@natiquotes07: አባዬ😭#nati quotes #viralvideo #fypppopopoppp #dad😭

🥀.NATI...QUOTES 🥀.
🥀.NATI...QUOTES 🥀.
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 August 2026 18:20:56 GMT
409507
56977
796
2695

Music

Download

Comments

useramanu12
🇺🇸ጥሪኝእኔ ተሰቃየዉ🇨🇦 ቢሆን ይመቸኛል :
አባቴ ቢኖር አንገቴን ደፍቸ የምኖር ልጅ አይደለሁም ግን አባቴ ሲሞት አብሬ ነዉ የሞትኩት😭😭😭
2026-08-07 16:08:19
450
berket1213
berket B :
አባት እያለ ያለ አባት ያደጋችሁ እስኪ
2026-08-08 12:21:07
203
user75292843772151
ሀናን ሀኒ :
በተለይ ለመጀመርያ ልጆች🥺
2026-08-08 07:59:39
120
mulalemwerkye
mulalem werkye :
አባቴ የሞተ ቀን ዉ የሞትኩት😭😭😭😭😭
2026-08-07 06:04:23
141
dadimissyou7
አባቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ :
አባቴ ለስራ ከቤት እንደወጣ 80 ኪ.ሜ የሆነ አገር ላይ ለእኔ ተደውሎ ቶሎ ድረስ ተብየ ቦታው ላይ ስደርስ የምወደው አባቴ መኪና ላይ ወንበሩን እንደተደገፈ አይኑን ከድኖ ላይመለስ አሸልቦ ነበር ለእኔ ህልም ነበር የአባቴን ሬሳ በሁለት እጆቼ ተሸክሜ እንደገና 80 ኪ.ሜ ወደ ቤት የምወደው አባቴን ሬሳውን በእጆቼ ተሸክሜ ወደ ቤት ተመለስኩ ልጆቹን አብዝቶ የሚወደው አባቴ እስካሁን ሞትህን መቀበል ከብዶኛል😭
2026-08-08 13:34:33
40
user_edit1i
𝖘𝖜𝖆𝖌𝖌𝖊𝖗 :
ያለ አባት ህይወት ድራማ ናት... እውነተኛ ህይወት መኖር የተውኩት እሱን ሳጣው ነው 😭 በጣም አስመሳይ ሆኛለው.. ልቤ እያዘነ እስቃለሁ 😔
2026-08-08 05:12:11
130
aliko424
Ăłíƙø 🦅🦅 :
እናት ብቻ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️
2026-08-08 10:09:43
47
bethlehem21_
Bethlehem Tsegaye :
አባት ያላሳደገን የአባት ፍቅር የማናውቅ🥺🥺 እግዚአብሔር አባት የሆነልን ቺርስ
2026-08-08 13:12:13
22
almamilu7
ML :
አባቴን ከልጅነቴ ጀምሮ ከልቤ እወደው ነበር። ❤️ግን ምን ዋጋ አለው… ሳላስበው ከእጄ አመለጠኝ። ከዚያ ቀን ጀምሮ የልቤ ቁስል አልደረቀም። የሆዴን በሆዴ ይዤ፣ ህመሜን በውስጤ ቋጥሬ፣ ዝም ብዬ እያነባሁ ነው። 💔 አባቴን በጣም ናፍቄዋለሁ… ብዙ ነገር ልነግረው ነበር፣ ብዙ ጊዜም ልወደው እንደምወደው ልነግረው ነበር። ግን ጊዜ አልጠበቀኝም። አባቴ… ዛሬም በውስጤ እያነባሁ ነው። አንድ ጊዜ ብቻ ተመልሰህ ብትመጣ… አንድ ጊዜ ብቻ አቅፌህ “አባቴ፣ በጣም እወድሃለሁ” ልልህ እመኛለሁ። 🥺💔
2026-08-09 18:25:31
30
smutifikr
S🌳🦅 :
ሳላጣው ያጣሁት እኔ 🥺🥺🥺
2026-08-06 18:32:52
11
peterdinkladge
@peterdinkladge :
Fact:- የአብዝሃኛው ልጅ እጣ ፈንታ የሚወሰነው በአባቱ ሁኔታ ነው!!!!
2026-08-09 15:23:50
10
mearuf6
Mearuf :
እኔ 22 አመቴ ነው አባቴ 2017 ላይ ነው የሞተው እና ህይወት በጣም ነው የከበደኝ አባት ያላችው አመስግኑ
2026-08-08 05:44:07
24
merhawiar03
CFC💙 :
የቤት ሀላፊነት ያለ ዕድሜህ ስትረከብ💔
2026-08-08 05:35:23
52
userbami235
Bãmï Pïdø😎 :
ችርሰ አባት የሆነች እናት ያሳደገችን
2026-08-09 13:47:30
32
msafnteabiti
money 🤑 :
አባታችን በሂወት እያለ ላይፍን የቀመስናት
2026-08-07 21:22:53
11
okesijn
oksejen😤 :
እኔ እደዚ ከሆንኩኝ እናቴ የሚሰማት ስሜት
2026-08-07 22:47:26
7
haylu_man09
༆ᶦᶰᵈ᭄𝐇•𝐘•𝐋࿐ⁿᶻᵉˡꨄ︎ :
ግን አባቱን እደኔ የሚወድ አለ
2026-08-07 13:18:20
19
jon.jon4262
ĴŎ 🇯🇲 :
ለምን ታስታሁሱናለቹ ተሁን እንኑር🥺😔
2026-08-08 07:59:16
10
jossye23
Jo የቡንዬ👆👆 :
ሂዎት ያቆምንበት ግዜ🥺
2026-08-07 16:53:12
5
fraza2630
千г𝓪Żιέя-::-💨💥 :
ሙሉ ቤተሰብ ስታጣስ💔
2026-08-08 19:38:36
6
adanemmw
Adane :
ምንም የማይመስለኝ እኔ...
2026-08-07 18:17:10
5
powerofsigma1
666 👹👹👹 :
ስሜን አንብብ
2026-08-08 03:32:09
9
marco46929
Marco ??????? :
በሂወት እያለ የማላዉቀዉ እኔ እሱን ለማወቅ በጣም እጥር አለቅስ አዝን ነበር ግን እሱ እኔን አይፈልገኝም ነበር አሁን ነዉ ሁሉ ነገር የገባኝ እና ሂወትን ያለ አባት በደንብ አይቻታለዉ በቃ ምን ብየ ላስረዳህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-07 04:40:17
8
gelilu32
gelilu💞 :
አባት ኖሮኝ በሰው አባት ምቀናው እኔ
2026-09-04 16:38:52
3
mola19211
𝓶𝓸𝓵𝓪 :
ያልፋል ከሚል ተስፋ ጋር ስንት ድካም አለ መሰላቹሁ
2026-08-08 17:33:59
2
To see more videos from user @natiquotes07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About