@alexgebreslase21: ሁሉንም በሱላይ ትቻለው🙌🏽

Alex_Gebreslase
Alex_Gebreslase
Open In TikTok:
Region: CH
Thursday 06 August 2026 15:27:22 GMT
1477641
109474
1679
7459

Music

Download

Comments

cd8682
CD ✨ :
Alex, you’re a kind-hearted and genuine young man. Don’t let negative comments distract you. You have a bright future ahead. May God bless you and daisy, protect your family, and guide you both with love, peace, wisdom, and strength. I’m praying for God’s very best for both of you. 🙏 I love you both❤️🥰🥰
2026-08-07 01:38:32
186
nahome6052
nahome :
deki tigray tsuryat[Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 19:41:05
0
asma_hayder
𝕬𝖘𝖒𝖆🧕🎀 :
እህቴ በሉኝ ደስ ይበለኝ🥺
2026-10-02 20:32:59
60
bnetlena
Lena27 :
🥹😘እቺ ኣለም ለ መልካም ሰዉ ኣትሆንም
2026-08-06 15:32:24
1171
rozinalave
rozina love :
dezzy,nafknaya,wdie
2026-08-06 20:02:22
3
tom.tak61
tom tak መዳው አቡየ :
ግን ለምን የአራዳ ልጅ አስለቀስከን እኮ
2026-08-06 16:27:04
229
e.f78
user2641235402493 :
ዴዚዬ እኮ ሰላንተ ፀባይ በአደባባይ መሰክራለች አሌክሰ በሶሻል ሚድያ እንደምታዮት አየደለም በጣም ቆንጆ ልብ ያለዉ በጣም የዋህ ብላ ሚሰትህ መሰክራልሀለች ለዚህ እኮ የምንወዳችዉ🫶🫶🥰🥰
2026-08-06 21:55:14
448
ji.dejene
jiji🐝 :
ተዘረፍኩ ገዘቤን ስልኬን በበዕሉ በዚ ሰዉ😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-11 11:37:51
17
swaya347
swaya :
ማርያም አማላጅ ናት
2026-08-15 10:06:37
469
fafiabdi30
Fafi :
ሰው እውነታውን ሳይሆን ማየት ሚፈልገውን ነው ሚያየው ስለዚ መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ እውነት ተደብቃ አትቀርም ያንተም ሀቅ አንድ ቀን ይወጣል ለሁሉም ጌዜ አለው ለአንተ ከባድ የሆነብህ ነገር ለፈጣሪ ቀላል ነው ጉዳይህን ሁሉ ለሱ ንገረው ሁሉም ነገር በግዜው ይስተካከላል አንተ ገና ልጅ ነህ ቡዙ ነገር ይጠብቅሀል አብሽር ወንድሜ 🥰😔
2026-08-06 18:07:01
102
abgele.my.love.eth
✨samanta.🦅. 🥷. 💊.🌼 :
Maryme kant gara thni adrashne maramye 🥲🙏🤗❤️
2026-08-06 15:42:37
678
almez48
user48 :
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🙏❤️❤
2026-08-07 05:46:04
151
kiya.kiya019
kiya 🦋💃🏼 :
ኣንዱን መፅሃፍ ወስጡን ኣይቶት ሳያፀኑ ቢፈርዱበት ያሳዝናል በሽፉኑ👌🏾🥹 ኣይዞህ ወንድሜ🥺
2026-08-06 15:37:32
164
alahandnew2
SOFIA🌊 :
መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ እናዉቃለን ማሥመሠል እንደማችሉ🥺🦅❤🌼👌
2026-08-06 15:36:34
123
wwwnobod
✨KIDIST🌼🦅 :
ወንድምአለም የልብህን እግዚአብሔር ያውቃልና ልብህን እሱ ይጠብቅል🙏🤴🦅🥰
2026-08-06 15:40:28
76
habeshawit710
ኣድማስ ፍቅሪ²⁷✞💜. 🦅. 💊 :
ወንድሜ❤️🥺
2026-08-06 15:34:02
158
user2337287880732
ትንሿዋ🦅ነኝ🙄 :
አበሸሪ ውንድም አለም😭🥰😢
2026-08-06 18:49:25
6
abel40824
abel :
I’m not watching to your sister to happen to her what do you do for Daisy?
2026-08-06 23:12:27
1
abdul_haseeb35
💢እስማርቷ📵🔱 :
ቫይራል ሲወጣ ጥሩኝ..🧐🙊😁
2026-08-06 17:16:30
5
sim.as76
"sim sinorta" ❤️ L ❤️ :
አይ ወንድሜ ይቺ አለም ለእውነተኛ ሰው አትሆንም ለሌባ፡ለነፍሰ ገዳይ፡ለውሸታም ነው የምትሆነው እኔ አለሁ ሰው የማይወጣልኝ ግን ያለ ምንም አይነት ክፍያ የሚወደን እግዛብሔር አለ ሰው እደ ተልባ ክምር ነው መንሸራተቱን አይተውም ፡፡ስለዚ ሰው የእራሱን ኑሮ መኖር ሲያቅተው እሰው ቤት ገብቶ ይኖራል እኛም መኖራችንን እንቀጥላለን👌💃 🤗🤗
2026-08-15 13:43:40
5
emut589
✨ Emu 2👸🏻🫠 :
መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ ስለዚህ ስለራስህ አንተውታውቃለህ ለሠውቦታ አይኑርህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🦅🌼🙏
2026-08-06 17:25:15
54
a.d21a1
✨ወሎየዋ ነኝ/ከራያ/🦅&🌼🇨🇬&🇻🇳🌾 :
የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞህ አበሳየ የኔጠበለል ወንድም🦅 🥰🥰🥰
2026-08-06 16:13:14
47
tizita389
ትዝታ አልበገሬዋ የአባቷ ቅምጥል :
ምድር ለ መልካም ሰወች ሲኦል ናት 😢😢😢
2026-08-06 17:12:10
12
To see more videos from user @alexgebreslase21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About