ቁርባን መኖር፣ 👉 አስራት በኩራት በማውጣት ስንኖር ነው። ቅዱስ አምላካችን በማቴ 6:33። ላይ " ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል" እንዳለው በምግባር በሃይማኖት ፀንተን ስንኖር የፈለግነው እንደሚሰጠን በተስፋው ቃል እንኖራለን። ስለዚህ 👇 እህቴ ሆይ ከላይ በማቴ 6:33 የተጻፈውን ስትፈፅሚ አምላካችን ሌላው ይጨመርላችኋል እንዳለን ከዝሙት ለመራቅ፣ ለመተጋገዝና ለመረዳዳት፣ ዘር ለመተካት በአጠቃላይ ለትዳር የሚሆንሽ ወንድ ልጅ ላንቺ ይሰጥሻል። ወንድሜ ሆይ ከላይ በማቴ 6:33 ላይ የተጻፈውን ስተፈፅም አምላካችን ሌላው ይጨመርላችኋል እንዳለን ከዝሙት እንድትርቅ፣ የምትረዳህና ዘር ለመተካት በአጠቃላይ ለትዳር የምትሆንህ ሴት ልጅ ላንተ ይሰጠሃል። 👇👇👇 #ንስሐ_ገብተን_የአምላካችን_ቅዱስ_ሥጋውንና_ክቡር_ደሙን_እንቀበል_ዘንድ_አምላካችን ያብቃን 👉 እግዚአብሔር እውነተኛ ፍቅር ሰጥቶ ለዚህ ክብር ያብቃን፣ አሜን 👉 በሥርዓት ለመኖር አምላካችን ይርዳ 🙏😥

About