@twyntii_: wujud yang megang hati gue😌💗 #anton #riize

chiomeng🦕⭐
chiomeng🦕⭐
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 07 August 2026 08:06:59 GMT
1222
244
4
12

Music

Download

Comments

apalooooo09
apalooooo09 :
HAHAHHA for reall
2026-08-07 15:20:16
0
_sunsetlovers5
rifa :
@lui 🦔
2026-08-07 08:31:20
1
To see more videos from user @twyntii_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአርባ ጉጉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እና የደም መላሽ የአማራ ልጆች ገድል። በአርባ ጉጉ ሁለት መቶ ስልሳ አምሃራዎች በገመድ ታስረው ገደል አፋፍ ላይ በጥይት እየተመቱ ሁለት ሺህ ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ተወርውረዋል። ይህ የሆነው በትህነግና በኦነግ የጋራ ፀረ አማራ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው። ታመው አልጋ ላይ የተኙ ፣ ህጻናት ፣ አዛውንት ፣ ጎልማሳ እና አይነስውር ሳይቀር በግዳጅ ስብሰባ ከተጠሩ በኋላ በጎን ደግሞ መሳሪያቸውን በየቤቱ በወታደሮች ተዘረፈ ፤ ቤታቸውም በእሳት ጋየ ከዛ በኋላ ተረሽነዋል። የሶስት እና የአራት አመት እድሜ ያላቸው ህጻናት ወሲብ ተፈጽሞባቸው ለዘለአለሙ አሸልበዋል። ይኸ ሲፈጸም ወላጅ አባቶች ተይዘው በአይናቸው ግፉን እየተመለከቱ ነበር። በመጨረሻም አባቶችም አንድ በአንድ ተረሽነዋል። ነፍሰጡር እናቶች ሆዳቸው በሳንጃ እየተሰነጠቀ ጽንሱ መሬት ላይ ወድቆ ሲንፈራፈር አባቶች እንዲመለከቱ ተደርገዋል ፤ በመጨረሻም ተረሽነዋል። ይህ ከአእምሮ በላይ የሆነ ግፍ በአማራው ላይ በተላያየ ጊዜና ቦታ ተፈጽሞበታል። የአርባ ጉጉው ጭፍጨፋ በአማራ ላይ የተፈፀመው ግፍ አንድ ማሳያ ብቻ ነው። በሚገርም ሁኔታ ወደ ገደል ከተወረወሩት አማራዎች ውስጥ አንድ ሰው ከጥይቱ አምልጦ ከተወረወረ በኋላ ምንም ሳይሆን በተአምር ተርፏል። የዚህ ሰው ሚስት በሳንጃ ሆዷ ከተሰነጠቁትና ከተረሸኑት ነፍሰጡሮች መካከል ናት። የፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ገድል ተነግሮ ከማያልቀው የፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ገድል ጥቂቱን ብቻ እንካችሁ። ወላጅ አባቱ ግራዝማች ዳኘ ሲሞቱ የአባቱን ደም ለመመለስ ትምህርቱን ከአስረኛ ክፍል አቋርጦ ከሰም በረሀ ገባ። ከዚያም የወረዳ አስተዳዳሪውን በመግደል ጉዳዩን አንድ ብሎ የጀመረው ወጣቱ ፡ የአባቱ ደም ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን ሰዎች እያደነ መፍጀቱን ተያያዘው። በአባቱ ሞት እጃቸው ይኖሩበታል ብሎ የጠረጠራቸውን ሁሉ እያሳደደ ከለቀማቸው በኋላ ወደ አፋር ወርዶ የአንድ አፋር ባላባት ልጅን አግብቶ ኑሮውን በዚያው ጀመረ። ጠገብ ብሎ ሰው የሚያሰቃየውን የደርግ ባለስልጣን ቀን በቀን ጊናገር ድረስ እየዘለቀ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ይመለስ ነበር። ጠላትን በፍጥነት ደርሶ የሚያደባይ ጦር አደራጅቷል ፡ ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ። አርባ ጉጉ በተባለው ቦታ የአማራዎችን በጅምላ የመረሸን አሰቃቂ መረጃ ጀግናው ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ሰማ። ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ በወገኖቹ ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግፍ ከሰማ ጀምሮ እንቅልፍ አጥቷል። የንፁሃን አማራ ወገኖቹ ደም በከንቱ ፈሶ እንደማይቀርም ለራሱ ቃል ገብቷል። ነፍሰጡር ሚስቱ የተገደለችበትና እሱም ከተወረወረበት ገደል በተአምር የተረፈው ሰው ከአስማረ ዳኘ ጋር ተገናኘ ፤ የጦር ልምምድም አደረገ። የነፍሰጡር ሚስቱ ሆድ በሳንጃ ሲቀደድና ፅንሱ መሬት ላይ ሲወድቅ በአይኑ አይቷል። በሁሉም አማራ ወገኖቹን ላይ የተፈፀመውን ሰቅጣጭ ግፍ ተመልክቷል። እናም ፡ እነዚያን አረመኔዎች አግኝቶ በመግደል የወገኖቹን ደም እስኪመልስ ቸኩሏል። የፊታውራሪ አስማረ ዳኘ የቅርብ ጓደኛ በሆነው የአርጎባ ተወላጁ በጀማል (ሀይማኖቱ ሙስሊም ነው) አማካኝነት የጦር ስልጠና ተሰጠው። አስማረ ዳኘ ጀማል እና አመዶ በሚል ስም የሚጠሩ ቆራጥ ጓደኞች ነበሩት። ሁለቱም ሙስሊሞች ሲሆኑ ያገናኛቸው አምሐራነት ነው። ይህን ያነሳሁት ፡ አምሐራን በሀይማኖት መክፈል እንደማይቻል ከቀደመ ታሪካችን ያልተረዱ ድኩማን ቢገባቸው በሚል ነው። እናም ፡ ጀማል እና አመዶ የጦር መሪያቸውን ፊታውራሪ አስማረን ከልባቸው ይወዱታል ፣ ያደንቁታል ፣ ታዛዦቹም ናቸው።  አንድ ቀን ፡ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ሲሆን ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ  ከሌሎች የጦር ጓዶቹ ጋር (አስራ አምስት ሆነው) የከሰምን ቁልቁለት አቆራርጠው ወንዙን ተሻገሩ። የአፋርን በረሀ በጨለማ ተያያዙት። ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ሲሆን የአፋርን በረሀ ጨርሰው አርባ ጉጉ ደረሱ። ልብ በሉ ፡ ያን በረሃ አቆራርጠው አርባ ጉጉ እስኪደርሱ እንቅፋት እንኳ አልመታቸውም ፡ ምክንያቱም የጦር ስልትን ጠንቅቀው ያውቁበታላ! አርባ ጉጉ ከደረሱ በኋላ ሶስቱ የመውጫ በሮች በፊታውራሪ አስማረ የመትረየስ ታጣቂዎች በተጠንቀቅ ይጠበቃሉ። አስማረ ዳኘ ቦምብና መትረየስ ይዟል። የአስማረ ውድ ጓደኛ አመዶ በአራተኛው ተራራማ አቅጣጫ ተጉዞ አካባቢውን ከተመለከተ በኋላ ወደነአስማረ ተመልሶ ቀጠናው ባዶ እንደሆነ ይናገራል። አሁን ከህወሀት ጨፍጫፊ ወታደሮች ጋር አይቀሬው ጦርነት ሊደረግ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ብቻ ቀርተዋል።  ከሁለት ሺህ በላይ እስከ አፍንጫው የታጠቀ የመንግስት ጦር ለ አስራ አምስት መግጠም አስገራሚ ነው። ነፍሰ አረመኔው ነፍሰገዳይ የትህነግ ወታደር ትጥቁን ዛፍ ስር ሰብስቦ እንዳለ የአስማረ ዳኘ በቁጥር አስራ አምስት  የሆነው (ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ፡
የአርባ ጉጉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እና የደም መላሽ የአማራ ልጆች ገድል። በአርባ ጉጉ ሁለት መቶ ስልሳ አምሃራዎች በገመድ ታስረው ገደል አፋፍ ላይ በጥይት እየተመቱ ሁለት ሺህ ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ተወርውረዋል። ይህ የሆነው በትህነግና በኦነግ የጋራ ፀረ አማራ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው። ታመው አልጋ ላይ የተኙ ፣ ህጻናት ፣ አዛውንት ፣ ጎልማሳ እና አይነስውር ሳይቀር በግዳጅ ስብሰባ ከተጠሩ በኋላ በጎን ደግሞ መሳሪያቸውን በየቤቱ በወታደሮች ተዘረፈ ፤ ቤታቸውም በእሳት ጋየ ከዛ በኋላ ተረሽነዋል። የሶስት እና የአራት አመት እድሜ ያላቸው ህጻናት ወሲብ ተፈጽሞባቸው ለዘለአለሙ አሸልበዋል። ይኸ ሲፈጸም ወላጅ አባቶች ተይዘው በአይናቸው ግፉን እየተመለከቱ ነበር። በመጨረሻም አባቶችም አንድ በአንድ ተረሽነዋል። ነፍሰጡር እናቶች ሆዳቸው በሳንጃ እየተሰነጠቀ ጽንሱ መሬት ላይ ወድቆ ሲንፈራፈር አባቶች እንዲመለከቱ ተደርገዋል ፤ በመጨረሻም ተረሽነዋል። ይህ ከአእምሮ በላይ የሆነ ግፍ በአማራው ላይ በተላያየ ጊዜና ቦታ ተፈጽሞበታል። የአርባ ጉጉው ጭፍጨፋ በአማራ ላይ የተፈፀመው ግፍ አንድ ማሳያ ብቻ ነው። በሚገርም ሁኔታ ወደ ገደል ከተወረወሩት አማራዎች ውስጥ አንድ ሰው ከጥይቱ አምልጦ ከተወረወረ በኋላ ምንም ሳይሆን በተአምር ተርፏል። የዚህ ሰው ሚስት በሳንጃ ሆዷ ከተሰነጠቁትና ከተረሸኑት ነፍሰጡሮች መካከል ናት። የፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ገድል ተነግሮ ከማያልቀው የፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ገድል ጥቂቱን ብቻ እንካችሁ። ወላጅ አባቱ ግራዝማች ዳኘ ሲሞቱ የአባቱን ደም ለመመለስ ትምህርቱን ከአስረኛ ክፍል አቋርጦ ከሰም በረሀ ገባ። ከዚያም የወረዳ አስተዳዳሪውን በመግደል ጉዳዩን አንድ ብሎ የጀመረው ወጣቱ ፡ የአባቱ ደም ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን ሰዎች እያደነ መፍጀቱን ተያያዘው። በአባቱ ሞት እጃቸው ይኖሩበታል ብሎ የጠረጠራቸውን ሁሉ እያሳደደ ከለቀማቸው በኋላ ወደ አፋር ወርዶ የአንድ አፋር ባላባት ልጅን አግብቶ ኑሮውን በዚያው ጀመረ። ጠገብ ብሎ ሰው የሚያሰቃየውን የደርግ ባለስልጣን ቀን በቀን ጊናገር ድረስ እየዘለቀ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ይመለስ ነበር። ጠላትን በፍጥነት ደርሶ የሚያደባይ ጦር አደራጅቷል ፡ ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ። አርባ ጉጉ በተባለው ቦታ የአማራዎችን በጅምላ የመረሸን አሰቃቂ መረጃ ጀግናው ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ሰማ። ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ በወገኖቹ ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግፍ ከሰማ ጀምሮ እንቅልፍ አጥቷል። የንፁሃን አማራ ወገኖቹ ደም በከንቱ ፈሶ እንደማይቀርም ለራሱ ቃል ገብቷል። ነፍሰጡር ሚስቱ የተገደለችበትና እሱም ከተወረወረበት ገደል በተአምር የተረፈው ሰው ከአስማረ ዳኘ ጋር ተገናኘ ፤ የጦር ልምምድም አደረገ። የነፍሰጡር ሚስቱ ሆድ በሳንጃ ሲቀደድና ፅንሱ መሬት ላይ ሲወድቅ በአይኑ አይቷል። በሁሉም አማራ ወገኖቹን ላይ የተፈፀመውን ሰቅጣጭ ግፍ ተመልክቷል። እናም ፡ እነዚያን አረመኔዎች አግኝቶ በመግደል የወገኖቹን ደም እስኪመልስ ቸኩሏል። የፊታውራሪ አስማረ ዳኘ የቅርብ ጓደኛ በሆነው የአርጎባ ተወላጁ በጀማል (ሀይማኖቱ ሙስሊም ነው) አማካኝነት የጦር ስልጠና ተሰጠው። አስማረ ዳኘ ጀማል እና አመዶ በሚል ስም የሚጠሩ ቆራጥ ጓደኞች ነበሩት። ሁለቱም ሙስሊሞች ሲሆኑ ያገናኛቸው አምሐራነት ነው። ይህን ያነሳሁት ፡ አምሐራን በሀይማኖት መክፈል እንደማይቻል ከቀደመ ታሪካችን ያልተረዱ ድኩማን ቢገባቸው በሚል ነው። እናም ፡ ጀማል እና አመዶ የጦር መሪያቸውን ፊታውራሪ አስማረን ከልባቸው ይወዱታል ፣ ያደንቁታል ፣ ታዛዦቹም ናቸው። አንድ ቀን ፡ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ሲሆን ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ከሌሎች የጦር ጓዶቹ ጋር (አስራ አምስት ሆነው) የከሰምን ቁልቁለት አቆራርጠው ወንዙን ተሻገሩ። የአፋርን በረሀ በጨለማ ተያያዙት። ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ሲሆን የአፋርን በረሀ ጨርሰው አርባ ጉጉ ደረሱ። ልብ በሉ ፡ ያን በረሃ አቆራርጠው አርባ ጉጉ እስኪደርሱ እንቅፋት እንኳ አልመታቸውም ፡ ምክንያቱም የጦር ስልትን ጠንቅቀው ያውቁበታላ! አርባ ጉጉ ከደረሱ በኋላ ሶስቱ የመውጫ በሮች በፊታውራሪ አስማረ የመትረየስ ታጣቂዎች በተጠንቀቅ ይጠበቃሉ። አስማረ ዳኘ ቦምብና መትረየስ ይዟል። የአስማረ ውድ ጓደኛ አመዶ በአራተኛው ተራራማ አቅጣጫ ተጉዞ አካባቢውን ከተመለከተ በኋላ ወደነአስማረ ተመልሶ ቀጠናው ባዶ እንደሆነ ይናገራል። አሁን ከህወሀት ጨፍጫፊ ወታደሮች ጋር አይቀሬው ጦርነት ሊደረግ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ብቻ ቀርተዋል። ከሁለት ሺህ በላይ እስከ አፍንጫው የታጠቀ የመንግስት ጦር ለ አስራ አምስት መግጠም አስገራሚ ነው። ነፍሰ አረመኔው ነፍሰገዳይ የትህነግ ወታደር ትጥቁን ዛፍ ስር ሰብስቦ እንዳለ የአስማረ ዳኘ በቁጥር አስራ አምስት የሆነው (ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ፡ "ለነዚህ የትህነግ ወታደሮች እኛ እንበቃቸዋለን" በማለቱ ሌላው የአስማረ ዳኘ ጦር ወደ ቦታው አልሄደም) ጦር ከምሽቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ከጠላት ቀጠና ሀያ ሜትር ርቀት ሲቀርቡ ጠላት አላያቸውም ፤ ምክንያቱም ተሰብስበው ዳግም አማራን የማጥፊያ ትምህርት እየወሰዱ ስለነበር። አሁን ፊታውራሪ ስማረ ዳኘ የመጀመሪያውን የእጅ ቦምብ ወረወረው ፤ አካባቢው በባሩድ ሽታ እና በተቆራረጠ የጠላት አካል ተሞላ። የፊታውራሪ አስማረ ጦር ከቦንብ የተረፉትን ጠላት ወታደሮች በመትረየስ አጋያቸው። ህወሀት የተመካበት እስከ አፍንጫው የታጠቀው ጦር በአስራ አምስት ቆራጥ የአማራ ልጆች ተደመሰሰ። ከነ ፊታውራሪ አስማረ ወገን ማንም ምንም ሳይሆን የወገኖቻቸውን ደም መልሰው ወደመጡበት በሰላም ተመለሱ። ይህ የአማራው ደም መላሽ ፡ ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ከፈፀመው ገድል በጣም ጥቂቱ ነው። በዚህ በእኛ ዘመን አማራ ጀግኖች ልጆች እንዳልነበሩትና እንደሌሉት ተቆጥሮ በየቦታው በጨካኝ አውሬዎች እየተሳደደና እየተገደለ ነው። ይህን የጠላት እብሪት የሚያስታግሱ ፡ ፈጥነው ደርሰው ወገንን የሚታደጉ ፡ የአማራውን ደም የሚመልሱ ፊታውራሪ አስማረ ዳኘን የመሰሉ ጀግኖች ለአማራ ያስፈልጉታል። ዛሬም ቆራጥ የአማራ ልጆች አሉ ፤ እነሱን መጠበቅ ግን አልቻልንም። ጀግኖቻችንን እንጠብቃቸው ፡ ያኔ ጠላትን በአንድ ጀምበር ማንበርከክ ይቻለናል። የአማራ ብሄርተኝነት ይፋፋማል ፤ አማራነት ያሸንፋል

About