Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.fozi.sani: የአእምሮ ማሰሪያ ጥያቄ! 💡 እስኪ አእምሮአችሁን አሠሩና መልሱን ከነማብራሪያው በኮሜንት አሳዩን👇#ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #fyp #የአእምሮ_ማሰሪያ #ጥያቄእናመልስ
Fozi bint ustaz
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 06 August 2026 15:27:27 GMT
50334
2283
187
161
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.21MB
)
Watermark .mp4 (
0.42MB
)
Music .mp3
Comments
◈𝙛𝙞𝙧𝙙𝙞 ነኝ☪️ ◈አባቷን ናፋቂ🤍🥹 :
ከአባቱ ቀድሞ የተወለደዉ ቃቢል ነዉ ምክንያቱም ነብዩሏህ አደም አለይሂ ሰላም ያለእናት ያለ አባት የተፈጠረ ስለሆነ በመወለድ ልጁ ቃቢል ይቀድመዋል ከእናቱ ቀድሞ የሞተዉ ደግሞ ሀቢል ነዉ ምክንያቱም እናቱ ሀዋ ሳትሞት ነዉ ወንድሙ ቃቢል ሀቢልን የገደለዉ በአያቱ ሆድ የተቀበረዉ የተባለዉ ነብዩሏህ አደም አለይሂ ሰላም ከአፈር ስለሆነ የተፈጠረዉ ለሀቢል አያቱ ምድር ነች በሷ ዉስጥ ተቀበረ
2026-08-06 22:31:50
459
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ይህ ባህላዊ የእንቆቅልሽ (የእንቅልፍ) ጥያቄ ሲሆን፣ መልሱ አቤል (የአዳምና የሔዋን ልጅ) ነው። ማብራሪያው በሚከተለው መልኩ ይብራራል፡ ከአባቱ ቀድሞ የተወለደ፡ አባቱ አዳም ሲሆን፣ አዳም ከአፈር ተበጅቶ የተፈጠረ እንጂ በወሊድ አልተወለደም። አቤል ግን በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያው የተወለደ ልጅ ነው (ከአባቱ ቀድሞ ተወልዷል)። ከእናቱ ቀድሞ የሞተ፡ እናቱ ሔዋን ስትሆን፣ አቤል በወንድሙ በቃየን እጅ በሞት ስለተገደለ ከእናቱ ቀድሞ ሞቷል። ከአያቱ ሆድ ውስጥ የተቀበረ፡ አያቱ መሬት/አፈር ናት (ምክንያቱም አባቱ አዳም የተፈጠረው ከአፈር ነው)። አቤል ሲሞት የተቀበረው በመሬት ውስጥ በመሆኑ ከአያቱ ሆድ ተቀበረ ይበላል።
2026-08-07 11:59:19
31
siham የ mom ተናፋቂ :
1 አደም አለይሂሰላም ነው 2 እናት የለውም 3 መሬት አርሙኝ አላህ ይጨምርልሽ👌👌
2026-08-06 22:07:04
8
ከሀሩሩ መንደር! :
ቀድሞ የተወለድ ካልከ ቦኋላ መወለዱ የማይቀር አንድ አካል እንዳለ ነው የሚያሳየው ሲለዚህ ጥያቄው ይስተካከልልን የምትሉ 👍
2026-08-07 11:30:12
9
ከአላህ ለአላህ ወደ-አላህ። :
ሃቢል: ምክንያቱም 1 ካባቱ ቀድሞ የተወላደ ስባል አባቱ አደም አልተወለደም 2 በመሞትም እናቱን ሔዋን ቀድሟት ሟቷል (ወንድሙ ቃቢል ገድሎታል ) 3 አየቱ ሆድ ውስጥ የተቀባራ ስባል አፈር ውስጥ ነው ::ምክንያቱም አደም የተፈጣራው ከአፈር ስለሆነ.... God knows best
2026-08-09 07:20:23
13
ሚጣ😀 :
ሀቢል ወይም ቃቢል አባቱ አደምነዉ ተወልዶአይደለም አያቱ መሬት ስለሆነች ከተሳሳትኩ አርሙኝ ወላሂ ከኮሜንት አይቼ አይደለም
2026-08-07 13:55:51
17
susu{ሰለምቴዋ } :
ግን እዚህ ጋር አባታችን አደም ተፈጠረ እንጂ አልተወለድም ብለን ከዛ አያት አልን አፈርን ትንሽ ግራ ያጋባል
2026-08-07 07:26:39
6
1357 :
ውሸት ሀራም ነዉ መልሱ ቀለም ነው !! ሽልማቴን!!
2026-08-17 03:37:42
3
Nimra :
ሀቢል ነውአባቱ አደም ከአፈር ተፈጠረ ፣ከእናቱ ሀዋ በፊት ነው የሞተው ቃቢል ገሎት፣አያቱ ደግሞ አፈር ነው አደም ከአፈር ነው የተፈጠረውና 🥰🥰🥰
2026-08-08 18:16:04
4
ዝምተኛው 🔥 💚💛🧡 :
ሲመለስ ጥሩኝ
2026-08-07 17:52:18
4
ጧሊበተል ኢልም :
እ🙄
2026-08-06 15:34:12
1
fatumetuzahra :
ነብዬላሒ አደም
2026-08-07 10:14:49
2
user5049738813569 :
የነቢዩላህአደምልጅ
2026-08-16 17:17:30
2
وبشيرِ صابيرٍنْ :
ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-12 10:43:19
1
user4127326122356 :
እንደኔያልገባወ አለ??
2026-08-10 07:32:17
1
aml ያሌላ ይሄ ሌላ💁 :
ከምኑም የለሁበትም እኮ ቱ😭
2026-08-07 18:22:42
0
🌀𝑘𝑢𝑛 𝑓𝑎𝑦𝑎 𝑘𝑢𝑛💙 :
አደም አለይ እሰላም😳😳
2026-08-07 09:09:37
1
1357 :
ከመልስኩ ምንድን ነው ሽልማቴ?
2026-08-07 11:16:38
1
ftuma :
የነብዪላህ አደም ልጅ። ሀቢል ነቸው። አባታቸው አደም አነታቸው። ሀዋ። አያታቸው። መሬት ወላሁ አኢለም
2026-08-07 13:52:07
6
seye :
ሀቢል ወይምደሞ ቃቢል ማብራሪያ አያስፈልገዉም ሀቢቢ😁🥰
2026-08-07 09:49:57
2
ኒጊስቷ 🦋🥀🥰 :
ስጥረቅም👍
2026-08-06 15:45:03
5
Muntaha :
ሀቢል ከአባቱ ቀድሞ የተወለደ ምክንያቱም አደም አ ሰ ስለልተወለደ እና የመጀመሪያ የሰው ልጅ የተወለደ እሱ ስለሆነ፣ከእናቱ ቀድሞ የሞተ ስል እናቱ በህይወት እያለች ስለሞተ፣እና አያቱ ስል በአፈር/በመሬት ዉስጥ የተቀበረ የመጃመሪያዉ የሰው ልጅ ስለሆነ።
2026-08-16 16:30:16
2
Mehbush Mehbush :
ቃየል
2026-08-08 02:27:04
1
ثوفيا(ታስፈኘዋ)🦋🦋😯😯 :
ማሻ አለህ ተመልሰወል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 11:36:09
1
alhamdulla :
ያረብ ገራሚ ጥያቄነው ማሻአላህ አላህያግዛችሁ
2026-08-08 00:04:09
1
To see more videos from user @.fozi.sani, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🤣🤣🤣🤣
#chinaboys🇨🇳 #dancing_time
#CapCut#foryou
Teraz to dopiero jest maszyna… 😎 #fyp #dc
Film munafik genre horor versi indo yang akan tayang pada tanggal 3 September 2026 di bioskop #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #rekomendasifilm #munafiknyaindo #fyp #filmhoror #editfilm #filmbioskop #hororindonesia #filmhororindonesia #filmremake #genrehoror #filmmunafik #fypシ #xyzbca
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy