Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zerihunselshi: #ብፁዕነታቸው_የእግድ_ደብዳቤ_ደረሳቸው። በሊቀ ጳጳስ ደረጃ ታግደዋል ተብሎ ደብዳቤ የተጻፈላቸው ብቸኛው ሊቀ ጳጳስ ይመስሉኛል ከዚህ ይልቅ ከሀገረ ስብከቱ ተነስተዋል ተብሎ ቢጻፍ ተገቢ ይመስለኛል። የሆነው ሆኖ ጳጳሱ ሀገረ ስብከቱን ተሰናብተዋል። ቋሚ ሲኖዶስ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ የመጨረሻ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ታግደው የሃዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው በአባትነት እንዲመሩ ውሳኔ ተላልፏል የሚል ነው። ብፁዕነታቸው ከሀገረ ስብከቱ መነሣት ምክንያት የሆናቸው ሕገ ቤተ ክርስቲያንን እና የበላይ አካል መመሪያን ማክበር የገንዘብና ንብረት #ብክነት የሕገ ደንብ መጣስና የአሠራር ግድፈቶች ለማስተካከል ባለመቻላቸው ነው ተብሏል።
Zerihun Zrufael💚💛❤️13
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 16:11:27 GMT
7468
253
9
64
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.17MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.18MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ኢዮብ :
ይኸ ነገር እንዴት ነው? እሽ ማን ተተካ በሳቸው?
2026-08-06 17:06:31
1
rahel3971 :
መነፃር የለኝም ፁፉን ለማንበብ አዝናለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-06 16:37:52
1
user339018080855 :
አባ ሳሩዮስ ቂቤ አጠጡን አቦ!!
2026-08-06 18:13:09
1
Y@ :
ወሎን ወሎ በላው !
2026-08-06 21:53:26
0
To see more videos from user @zerihunselshi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@Aimee Jai in the Sweetheart Jumpsuit / Sunset BLVD ✨ #revice #revicedenim #festival #jumpsuit #outfitinspo
#جاهزيه_سرعه_حسم_دعامه_جنودك_يا_وطن
#fyp #viral #rauwalejandro #committed#lyrics
#кошки##дорожка#из#воды#длякошек
It really helped me get my body ready for the summer.#summerwins #weeklydeals #hiplus #magnesiumcomplex #tiktokshoop
3 Diseases That Can Leave You Blind #blindness #eyecare #vision #health #diseases
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy