@mekdi0227: ወጣቶች የሰዎችን ትችት ጆሮዋችሁን አለመስጠት ነው አዶናይ መጀመሪያ «ሰገጥ» በሚለው አመጣጡ ብዙዎች ሲያሸማቅቁትና ሲንቁት የሰዎችን ወሬ ትቶ ዓላማው ላይ በማተኮሩ ዛሬ ለዚህ ክብር በቅቷል አይደል ከነውር ተግባር ተቆጠቡ ራሳችሁን በሚቀብር ነገር አትሰግጡ የሰግጥን አላማ ከአዶናይ ውሰዱ ለለውጥ ተነሱ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fyp #CapCut @Adonaymada

የእናት እይታ 📚🖊️
የእናት እይታ 📚🖊️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 13:13:07 GMT
2085
298
52
170

Music

Download

Comments

aberashmeresa102
YAYA :
ewnet fetari lifat na tiret yayal❤🙏
2026-08-06 19:17:49
1
ayllaaaa12
Ayla :
Fetari yimesgen❤️
2026-08-06 19:28:29
2
sara.hadgu1
የአዶናይ ሱሶኛ ነኝ 444❤💛 :
እዉይይይ የኔ እናት ንግግርሸ ደሰ ይላል አንቺም መልካም ነሸ🙏🙏
2026-08-06 19:36:32
5
habtam.yabata.lji
ሀብታም የአባቷ🦋444♾️ :
በጣም ለሁሉም ጊዜ አለው ስለሚገባው ስለለፋም ነው ኩራት ነው አዱየ❤️🔥🙌
2026-08-06 15:09:02
6
abraraw.ayanaw
ኩራባቸው :
የኛ አስተዋይ እይታሽ ደስ ሲል
2026-08-06 16:05:46
5
sara.hadgu15
sari 444🤴🏼♾️ :
eweyy anegagersh des Sil❤️👏👏
2026-08-06 19:37:36
2
martina122119
Martina444🤝🦋 :
እኔ በአዶነመ በጣም ነው ምወድሽ fb ላይ ነው ማይሽ ተባረኪ
2026-08-06 19:23:43
4
dr.tesfalemabrha
Dr Tesfalem | Lidet Clinic :
እይታሽ እና እንዴት እደተረጎምሸው ሳስብ በጣም ኣስደንቆኛል። Thank you and keep it up!
2026-08-06 18:10:29
3
hemen.166
Hemen 16❤ :
ዋው🥰
2026-08-06 19:36:49
1
nigsiti5
ዓደይ :
የኔ እናት ንግግርሽ ደስ ይላል አንቺም መልካም ነሽ
2026-08-06 17:39:47
1
live.rpool
Mohammed የሊቬው 🍋🍋🍋 :
በብቸኝነት የተከዘባት ሀገር በክብረ አነገሰችው ዋው ዋው...
2026-08-06 15:08:38
3
user770371912543
user770371912543 :
@[ስጥ ይሰጠሀል]🤝[ 444።]:እናሳ የጨለማው ኮኮብ 🌟🌟አዱየ ሁሌም ደመቀህ ፈክተህ ታይልን።🤴🤝🔐
2026-08-06 20:57:33
0
sara.hadgu15
sari 444🤴🏼♾️ :
aduye fetari semester👏👏
2026-08-06 19:38:10
2
selamyan
ታታ⚜️444👑♾️ :
Wow🥰
2026-08-06 20:45:27
0
gennersforever444
ልጅ ከነዓን መድፈኛው CR7👑 :
ታድለሽ መቼ ነው negative ነገር የምትናገሪው🤔 እውነትም እናት👌
2026-08-06 22:15:21
0
danel.desalegi
Dani :
አንችም ንፁሕ ልብ ኣለሽ
2026-08-06 20:56:59
0
user770371912543
user770371912543 :
:አዶኒ አቤት ትህትና ፀባየ ሰናይ ሁሉም አማልቶ የሰጠዉ እመብርሃን ሁሌም ከፍታህን ታሳየኝ🥺🥰🤲🤲
2026-08-06 20:57:19
0
tesh28958
Tesh :
የተናገርሽዉ ለእኔስ ቢሆን ብዬ አሰብኩና ጣፋጭ ምክርሽ ልብ ያበረታል።❤️❤️❤️
2026-08-06 17:29:24
0
To see more videos from user @mekdi0227, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About