Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dark.sun429: ‹‹ፍልሰታ›› የሚለው ቃል «ፈለሰ» ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን በጥሬ ትርጉሙ መለየት፣ ማረግ እና ወደላይ መውጣት ማለት ነው። የእመቤታችን ዕረፍት፦ እመቤታችን ድንግል ማርያም ያረፈችው በጥር 21 ቀን ነው። ሐዋርያት ሊቀብሯት ሲሄዱ አይሁድ በምቀኝነት ስለተቃወሟቸው መላእክት አስከሬኗን ነጥቀው በገነት አኖሩት። የሐዋርያት ሱባዔና ቀብር፦ ሐዋርያት ከነሐሴ 1-14 ሱባዔ ገብተው በጸሎት ከጌታችን ተቀብለው በክብር ቀበሯት። የቅዱስ ቶማስ ምስክርነት፦ ሐዋርያው ቶማስ በወቅቱ ባለመኖሩ በሦስተኛው ቀን እመቤታችን ስታርግ በደመና ላይ አያት። እርሷም ማጽናኛ እና ምስክር እንዲሆን ሰበኗን ሰጠችው። የሐዋርያት በረከት፦ ቶማስ ሰበኗን ለአካፈላቸው በኋላ፣ ሐዋርያትም የእመቤታችንን ትንሣኤና ዕርገት ለማየት በዓመቱ ከነሐሴ 1 ጀምረው ሱባዔ ገቡ። በነሐሴ 16 ቀን ጌታችን ከመላእክት ጋር መጥቶ እመቤታችንን አስነሥቶ አሳይቷቸዋል። ዛሬም ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሐዋርያትን ምሳሌ ተከተላ ከሰባቱ አጸዋማት አንዱ በማድረግ ይህንን ጾም እንድንጾም አዝዛናለች። የጾሙና የእመቤታችን የትንሣኤዋና የዕርገቷ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! 🙏#foryou #fypシ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
D̷a̷r̷k̷ S̷u̷n̷ ♱🫡🫵💜
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 06 August 2026 17:02:46 GMT
655
163
1
20
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
To see more videos from user @dark.sun429, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sleeping 😴 #kitten#cat#kitty
7/8/2025 7/8/2026💔⚔️! #rasty_lak #barcelona #fypシ #virall
Krispy Kreme Spicy Donut Challenge!🥵🍩 @maximus_munch #donuts #foodchallenge #foodgame #Foodie #memes
ผ่อนสบายๆ👑⭐✅#มือถือกล้องสวย #ผ่อนมือถือใช้บัตรประชาชน
a little throwback to my viral edit back in 2022 with @ouyo’s art #dehya #GenshinImpact
#mt #fi #gsxr #4v #2v_monoton
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy