@_bohobraidempire: Color 4 Bora Bora looks absolutely stunning #fyp #explore #viral

BOHO BRAID EMPIRE 👑
BOHO BRAID EMPIRE 👑
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 06 August 2026 22:14:30 GMT
314
18
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @_bohobraidempire, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ረቢዕ እሳቸው ጋር ሁሉም ነገር ሰላም ነው። ፍፁም ሰላም...! ዘመን በጩኸት ሲሞላ፣ ልብ ረፍትን ሲሻ፣ ነፍስ መጠጊያን ስትናፍቅ፣ የተረጋጋው ስርፋ እሳቸው ናቸው! ዓለም በጥላቻ ሲከፋፈል፣ ልቦች በቁጣ ሲደነድኑ፣ ሰው ለሰው ምሕረትን በዘነጋበት ጊዜ፣ አላህ ለሰው ልጅ የምሕረቱ ማሳያ አድርጓቸዋል። እሳቸው ጋር ሁሌም ሰላም ነው…ሰልመህም ክደህም ብትመጣ የሚለወጡ ዓይነት አይደሉም። መንፈግ መጠየፍን አያውቁም። ምሉዕነታቸው በየ ሁለንተናቸው ላይ ሲነበብ እሳቸው እራሳቸው ነበዑን አጀባ ሆነዋል። በበረሃ መንገድ ላይ ሲጓዙ አንስተው የሚጥሉት እያንዳንዱ እርምጃ እንኳን የተሰላ ነበር።  በየ ቋጥኙ ላይ ያረፉ አዕዋፋት ማንም መንገደኛ ሰው ሲቀርባቸው ይሸሻሉ። ባጠገባቸው የሚያልፍ ኮቴ ከሰሙ ይበተናሉ። ያን የሚያስደርጋቸውም በሰው ልጅ ልብ ውስጥ ያለን ክፋት ፍራቻ ነው… ረሱለሏህ የሆኑ ጊዜ ግን ይሄ ይለወጣል። ሲራመዱ ኮቴያቸውን ሰምቶ የሚሽሽ ወይም የሚበተን የለም።የእግራቸው ኮቴ ላይ እንኳን በ እዝነት የተሞላው ነበር።  ነቢ ከሆኑ ሰላም ነው…የርሳቸው እርምጃ የሚያስፈራው የለምና! እሳቸው ጋር ሁሉም ነገር ሰላም ነው። ፍፁም ሰላም...! ሒባቱን ላ’ሚና ያላት ጊዜ ጀባ፣ ረቢዕ ወለደችው በመለክ አጀባ፣ #fypシ゚viral #fyp @Fuadi @MUAZ حبيب Abu Fatih🌍 @Husni Sultan

About