Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hawi3274: #ኦረቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለአለም_ትኑር
hawi
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 06 August 2026 16:25:37 GMT
140156
17794
603
917
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.05MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.03MB
)
Watermark .mp4 (
2.15MB
)
Music .mp3
Comments
meski ye tame 430🌳 :
ምንም ሚያስለቅስ ነገር የለም አባቶች መዝሙሩ ልክ አይደለም አስተካክል ነው ያሉት ደሞ ዘፍን ይመስላል መዝሙሩ።
2026-08-07 04:26:15
109
neba @2123 :
እውነት ግን ሰዎች ለአንድ ግለሰብ ነው መጨነቅ ያለብን ወይስ ለሀይማኖታችን
2026-08-06 21:37:36
221
SALEAMLAK :
መዝሙሩ ከያሬዳዊ ዜማ የወጣ ነው
2026-08-06 19:44:14
309
ማርያምዬ እናቴ 21 ⛪️💒🙏🙏🙏 :
ኧረ ወይኔ እኔም ጨንቆኛል የገባቹ አስረዱኝ የገባቹ
2026-08-06 16:38:49
74
ወለተ ኪዳን 💒💝የማርያም ልጅ/ሁሉበእርሱ ሆነ :
ቤተክርሰቲያን መቀለጃ እና የዘፈን አሰተናጋጂ አይደለችም በቃ ተነግሯል ሰለማይሰማ ነው እሱ ሰላለቀሰ ቤተክርሰቲያን አትዋርድም
2026-08-06 19:49:51
198
ጎዶሊያስ :
ስርተ ቤተክርስቲያንን ካላከበረ ሀይማኖት ቀልድ አይደለም
2026-08-07 18:17:03
6
emebet ze :
ምናልባት ዜመውና ግጥሙ ልክ ካልሆነ
2026-08-06 17:43:43
124
ሳምሪ :
ይቅርታና መጀመሪያም ታውቆኝ ነበር በቃ ትክክል አደለም እውቀት ማነስ ይመስለኛል
2026-08-06 20:38:45
36
ወይን ሃርግ መሀመድ :
እኔስ ያስጨነቀኝ በየእለቱ የሚገደሉ ክርስቲያኖች ለነሱ ድምፅ ሁኑ😢😢
2026-08-06 23:47:24
48
my.welo :
መዝሙሩ እዳይመረቅ አግደዉት ነዉ አሉ
2026-08-06 17:47:33
54
ፍቅር ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም🥰🙏 :
የተከለከለበት ምክንያት መዝሙሩ ከያሬዳዊ ዜማ ውጪ ነው ተብሎ ነው🙏
2026-08-07 05:03:37
9
Tezera :
ትክከል አይደለም ከተባለ ምንድነው ምታለቃቅሱት የአባቶች ትዛዝ ሊከበር ግድ ይላል።
2026-08-07 10:45:31
11
M ቾ ይፍት "{ ሸዋ -Amhara}"💚💛❤ :
እኔ አይመቸኝም ለምሳሌ ዜማው🤗
2026-08-06 19:28:57
50
Yነኝ ታዛቢዋ :
ማርያም እናቴ አንች እርጅው❤️
2026-08-07 07:32:31
6
የልደታው ገብረሕይወት ( ገብርዬ ) :
መጀመሪያ ቤተ ክርስቲያን ትቅደም ከዚያ ፍቃዱ አውቆ ተረድቶ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ያወጣል እንጂ የሰው ድምፅ አያስፈልገውም
2026-08-07 00:42:08
10
mamay :
baxam new miazazinew 😭😭😭😭
2026-08-06 18:06:12
1
ፍትህ ያጣው ዘመን ✌️ :
ደሞ ሲናገሩት እኮ ስድቡ 🥺🥺🥺🥺አስተካክል ሲባል በጣም ነው የሚሳደብ እኮ አረ ድምጽ ሁኑን እንዴ ለምንድነው የሚያበላሸው ሙዝሙሮቹን ሁላ 🥺
2026-08-07 01:14:23
7
ዳግማዊ በላይ ዘለቀ ዝናብ 👑 :
ዘፈን አንሰማም
2026-08-06 23:28:55
8
one day 21 🕊 :
ዘፈን ከሆነስ መዝሙሩ
2026-08-06 19:14:02
56
mulu :
የልጅ አዋቂ እያስገረምሽኝ ነው የኔ ቅመም
2026-08-06 16:57:05
24
አመለ [ሙሉ ሸዋ] :
ምናልባት የዜማ ችግር ልሆን ይችላል
2026-08-06 18:52:11
19
መብረቁ ፋኖ💪💪💪 :
መዝሙሩ መመርመር አለበት
2026-08-07 10:07:26
9
ሳምሪ የድንግል ማርያም ልጅ :
መዝሙሩ እንዳይመርቅ ታግዷል እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ኢሄ ልጅ አልዝፈነም እኮ ግን ለምን እንዴት እንዳሳዝነኝ ሲያልቅስ 😢😢😢😢
2026-08-06 19:55:37
11
የሪ ወሎየዋ 🕊⛪💚💛❤ :
እሽ ልክ ያልሆነ ነገር ካለ ለምን እዚህ ሰአት ድረስ ዝም አሉ ! ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል እሱ ይርዳው 🙏🙏🙏🥺
2026-08-06 18:57:59
5
To see more videos from user @hawi3274, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#heatedrivalry #enemiestolovers #livrossaficos #sapphic #opostasemguerra
#تصميم_ودعائشه #اعادة_النشر🔃 #مدني🧡 #المناقل💗💕🌺
Lloyd Frontera's inner world is incredibly rich. Внутренний мир Ллойда Фронтеры чрезвычайно богат. Bone structure trend with TGED. Тренд с рентгеном по Системе Всемогущего Дизайнера #thegreatestestatedeveloper #lloydfrontera #animationmeme #webtoon #fanart
#лезгияр#сагърайлезгияр#дагестан
كله من ورا الفيروس الجديد#فيروس #foryoupage #creatorsearchinsights #fyp #fypシ
#roblox #tiktoklive #live
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy