Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dawitmedia4: ሰይጣንን ምታሸንፈው ወደ ሰይጣን ዙረህ ሳይሆን ወደ መላእክት ዙረህ ነው #ለጥያቄዎቻችሁ_መልስ #ዳዊትሚዲያ
ዳዊት ሚዲያ/Dawit Media
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 16:43:38 GMT
289920
25426
424
5025
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.4MB
)
Watermark .mp4 (
23.69MB
)
Music .mp3
Comments
leykune kinfe :
nge sorry lmalete video atsera
2026-08-08 17:53:12
0
Eshete Girma :
iy brother 1000 years to live wish for you
2026-08-08 14:47:02
0
ጽርሐ አርያም :
አባ ገብረ ኪዳንና መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
2026-08-07 06:54:16
235
የድንግል ማርያም ነኝ :
ህመሜን የማውቀው እኔ ነኝ ከህመሜ እንድድን ደግሞ ያስተማሩኝ መምህር ግርማ ናቸው ዛሬ ቆራቢ ነኝ ጩሁ እንደፈለጋችሁ
2026-08-07 12:42:05
92
siso :
ፈጣሪ የመምህር ግርማን እድሜያቸውን ያርዝምልን ዛሬ ሰጋጅ ፣ ቆራቢ እንድንሆን ነው ያስተማሩን እንጂ እንደዚህ ስድብ አላስተማሩንም። ፈጣሪም ንቁበት ነው ያለው ስለዚህ አባ ገብረ ኪዳን ስለመምህር ግርማ ሁሌ ከሚያወሩ አስተምረው ሰዎችን ለቅዱስ ቁርባን አቅርቡ እግዚአብሔር መድረክ ላይ ቆማችሁ ሌላውን ተሣደቡ አላለም።ደግሞም ስልጣኔ ማለት ህይወታችንን ከአጋንንት ግዛት ነፃ ማድረግ፣ መስገድ፣ መፀለይ፣ መቁረብ ነው ይህንንም በመምህር ግርማ ተምረን እየተገበርነው ነው እግዚአብሔር የመምህር ግርማን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን።
2026-08-08 11:51:22
24
Dawit :
ቆይ በመተት ድግምት ወዘተ የተያዙ ሰዎች እንዴት ይፈወሳሉ አስኪ መልስ ስጠኝ
2026-08-07 13:52:39
39
gemaaccu abiy ahmed❤❤❤ :
አጋንንትን አውጡ ድውያንን ፈውሱ የሚል ቃል አለ
2026-08-07 04:11:51
97
Hana :
የመምህር ተስፋየ አበራእና የመምህር ግርማ ተማሪዎች የት አላችሁ
2026-08-07 11:53:40
43
Tamrat (Gemmologist) :
ለሰው ሁሉ መንፈስ ቅዱስ የተለያዩ ፀጋዎችን ሰጥቷል። እነ መምህር ግርማም ያ ፀጋ ያላቸው ይመስለኛል። ግን ሰው እምነቱን ስላላጠበቀ ብዙ ሰው ወደእነሱ ሄደ ፣ ፀጋው የሌላቸው መምህራንም ተቆጡ። በአባ ገብረኪዳን በብዙ ስብከታቸው እስማማለሁ በዚህ ግን አልስማማም። ክርስቶስንም አጋንንትን ሲያወጣ አንተ አለብህ አሉት እሱም የእኔ ወገን ከሆነ ለምን አስወጣዋለሁ አላቸው።
2026-08-08 09:01:09
14
Aynuka :
እኔ በበኩሌ መምህር ተስፋዬን በጣም የምውዳቸው የ ማከብራቸው መምህር ናቸው አለቅ 🙏🙏🙏
2026-08-07 08:35:37
48
zerihun :
ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና
2026-08-07 13:22:37
46
2000s media :
ሙሉ ለሙሉ ትክክል አይደለም ብዙ ዋጋ የሚከፍሉ ከጥንቆላ ከመተት ያወጡ አባቶች አሉ
2026-08-07 05:39:40
46
እስራኤል ዳኜ :
አይይይ ሁሉንም መውቀስ አይከብድም??? አሁን ላይ እኛን ምዕመናንን እና ደብተራዎችን ስንቅ አድርጎ የያዘን አጋንንት አይደለምን???? አለማወቅን የመሰለ ነገር የለም መቸም ታድያ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ እንጀራቸውን እያበሰሉ ነው???? አባ ገብረኪዳን በጣም የምወዳቸው እንቁ አባታችን ናቸው ግን በዚህ ሀሳብ እኔ አልስማማም
2026-08-07 05:30:27
23
kassaye :
አንድ መምህር ተማሪዎቹን ሲፈትን ስለክርስቶስ እና ስለዳቢሎስ ፃፉ ይላቸውል ከተማሪዎች አንዱ ብቻ ስለክርስቶስ ብቻ ፅፎ ሰጣቸው እና ለምን ስለዳቢሎስ አልፃፍክም ሲለው ስለክርስቶስ ለመፃፍ ጊዜ መች በቃኝ እና ብሎ መለሰለት ይባላል(ከአባቶቻችን አስተምሮ የተወሰደ) አባታችን እድሜዎን ይባርክልን🥰🙏
2026-08-07 05:21:33
32
henok :
ወንድም አለም እኛ የተማርነውን እምንማረውን እናው ቃለን እኛ የነበር ነውን አሁን እየሆንን ያለውን እናውቃለን የነገውን ደግሞ ክርስቶስን ተስፋ እናደርጋለን እኛ ሁለቱንም መምህራን እንሰማለን ጉድለታቸውን ትተን ከሙላታቸው እየተካፈልን አለን ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን ከበረከታቸውም ያካፍለን ከነልጆቻቸው ለአባታችንም ለአባ ገብረ ኪዳንም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ከበረከታቸው ያካፍለን እኛ የተማርነው ይሄን ነው በአንድ ቤት ውስጥ መከፋፈልን አይደለም
2026-08-08 05:07:40
22
#### :
እኔም አንዷ ተቃዋሚ ነበርኩኝ ችግር ያልደረሰበት አይገባውም ትውልዱ ካደረበት እርኩስ መንፈስ በፆም በፆለት በስግደት ተዋግቶ እንዲፈወስ እና ለቅዱስ ቍርባን እንዲበቃ ነው እያስተማሩ ያሉት ፈጣሪ ይባርካቸው
2026-08-07 15:18:01
24
Liyuneh neguse :
ኤጭ አባ ደሞ ሁሉንም እኔ ነኝ የማውቀው አይበሉ ሁሉም በፀጋው ያገልግል አለቀ ። በጣም ነው የምወዶት ግን
2026-08-08 18:18:41
9
F-show :
ምን ማለት ነው ወንድሜ ለምሳሌ እኔ ለዘመናት ሉሊት የምትባል የእርኩስ መንፈስ ቅንጣት እላዬ ላይ ስፍራ ለአመታት ግለ ወሲብ ስታስፈፅመኝና ሁለንተናዊ በረከቴን ሳጣ ነበር ፣ ታዲያ በእነኚ መምህራን ባገኘውት እውቀትና በፆም በፀሎትና በስግደት እንዲሁም ክርስቶስ ላይ ባለኝ እምነት ነው ፈውስን ያገኘሁት!!
2026-08-07 11:34:51
17
L T 7 :
አባ ገ/ኪዳን የኦርቶዶክሳውያን መመኪያ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 15:09:25
11
❤አምላኪየ አምላኪየ ነጽረኒ ወለምንት ኀድገኒ❤ :
ቆይ ደግምት/መተት የለም እያሉ ነው
2026-08-07 16:58:21
6
worku :
ሰው ስለማያውሸው ነገር ማውራት የለበትም,መስበክና ማዳን ይለያያል ?
2026-08-07 17:06:12
5
Dr.Gizachew Belay@. :
ስለ ሰይጣን የሚያወሩት ገንዘብ አይሰበስቡም ።ውሸት! ሰይጣን እንዳይጋለጥ ለምን ፈለጋችሁ። ፀጋ ልዩ ልዩ ነው። ይህ ፀጋ ለሁሉም አይሰጥም።
2026-08-07 08:29:03
10
@37koyejo :
አንድጥያቄ ልጠይቅህ እርሦ ሥልጣነ ክህነቱ ተሠጥቶታል እርሦ ለምን አያወጡም
2026-08-06 18:52:04
21
Asnake Mekonnen55 :
መንፈስን በክርስቶስ እንድንዋጋ አስተማሩ እንጂ ክርስቶስን ካዱ የሚል እንድም ሰው አትጠራም???
2026-08-07 13:49:54
6
ኤረን99 :
አንዱ ባንዱ ይቀናል 100% ለህዝቡ ሚበጀው ፀበሉን በትክክል በጥሩ ቦታ እና ፀባይ ባላቸው ጠማቂዎች ማቅረብ ነው ከመተቸት በፊት ።ፀበሉ ማጠናከር አይቀልም ከመተቸት።
2026-08-07 18:20:02
5
To see more videos from user @dawitmedia4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#Subhanallah#🥰🥰🥰🥰❤️❤️
Ka Dawari Khafa Swam #foryou #fyp #foryoupage #viral #viralvideo #pashtosong #princesallar03 #creatorsearchinsights
back on the dock 😳 @𝑑𝑒𝑒𝑘𝑠ℎ𝑎⋆ #justfriends #wlw #masc
خيانة الوصية #باسم_الكربلائي #قصائد #اكسبلورexplore #النبي_محمد #رسول_الله
Omg😂
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy