@user8344792425811:

የሴት  ክብር ለመጠበቅ እናትን ማሰብ በቂ ነው
የሴት ክብር ለመጠበቅ እናትን ማሰብ በቂ ነው
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 06 August 2026 17:01:15 GMT
146084
6444
1005
1985

Music

Download

Comments

fafisdetegnawa
fafisdetegnaw :
ከትምርት ቤት ስንለቀቅ እንደዚህ ነበር የምንሮጠው😅😅😅😅😅
2026-08-06 20:05:34
670
mmmmf2731
ፋፊ የእርጎየዋ :
የትም ብንሄድ እኛ ሀበሾች ፈተና ነው ህይወታችን😂😂😂
2026-08-06 19:54:29
311
user8101955880292
አዲስ💔 :
ቆይ ለወንድሜ ልላክለት ልመጣ ነዉ ብሏል🤣🤣🤣🤣
2026-08-06 23:15:20
77
myh.s1
h ነኝ ተሰፈኛዋ :
ውሀ ሰልፍ ልንዝ የምንሮጠው ትዝ አለኜ😁😁😁😁
2026-08-07 10:35:10
36
noran.a
Nየሙሜዋ🌹🌹መልካምነት ለራስ ነዉ🌹🌹 :
ወላሂ ክፍል አገር ዉሃ ልቀዳ ስንሄድ የምንሮጠዉ እሩጮ 😂😂😂
2026-08-07 15:25:45
25
adamtew.m
ተክለሀይማኖት አባቴ 🤲🤲🤲🤲 :
እረ አይመስለኚም ጦርነት ነው የመሰለኝ 😅😅😅😅😅😅
2026-08-06 17:11:10
36
hiber4498
Hiber :
ከለሊቱ 8:00ነዉ ያየሁት በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂 ከት/ቤት ስንለቀቅ የምንሮጠዉ ትዝ አለኚ በተለይ አርብ😂😂😂
2026-08-06 22:53:11
30
hywet02
🦅ሯ ነኝ👁 የAሸጋ 🌎እህት🍬 :
ማርያምን የጁታጊዜ ወንድሞቸ ሲሮጡ ትዝ አለኝ🤭😥😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-06 19:39:09
17
kiya08681
Kiya የለገሂዳዋ :
በየሄድንበት ፈተና ሩጫ መቸነውግን የሚያልፍልን
2026-08-07 12:56:14
10
messrte.sandy
አለም ነገን በተሰፋ :
በጣም ከፈቱኝ እያለቅሰኩ ነበረ 😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ
2026-08-07 08:57:57
2
user3914207949516
ባላገሯ የሺሜ እህት🦋 :
መጨረሻያለዉ ባይሮጥይሻላል 😂🥰
2026-08-07 14:47:03
5
sarahsara7680
Sara :
ቆይ ወንድሜ ጀምሯል አልሄድም እዳይል አጥፉልኝ 😁😁
2026-08-07 03:56:02
7
user4753088022219
ወይኩን ፍቃድከ :
እኔ ልከራተትላችሁ ወድሞቼ 😢አይዙን ያልፋል😢😢😢
2026-08-07 15:31:24
2
ethio87200
ethio 💚💛❤️ :
እኔ የገረመኝ ካሜራ አማኑ😂
2026-08-07 12:45:21
2
manew.manewyehe
balematebua🎚🧕 :
ወይኔ ሲያሳዝኑ🥺 የዉነት ነዉ😳
2026-08-06 19:21:06
9
addis.zemen951
ብርቴ የልዑል 👸💍😘💫🔐ጎንደሬዋነኝ💪 :
ካሜራ ማኑ😁
2026-08-07 07:52:49
9
alam61031
ልጅᬊ🅐ቾ❥ባለማህተቧ𒋨💒 :
የኔ ሚስኪኖች ስታሳዝኑ🥺🥺ለካ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ኑሮ እየኖረ ነዉ ደህናነኝ የሚለኝ😢😢የኔ ከርታታ🥺
2026-08-06 19:58:39
5
.wasihun.tesfaye
wasihun :
አቀልድ😁😁
2026-08-06 17:05:27
7
seid.husen10
እመቤት :
ወላሂ ከትምህርትቤት የምሮጠው ትዝ አለኝ
2026-08-07 11:04:14
1
melekame4
M የማሪያም ለጅ🙏💜 ፈጣሪ ሆይ ካስመሳዮች ጠ :
ከትምርት ቤት ስንመለሰ እንዲህ ነበር ምንሮጠው🤣🤣🤣🤣
2026-08-07 09:42:46
5
user5905926039433
ሰ➻ብ➴ለ❤ መሬ ሙሉ ሸዋ የአማኑኤል ልጅ⛪️🙏 :
1ኛ ክፍል ሆኜ ስንለቀቅ እንደዚህ ነበር እምኑሮጥ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-07 17:00:34
1
To see more videos from user @user8344792425811, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About