Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@doka_podcast: ነገ አርብ ነሃሴ -1 አመሻሽ 11:00 በዶቃ ፖድካስት በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን። ሊንኩን ባዮ ላይ ያገኙታል (ዶቃ ቲም 🙏)#doka_podcast
doka_podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 14:51:11 GMT
491910
62356
1037
4013
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.96MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.94MB
)
Watermark .mp4 (
2.38MB
)
Music .mp3
Comments
Mery :
አኔ አባትም ወንድምም yelegnm ግን ባላጌ አይደለሁም
2026-08-06 19:21:47
3078
ዳሪያ 1227 :
የድሮሰው አባባል😁😁
2026-08-06 22:32:33
707
EMU :
ውሸት ነው ስንት ኢትዮጵያዊ እናቶች ያለ አባት ጨዋ ልጆችን አሳድገዋል።
2026-08-07 05:21:55
1054
🫣 :
ያለ አባት ነው ያደኩት ግን እድሜ ለእናቴ ባሌጌ አይደለሁም
2026-08-06 20:44:05
991
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
ወንድም ሳይኖረኝ አባቴ በ 3 አመቴ ለሀገሩ ተሰውቶ እዚ ደርሻለሁ 😳መድረክ ስለተገኘ ዝም ብለን ባናወራ 😏
2026-08-07 03:51:18
281
ተጠነቀቀልኝ እግዚአብሄር ተጠነቀቀልኝ :
እሚያባልገው ወንድ እሚመክረው ወንድ ሆነና ተቸገርን እኮ
2026-08-06 20:06:11
214
weyen :
እናት ብቻ ያሳደገቻቸው ብዙ ጨዋ ሴቶች አሉ
2026-08-07 09:31:44
473
አላይት🦁👌 :
በፍፁም ስህተት ነዉ
2026-08-06 20:01:51
705
yonas :
አረ ባለጌ ኣደለንም
2026-08-07 04:31:46
75
sabi 🧚♀️ :
Exactly
2026-08-06 18:55:39
93
Alex Talk :
100% you're right
2026-08-06 17:05:27
141
@helen@ :
አባትም ወንድምምጋ አለደኩም እድሜ ለእናቴ ባለጌ አይደለሁም
2026-08-07 07:19:57
75
Almaz Asefa :
ውይ ተሳስተሀል ከአባትም ከወንድምም የበለጠች ጀግና እናት መኖሯን ዘንግተሀል?
2026-08-08 11:58:28
22
Bayush Store :
በጣም ተሳስተሀል
2026-08-08 12:31:23
7
hiwottsegaye1 :
እናትም አባትም ወንድምም እናቴ ነች ግን ባለጌ አይደለሁም
2026-08-09 11:41:40
14
Glow origional cosmetics :
tenagereh motehal !
2026-08-08 05:06:02
8
tsegi yemaryam lij :
ጀግና እናቶች አሉን በደንብ የሚያሳድጉ
2026-08-10 05:13:14
5
user120463950381 :
ከአባት በላይ ቀጥ ለጥ አድርጎ የሚያሳድጉ እናቶች አሉኮ!
2026-08-08 09:41:31
7
Serkalem :
ሀገራችን ሁሉም ሰው ሰልክ እና ኢንተርኔት ስላገኛ ብቻ የስነልቦነ ባለሞያ ሚሆንባት ብቸኛ ሀገር እኮ ነት
2026-08-07 07:20:30
61
geni :
እኔ ሴት ልጆች አሉኝ አባታቸው በህይወት የለም ስለዚህ ባለጌ ይሆናሉ አንዳንዴ ለንገግራችን ለከት ይኑረን
2026-08-07 12:37:17
15
MERCY1912 :
ተሳስተሀል ብሮ
2026-08-07 14:13:56
16
zemu_memu :
የሴት ልጂ ነኝ💪 አባትም ወንድምም የለኝም ግን ባልጌ አደለዉም ክብሬን ጠብቄ ከለዉ ሴት ነኝ 💪
2026-08-07 07:29:41
14
meski 🦋nail&makeup :
በጣም ተሳስተካል🙅♀️ጀግና መካሪ እናቶች ብዙ አለን
2026-08-07 05:00:48
25
my name is...... :
በትክክል በ 2 ጀግና ወንድሞች እና በአባት ተከብቤ ያደኩት
2026-08-08 03:54:18
8
Enkuytuwa ❤ :
በቃ እዚህ ሀገር podcast ማንም ወመኔ አፉን የሚከፍትበት ሆነ?
2026-08-08 10:48:06
29
To see more videos from user @doka_podcast, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Nó mát mà nó có gu #xuhuong #review #aothun #aothunxuoc #aothunboxy
Ảnh tự ái 😂😂 #esportnow #optimus #leagueoflegends
#fypシ
Urano #urano #planeta #sistemasolar #ciencia #curiosidade
Merinding ‼️ternyata orang kerasukan juga bisa ikuti lafal ayat Al-Qur'an 😱 #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #fyp #editfilm #film #rekomemdasifilm #hororindonesia #filmhoror #aryasaloka #fyppp #filmindonesia #tiktokedit #misteri #filmmunafik #filmmunafikindonesia #ruqyah #kesurupan
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy