@useresubalew3:

እስቴ ዴንሳ እሱቤ
እስቴ ዴንሳ እሱቤ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 05:08:38 GMT
133145
5629
219
654

Music

Download

Comments

fkr0275
ተድባበ ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 :
yegeter,mush,new
2026-08-08 09:37:44
0
abe555e
abe555 :
yketa ene skiyalew
2026-08-07 17:04:37
1
rodasss89
rodasss :
mindin new ehe???
2026-08-07 11:39:49
0
lezewm
World :
ደቡብ ጎንደር ነው ሙሾ ይባላላል ለቅሶ ነው በተላይ ፎገራ ላይ በጣም ልብ የሚስብ
2026-08-07 16:13:29
19
abebegonderew1
Abebe Gonderew :
የልቅሶ ሙሾ ነው ሀገሬ ጎንደር
2026-08-07 18:30:54
15
zoladelala
Zelalem Belete :
በስምአም አይ ደጉ አማራ ለቅሶዉ እኖኮን ሲያምር
2026-08-07 17:54:19
5
eshetie07
eshetie :
እውነት ነው ሙሾ ይባላል በጎጃምም አለ ደጉ የአማራ ማህበረሠብ የተከበረ የተወደደ ሠው ሢሞት ነው ይህ የሚሆነው
2026-08-07 18:19:42
4
feleke.wubie
feleke wubie :
እረ ምንድን ነው
2026-08-08 10:15:28
0
selamawit_selam21
ሰላም የጎጃሟ ቀበጥ :
በማሪያም ምንድን ነዉ
2026-08-08 10:47:28
1
hermon858
Birtukan Mekonnen :
አይ ሀገሬ ፍርጣ ሁልግዜ ሀዘን ሁሌ ልቅሶ
2026-08-07 13:27:29
7
getent.nega
ትናገር አድዋ :
ቅዳሴ/ለቅሶ ነው ግራ ገባኝ
2026-08-07 12:47:03
5
user7367094207980
lala :
ወይ ኢትዮጵያ እንዳትሰለች አድርጎ የሞሸረሽ ድንቅ ሙሽራ ደስታሽ ውብ ለቅሶሽ የሚደንቅ ድንቅ ሃገር
2026-08-07 19:05:35
8
gzachewb12
Gzie :
ምን ባህል ነው እስኪ በደንብ የምታውቁ ባለሙያዎች አስረዱኝ የሚገርም ነው
2026-08-07 14:02:24
2
mesi.1st
Mesi 1st :
አይ ሀገሬ አልቅሶ አሰለቃሸ
2026-08-08 07:01:06
2
firew.best5
ታዳጊው የጎጃሙ ልጅ :
ኸረ ለሞጣ አድርሱልኝ
2026-08-07 17:35:06
1
temumanbar
@Temesgen :
የባህል ነገር ግን ይገርማል ለማንም ግን ልብ ይነካል ዜማዉ የምባ ቀረጢትን ይፈታተናል
2026-08-07 18:16:11
6
genetutarekegn541
Pyongyang ""kim :
ባይዘመደኝም ሊያስለቅሱኝ ነዉ
2026-08-07 17:19:54
3
esubalew294
Esubalew :
አይማራ ለቅሶውም ያምራል
2026-08-07 16:53:15
4
21ab11ay
2111 :
ሁሉ ነገር የሚያምርበት ህዝብ
2026-08-07 13:01:07
5
menge0265aaa1
Yodahe Yodahe :
ሞጣ ቀራንዮ እኮ እዉነቱ ነው ማርያም
2026-08-07 16:59:59
0
welelaw.alemayehu
ጊዜ ጀግናው :
እረ ጎበዝ የት ክልል ነው ያለውት እንዴት በ50 ኪሎ ሜትር ሁኘ ይሄንን ባህል አላውቅም ?
2026-08-07 16:18:43
0
mareyamn_
💗A2🥰 :
በዚህ ሙሾ ሳልወድ በግድ አለቅሳለሁ ማርያምን
2026-08-07 13:43:43
3
mekdes47411
mekdes :
የየት አገረ ነዉ
2026-08-07 15:36:52
0
user8574562356213
ገኒ የናቷ ብቻ :
ደቡብ ጎደር😭😭😭😭በአፀደ ገነት ያኑርልን
2026-08-08 08:09:31
1
father.time28
Father Time(አባት ጊዜ :
የአባቴን ድምጽ የሰመው መሰለኝ የት ነው 😳
2026-08-07 19:46:12
1
To see more videos from user @useresubalew3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About