@esmael_dawed_endrise: 👍👍

ESMAEL DAWED ENDRISE
ESMAEL DAWED ENDRISE
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 06 August 2026 16:16:42 GMT
1021873
81878
924
89199

Music

Download

Comments

buruk699
Biruk :
ወንድ ነው መቶ ይፈሰኝ ወስዶ ሊያዋጋኝ አይደል አተኳኮስ ያሳየኛል ከዛ ወደራሱ ነው ምተኩሰው ሄጄም መሞቴ አይቀር
2026-08-06 19:24:08
4662
one.love8787
one love :
እኔም ፒያሳ በጠራራ ጸሐይ ለትንሽ ፈጣሪ ነው ያወጣኝ
2026-08-06 19:26:50
1671
t286425
T :
ወይጉድ፡ልጄን፡ፈጣሪ፡አተረፈው፡ሊይዙት፡ሲሉ፡እሩጦ፡ሲያመልጥ፡ሌባሌባ፡ብለው፡ያዙት፡ከዛ፡የሆነች፡ሴትዮጋ፡ተጠጋ፡እሱም፡ወላሂ፡እናቴናት፡አለ፡እሷምልጄን፡ልቀቁት፡ብላ፡አስለቀቀችልኝ፡መድዬ፡ይጠብቃት፡በጣም፡ከባድነው
2026-08-06 21:48:50
860
mamela160
Mame🧣 :
ወላሂ ወንድሜን ወሰዱት ወላሂ 18ዓመቱ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-07 20:57:23
327
user9108122506088
ተአምር አየሁ :
ለሀገር...ምንአለ...ወታደር..ቢሆኑ
2026-08-07 05:50:00
46
abeltesfaye25
የኛ ጊዜ :
አረ በቀንም ጀምረዋል
2026-08-06 19:11:34
848
sisayabab
sisay AB :
ጥይት ጠጥቼ እሞታለው ለነሱ ከምዋጋ
2026-08-07 10:27:02
369
user8846351442038
America CNN@2420 :
እኔ ባንክ ነው የምሰራው ስልጠናውን እፈልገዋለሁ ግን ስልጠና ከጨረስኩ በኋላ እንዴት እንደምከዳ ነው ግራ የገባኝ
2026-08-06 18:05:31
239
beletame
አንድ ለናቱ :
አወ ማርያምን ትክክል ነህ
2026-08-06 17:43:40
385
chereka68
GENET :
ሰመዓቷ ቅድስት አርሴማ ልጆቼን በዘንባባሽ ሽፍን ክልል አድርጊልኝ
2026-08-08 00:09:39
122
chaykek_77
የከሸፈ ትውልድ ®8፯ :
እኔ ብታፈስ መልሼ መንግሥትን ነው የምወጋው!መሳሪያዬን ይዜ ፋኖ ወይ ህወሃትን እቀላቀላለው።
2026-08-08 06:44:48
131
abraham.ze.lideta
ABRAHAM THE GUNNERS :
እውነት ነዉ ወንድሜ ወሌቴ ብሶበታል
2026-08-06 22:00:45
193
tesfayetesfaye599
tesfaye :
አተ እራሱ የእውነት ክብር ይገባል ወንድሜ ይመችህ
2026-08-07 05:30:55
281
remoo3665
Reemo|+2519🇪🇹🦁💜 :
እኔ ልጄን ጠዋት 2፡30 ላይ ነው የያዙብኝ የ 15 አመት ልጅ አላህ በቁድራው ነው ከእጃቸው ያወጣልኝ የልጅነት ልጄ ደረሰልኝ ወንድምም ልጅም ሆነልኝ ብዬ ደስታዬን ማጣጣም ስጀምር ሰቀቀን ውስጥ ከተቱኝ ለካ ልጅ ሲደርስም ስቃይ ነው 🥺
2026-08-07 20:52:59
106
hamrawit8
Hamrawit :
አቤቱ ጌታዬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዩጵያን ና ህዝቧን አስባት
2026-08-07 15:41:30
48
bili.bilbilo
Bili Bilbilo :
ልጆቻችን ቅዱስ ገብርኤል ከለላ ይሁናቸው እንጂ እኛ ጠብቀን እንችላለን እዴ
2026-08-07 06:01:51
106
aynalem.baykedag
Aynalem Baykedag :
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ፈተና ልጆቻችን የረጠብቅልን
2026-08-07 06:35:59
98
no.name37870
™️ :
እኔ ብታፈስ መልሼ መንግሥትን ነው የምወጋው!መሳሪያዬን ይዜ ፋኖ ወይ ህወሃትን እቀላቀላለው።
2026-08-09 16:12:11
5
user2810550858633
user2810550858633 :
ከፑል ቤት ነው ሥራ የማይሰሩ ትርፍ ዜጎች ናቸው
2026-08-07 08:32:26
5
mekbebhailu219
Mekbeb Hailu :
እግዚአብሔር ይስጥሕ
2026-08-06 17:49:59
105
user31181559
trhas G🥰 :
የት እንሂድ 😳
2026-08-07 23:13:10
32
nigus1621
Nigus :
ወንድሜን ሰበታ ላይ ይዘውት በፍቃድ ነው የገባሁት በል እያሉ ይቀጠቅጡታል
2026-08-07 09:18:16
54
user3492613951203
ሰላም ለሀገሬ :
ያለፍላጎቱ ታፍሶ የሚዋጋ ግን ይኖራል
2026-08-07 06:17:00
27
zagole.design
zagole Design :
በዚህ ዘመን እንኳንም ሴትሆንኩኝ
2026-08-07 08:14:57
5
zekiyegebenar263594
አቴረዳ :
ወለቴ አሳሳቢ ሁኖዋል
2026-08-07 20:49:03
47
To see more videos from user @esmael_dawed_endrise, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About