@anubhandari20: #mayajalbunxuma🥰🥰 #anu❤️😘 #fyp #loveyou❤️

anu🌸🤍
anu🌸🤍
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 06 August 2026 23:42:22 GMT
343996
26371
501
684

Music

Download

Comments

narbhadur550
narbhadur Chand :
https://vt.tiktok.com/ZSVFNbsK8/
2026-08-16 03:58:17
1
aussiesidehustle3
Aussie Side Hustle :
thank you so much 💓 🥰
2026-08-13 13:59:53
1
olibujqzjik
buddhi oli :
wow. so. butfll
2026-08-24 13:54:18
0
chandrabhumika
chandra Acharya(पण्डित)जि :
👌👌👌👌👌
2026-08-22 11:19:08
0
jahid.khan7469
Mithun khan :
Your smile hits different
2026-08-11 20:32:41
1
tiktokerpk40
The new llllllllllllll :
So beautiful maya 💕💕
2026-08-08 01:02:39
0
narayanshrestha587
Narayan Shrestha :
🥰
2026-08-21 02:37:20
0
sitashrestha2849
Sita Shrestha :
beautiful
2026-08-14 11:32:47
1
sabitakunwar06
Sabita kunwar :
Beautiful maya
2026-08-14 14:27:42
0
user9473299172100
krishna :
आँखा र हासो सारै मन पर्यो l love you भन्न नमिल्ने होला ?
2026-08-13 12:32:09
0
rita.siwakoti59
Rita Siwakoti :
[Sticker] ❤️❤️
2026-08-19 14:37:18
0
kamalabasnet6333
kamalabasnet6333 :
आह
2026-08-19 11:03:39
0
atmaramkoirala7
शिव भक्ति , शिव शक्ति :
[Sticker]
2026-08-20 23:33:47
0
tashilama729
tashi lama729 :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-08-19 16:09:05
0
salikram.adhikari41
Salikram Adhikari :
हाेर लउन
2026-08-19 13:25:22
0
yeknathduwadi
yeknath duwadi :
दामि
2026-08-21 10:51:14
0
paudel467
sapkotayashu :
wow wow nice
2026-08-21 02:37:16
0
jibanmgr999
Jiban Magar3518 :
❤️❤️
2026-08-20 02:22:57
0
sorongkamal
sorongkamal :
wow so sweet song withi beutiful nice🙏🙏👌👌❤️❤️
2026-08-23 08:50:40
0
harisapkota27
🙏Hancy Bro.💖💞🕉️🥀 :
Superb❤️❤️
2026-08-15 16:28:52
1
birbahadur.kuwar8
Bir bahadur kunwar :
good sange sister
2026-08-25 06:13:20
0
sanjaytiware71
sanjaytiware71 :
wow beautiful picture 😁😁😁😁😁
2026-08-22 17:29:23
0
bhawani.rijal7
Bhawani Rijal :
Beautiful presentations
2026-08-07 03:40:07
0
To see more videos from user @anubhandari20, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ግንቦት ፳፩(21)❤️‍🩹የእመቤታችን በዓል🥹 እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ በምትባል ቦታ ወርቅ ወንበር ላይተቀምጣ ለአምስት ቀን የታየችበት ነው። ይህም በዓል ከ፴፫ቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ሲሆን በዚህ ቀንግብጽ ደብረ ምጥማቅ በተባለ ቦታ በተሰራች ቤተክርስቲያንእመቤታችን ጻድቃንን መልአክትን አስከትላ ትገለጽላቸው ነበር። እስላምም ክርስቲያንም በግልጽ ይመለከቷት ነበር። ከየአገሩ ያሉሰዎች ይሰበሰባሉ ድንኳን ተክለው ሰቀላ ሰርተው አጎበር ጥለውይከትማሉ ፤ድንግልም ከግንቦት ፳፩ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይቀናት ሳታቋርጥ ትገለጽላቸው ነበር፤ህዝቡ የተለያየ ጥያቄይጠይቆታል አዳም አባታችንን አሳይን ይሏታል ገሚሱ ነብዩዳዊትን ገሚሱ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሳይን ይሏታል አንዳንዱምከዚህ ቀደም የሞተ ዘመዱን እንድታሳየው ይጠይቃታል፤እርሷምለሁሉም ፍቃዳቸውን ትፈጽምላቸው ነበር፤አዳምን ስትጠራውከሔዋን ጋር ዳዊትን ስትጠራው ከበገናው ጋር ቅዱስ ጊዮርጊስንስትጠራው ከጸአዳ ፈረሱ ጋር ነው።የእመቤታችን ረድአት እናበርከቱ በሁላችን ላይ ይድርብን አሜን፡፡ =>የአርያም ንግሥት: የሰማይና የምድር እመቤት: የሰውነታችንም መመኪያ ቅድስትድንግል ማርያም በዚሕች ዕለት በምድረ ግብፅ ለተከታታይ ቀናትተገልጻለች:: ጥንተ ነገሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድረ ግብፅና ኢትዮዽያ በተሰደደጊዜ ከድንግል እናቱ: ከዮሴፍና ሰሎሜ ጋር ዛሬ ደብረ ምጥማቅበሚባለው ቦታ ላይ አርፎ ነበር:: ቦታውን ባርኮ ለዘለዓለም ያንቺመገለጫ ይሁን ብሎም ቃል ኪዳን ገብቶላት ነበር:: o ጊዜው በደረሰ ሰዓት ደብረ ምጥማቅ ተገድሞ የበርካታመነኮሳት ቤት ሆነ:: እመቤታችንም በልጇ ፈቃድ ግንቦት ፳፩ ቀን አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን አስከትላትመጣች::   o በዚያ ሕዝበ ክርስቲያንም: አሕዛብም ተሰብስበው ለ፭ ቀናትከእመ ብርሃን ጋር ይሰነብታሉ::   o እመቤታችንን በአካል መመልከት አይደለም ስሟን መጥራትነፍስን ከሥጋ መለየት የሚችል ጣዕምና ደስታ አለው:: ባይሆንይሔ ለሚገባውና ላደለው ብቻ ነው::   o የደብረ ምጥማቅና የአካባቢዋ ሰዎች ከእመቤታችን ጋርየሚቆዩባቸው ቀናት የዘለዓለም የሕይወት ስንቅየሚይዙባቸው ናቸው:: ፈልገው የሚያጡት: ጠይቀውየማይፈጸምላቸው ምንም ነገር አልነበረም:: ነቢያት: ሐዋርያት: ጻድቃን: ሰማዕታት: ደናግል: መነኮሳት: መላዕክትና ሊቃነመላእክት ለድንግል ማርያም ሲሰግዱ ይታዩ ነበርና:: እመብርሃንም እየመላለሰች ትባርካቸው ነበር::   o እነዚያ እርሷን ያዩ ዐይኖች: በፊቷ የቆሙ እግሮች ክብርይገባቸዋል:: ፭ ቱ ዕለታት ሲፈጸሙ ሕዝቡ ከእመቤታችንንበዕንባ ይሰናበቷታል:: እመ ብርሃንም በብርሃን መስቀልባርካቸው ከቅዱሳኑ ጋር ታርጋለች:: ረድኤት በረከቷ አይለየን ❤️‍🩹 #እመቤታችን  #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር   

About