@0537538127j:

Joshua Benedict
Joshua Benedict
Open In TikTok:
Region: GH
Thursday 06 August 2026 14:40:49 GMT
90
7
1
1

Music

Download

Comments

ageman.stephen
NANA Agyeman :
❤️❤️❤️
2026-08-06 14:58:53
0
To see more videos from user @0537538127j, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሰበር_ዜና| ኩዌት በቤት ሠራተኞች ቅጥር ላይ አዲስ ገደብ ጣለች፤ የ27 አገራት ዜጎች እንዳይቀጠሩ ታገዱ ኩዌት በቤት ሠራተኞች ቅጥር ላይ አዲስና ጥብቅ ገደብ መጣሏን አስታወቀች። ይህም አገሪቱ የምትከተለውን የውጭ አገር ሠራተኞች የቅጥር ፖሊሲ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር መሆኑ ተገልጿል። በአዲሱ መመሪያ መሠረት የቤት ሠራተኞች ቅጥር በተወሰኑ ጥቂት አገራት ላይ ብቻ የተገደበ ሲሆን፥ በአብዛኛው በአፍሪካ እና በጥቂቱ በእስያ የሚገኙ የ27 አገራት ዜጎች በኩዌት የቤት ሠራተኛ ሆኖ የመቀጠር መብታቸው ተሰርዟል። የኩዌት መንግሥት ውሳኔውን ያስተላለፈው የቤት ሠራተኛ ዘርፉን ቁጥጥር ይበልጥ ለማጥበቅና ሕጋዊ አሠራሩን ለማሻሻል ከሚመለከታቸው የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የቀረቡለትን የውሳኔ ሐሳቦች መሠረት በማድረግ መሆኑ ታውቋል። እንደ ደቡብ አፍሪካ፣ ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ 🇪🇹፣ ፊሊፒንስ፣ ስሪላንካ፣ ሕንድ፣ ቪየትናም እና ኔፓል ያሉት አገራት አሁንም በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ የቀጠሉ ሲሆን፤ በአንጻሩ እንደ ናይጄሪያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሩዋንዳ፣ ካሜሩን፣ ማሊ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ያሉ በርካታ ዋና ዋና የአፍሪካ የሠራተኛ ምንጭ አገራት አዲሱ እገዳ ከተጣለባቸው መካከል ይገኙበታል።

About