@yotorsecondary: ሀገሬን 🇪🇹

Yotorsecondary
Yotorsecondary
Open In TikTok:
Region: RO
Thursday 06 August 2026 15:28:29 GMT
178878
14700
273
1292

Music

Download

Comments

javani056
ከመርኬ የመርካቶው ምርጧበያ :
ብሮ ኢትዮጵያዊነት በራሱኮ እርግማን ነው
2026-08-08 09:03:43
309
elkab121
ABI..T :
ከሰው አገር አስፓልት የሀገር አዋራ አላለም
2026-08-06 15:37:36
273
zanabalaa463
Ziyu Queen🇹🇷 :
ከሀገር ውጪ ያለው ሀገር ይናፍቀዋል ሀገር ያለው ስደት ይናፍቀዋል መላ ጠፋን እኮ ወገን🤔እኔ ግን ሀገሬ ናፍቆኛል ወላሂ🥺
2026-08-31 14:52:37
11
mesi07499
Ḥãřmēē ኪያ🌳 :
🥹🥹🥹
2026-09-01 10:14:49
0
creativemotor9
ᴀɴwar creative motor🏍️ :
ከሀገር ወጥቼ እንደዚ ሳልል መሞቴ ነው🥺
2026-08-08 11:44:40
136
janogondar23
@one love :
ድሮ ፍቅር ስለነበረ ነው
2026-08-08 13:54:49
40
sumeya7876
Sumeya🦅 :
ነፈቀኝ ሃጋሬ
2026-09-01 03:49:52
2
tsegaye7030
tsegaye70 :
የመሰደድ ምኞት እንዲኖረኝ ያደረገኝ ዘፈን😁
2026-08-08 12:26:30
28
kiyaye174
yas🌸🌸 :
እኔም ከሀገር ወጥቼ ለማልቀስ ያብቃኝ
2026-08-09 17:32:29
28
mekdivvhoy9
𝙢𝙚𝙠𝙙𝙞👸🌸 :
እውነት ናፍቆኛል ሀገሬ😟
2026-08-09 10:48:48
6
meaza592
@ Mazi 🦋 :
አሁን እኮ ሀገር የለንም🥺🥺🥺😌
2026-08-08 15:33:46
17
user41631541616107
sebli🦋🦋🦋🦋🦋 :
ማርያምን ሀገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ ስልችት ነው የሚለው የሰው ሀገር
2026-08-08 16:06:42
17
arsenalarsenalll0
5G :
አራ ካዚ ሀገር አስዎጡን
2026-08-08 09:02:06
18
tiktok.m254
yuti💫🪶 :
ማታ ገብቸ ጧት በዚ ሰርቸ የፖሰትኩት ትዝ ሲለኝ
2026-08-31 08:27:43
1
eyobmengstu000
○ :
አያስቅም 😭😥
2026-08-08 07:19:33
7
biba61753
ሂባ :
ስወድክ
2026-08-16 20:31:35
2
ababa782
Abeba 🍫 :
ገና 1 ወሬ አስለቀስገኝ😩
2026-08-30 06:33:58
1
dave.s336
Dave s :
ልምጣና አብረን እናልቅስ 😎
2026-08-06 15:50:03
11
tsedu120
tsedi :
እኔ አለሁ አይደል አገሬ ሁነፈኘ አገሬ የሚናፍቀኝ 😁😁 አሜሪካን ይሆን እንዴ ሀገሬ ጨነቀኝ እኮ😏😂😂
2026-08-31 07:39:28
1
zeyeba.wollo
Zeyeba wollo :
ገና ስደት ምን እንደሆነ ሳናውቅ አዳምጠን ወተን ቀረን ላንመለስ ይገርማል እሄው 15ተኛ አመታችን😂😂😂
2026-08-09 19:39:41
0
semosemo89
ѕємσ ʜᴀʙᴇsʜᴀᴡɪ🍁 :
pls name music
2026-08-07 22:37:56
1
maranatamar771
maranata :
ምነው በወጣሁና አስከሬኔም እንዲመጣ አልፈልግ👌👌👌
2026-08-08 15:12:04
3
feniwa4
FENi :
እኔ ልጅ እያሁ 2003 ከቡታጄራ ወደ ቡሌ ሆራ አጎቴ ይዞኝ ሄደ እኔ በቃ ሰው ሀገር ያለው ነበር ሚመስለኝ ከዛን እናቴን እያሰብኩ ማለቅሰው ለቅሶ አጠይቁኝ😁
2026-08-12 21:49:52
3
To see more videos from user @yotorsecondary, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About