@addisababapoliceofficial: በጀግንነት መጠበቅ ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል! Protect with Courage, Serve with Compassion! 🇪🇹

Addis Ababa PoliceOfficial
Addis Ababa PoliceOfficial
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 18:07:43 GMT
62657
5313
134
336

Music

Download

Comments

aisha.ebrahim74
Aisha Ebrahim :
we Respect them 👍 our responsibility Just understand that Ethiopia 🇪🇹 long life
2026-08-07 08:00:08
0
yirgalemour3
besha yeapo lij negn :
we are self confdentiality
2026-08-06 19:03:04
0
kebstar7
𝙠𝙚𝙗i 𝙝𝙖𝙬𝙖𝙨𝙨𝙖 🌟 :
jeginachin🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 09:28:28
0
denekechane
ሠላም :
ታች ላይ ፈትሹ ምርመራ የገንዘብ ምንጭ ሆኗል።በርቱ ለውጥ ይመጣል ብለን ተስፋ አለን
2026-08-06 18:33:23
8
eshete.girma2
Eshete Girma :
amazing
2026-08-07 02:29:50
0
yohanes.negash1
Yohanes Negash :
ጀግኖች ናቹ በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥሉ
2026-08-07 04:28:39
2
blessed_vibesam
Sami ☘️ :
እሄንን culture ለማምጣት ብዙ መስራት ይቀራል። It takes time
2026-08-07 04:39:33
3
birre12
birhanu shanka :
አዲስ አበባ ፖሊስ ያገለገልኩበት ተቋም ምርመራ አካባቢ በጣም ሊታሰብበት ይገባል ስነምግባር ለይ
2026-08-06 20:12:06
5
user1408545107854
መታገስ ዋጋ አለው :
አላማችሁ ሰውን ማሰር ብቻ ነው እንዴ
2026-08-07 01:16:04
2
user1046122195368
መህዲ :
ሰውን ያለ ወንጄል ይህዙና
2026-08-07 13:41:55
0
user8478638677246
Legase tafa :
እውነት ነው እኔ የተዘብኩት በአንድ ፖሊስ ምክንያት ትራንስፖርት አገኙትም አንድ ግለሰብ በዶ ከምህዴ ፖሊሱን ጭኖ ብህድ ምንድ ነው ችግሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 04:13:52
1
masershagerima
masershagerima :
ክብር ለአዲሳባ ፓሊስ ይሁን እያልኩ ነገር ግን ወረድ ብላችዉ ብታዩ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ጥቂት የሆኑ ፓሊሶች የፓሊስን ስነ ምግባር በጣሰ መልኩ ክቡር የሆነን የሰዉ ልጆን ጥፋቱን መርምሮ ለፍርድ ከማቅረብ ይልቅ ጥፋተኛ ነዉ ብለዉ የያዙትን ሰዉ በሚዘገንን መልኩ የዱላ ዉርጅብኝ እላዩ ላይ ሲያሳርፉ ይታያሉ ይሄነገርን ቢስተካከል እላለዉ ክብር ለፓሊስ ሰራዊቶቻችን ይሁን በጀግንነት መጠበቅ በሰባዊነት ማገልገል።
2026-08-06 19:10:01
2
arex.buno
Arex buno🌺🌺🌺🌺 :
goota keenya nuuf jiraadhu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-07 13:48:47
0
markos3039
ስቱ :
እውነት ነው 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
2026-08-07 10:19:56
0
etheal_2025a
Alex :
ማሰር ብቻ
2026-08-07 10:05:35
0
ashrek.broker
@ashrek.broker :
አንድሠው በሠረቀው ዘጠናዘጠኝ ተመችቶኛል
2026-08-07 13:36:54
0
user57184326550602
Amanue ssssss :
በትክክክል አ.አ ፖሊስ ሰው አገኘች
2026-08-07 09:40:17
0
muluberhanmuluber
ስፖርት ማዕድ :
አዲስ አበባ ፖሊስ ስነምግባሩ ይለያል
2026-08-07 06:44:09
0
gureazaw1
Gureazaw :
የተማረ ይግደለኝ አለ ያገሬ ሰው
2026-08-07 05:54:24
0
user6303350560661
Zak :
ፖሊሶች ይፈተሹ እኔ በበኩሌ ፖሊስን አላምንም ለምን በሉኝ ከወንጀለኛ ጋር የሚተባበሩ አሉ ለምንድን ነው ሚደበደበው ነብረት ተይዞ መረጃ እያለ አይመልሱም
2026-08-07 07:06:20
0
user9222900213062
user9222900213062 :
አረበደንብ እሥከሥር ውረዱእናበደንብ ሥሩ
2026-08-07 14:05:02
0
visitbahirdar10
visitbahirdar10 :
አሁን አአ ፖሊስ አመራር ተጨባጭ ለውጥ እያመጣችሁ ነው በርቱ
2026-08-07 06:40:23
0
god.tesema
ተሠማ and gody :
እውነት ይህ ሠው ጀግና ነው ግን¿¿¿¿¿µµµ
2026-08-07 05:55:50
0
zumra2119
Zumra Business Center :
አግተው ገንዘብ እየተቀበሉ ነው። ታስሮ በመቶ ሽዎች ብር አምጡ እያሉ ህግ እንዴት ያስከብራሉ።
2026-08-07 08:23:14
0
To see more videos from user @addisababapoliceofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About