@user7366135558823: #protestantmezm #protestantmezmur #christiantiktok @Halwot Emmanuel Church @halwot emmanuel @Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC

የእግዚአብሔር ሙሉ ማዳን
የእግዚአብሔር ሙሉ ማዳን
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 08:48:34 GMT
17312
915
90
239

Music

Download

Comments

ermiasassefa403
Ermias :
እኔ ልውጣ ብል መውጣት አልችልም።የያዘኝ የማይለቅ ነው።
2026-08-07 19:44:19
23
kennedybeye
ዘማሪው የኢየሱስ ልጅ :
ይሄ ትክክለኛ ትምርት አደለም
2026-08-07 16:09:10
21
songeo777
ኤሚ ድ MD ነኝ :
Aganintawi timihrt nw one saved always saved yemilew tikikil ayidelem mejemeriama setanim perfect fitirat nbre predestined yemibal neger yelam
2026-08-07 17:23:25
1
user2346838169329
Jesus loves you :
መካድ ማለት? ይመለስ ዳግም የተወለደ ሰው እንዴ ይክዳል እንዴት ኢየሱስ አያድንም ይላል ካለ ቀድሞ በእግዚአብሔር አልተጠራም አልዳነምም በህይወት መድከም እና መካድ ይለያያል?
2026-08-07 20:02:46
5
asheabiyu
Ashnafi Abiu :
ማንም ወስጥ አራሱንም ይጨምራል
2026-08-07 15:18:55
6
maregnyohannes1
maregn yohannes (mare) :
ትክክለኛ ትምህርት ነዉ
2026-08-07 16:36:12
6
user92739457837527
Denebo Abo :
this wrong teaching because bible not supported this idea...........
2026-08-07 20:03:59
2
daniel_b7579
dani :
ትክክለኛ ትምህርት ነው። ክርስቶስን ከመካድ ውጪ ሀጢያት፣ ድካም አያጠፋም once saved always save.
2026-08-08 18:22:19
2
tesfahiwetseyfeyo
tesfahiwetseyfe :
ማንም ካለ እራሴንም ይጨምራል እኔ እደው ቆየው በደዚህ አይነት ትምህርት መደንገጥ ካቆሙኩ እሱ ቀርቶ የሰማይ መለአክ ለምን አይመጣም
2026-08-07 17:14:19
3
surafelabebesure
Sure :
Wrong
2026-08-07 15:45:49
4
timketujebo
Timketu Jebo :
አልተውህም ከቶም አልለቅህም ተብሎ ተጽፏል
2026-08-10 15:47:47
0
jema733
tëmù Best :
መጽሐፈ ቅዱስ እንደዚህ በፍጹም አያስተምርም::
2026-08-08 03:42:12
1
birara.zelalem.pa
ስናገር ልክ ነኝ :
ምን ዋው ትያለሽ ማንም አያወጣቸውም ማለት የራሳቸው ሃሳብ ሳይቀር ነው
2026-08-09 21:07:54
1
user68827597862688
ፒተር :
ይሄንን ንግግር የምትሰሙ ሁሉ አታመናፍሱ ለድካማቹ ጥቅስ አደርድሩ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ህይወት ይጠበቅ አለበለዚያ መጉደል መጥፋት አለ ወንጌላዊ ተባረክክክክ🥰🥰
2026-08-07 21:42:25
2
kingorniguse
የቆምኩት መሰረቴ የክርስቶስ ደም ነው :
100% ትክክለኛ ትምህርት ነው አገልጋይ ያረድየ ጌታ ይባርክ
2026-08-08 04:02:05
3
baligobana
baligobana :
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 “አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።” — ዕብራውያን 10፥14 “ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።” — ኤፌሶን 4፥30 ወንጀል አይሸቀጥሚ
2026-08-12 11:26:55
1
wodaje.d
Wodaje servant of Jesus :
100%✍️
2026-08-07 16:38:33
1
songeo777
ኤሚ ድ MD ነኝ :
ehe nw tikikilegna timihrt
2026-08-07 17:24:08
2
betsegaw.sapore
Betsegaw Sapore :
መጽሐፈ ቅዱስ እንደዚህ በፍጹም አያስተምርም::
2026-08-07 18:32:59
11
tadesse.dagusha
Tadesse Dagusha :
ያመነ የዳነ እንዳይጠፋ እንዳይክድ ምን ማድረግ ኣለበት በንስሃ በፀሎት በስግደት ስጋወ ደሙ እየተቀበለ በክርስቶስ መንገድ መጓዝ ያለበት።
2026-08-07 09:05:20
4
mesi43582
mesi :
እጠፋለሁ ማለት አጋንንታዊ አስተሳሰብ ነው
2026-08-07 20:31:36
1
kepa11sixxx
ksd :
ማንም የሚለው እራሱንም ያካትታል
2026-08-07 16:33:08
2
user4619293928625
Danish moges :
እዉነት
2026-08-07 16:10:49
1
nati59697
nati :
Ara migarmi nw. Eheni kidati WOW Tilalech, መካድ ማለት? ይመለስ ዳግም የተወለደ ሰው እንዴ ይክዳል እንዴት ኢየሱስ አያድንም ይላል ካለ ቀድሞ በእግዚአብሔር አልተጠራም አልዳነምም በህይወት መድከም እና መካድ ይለያያል?
2026-08-08 00:52:50
2
fozi_123456
fayiza :
ትክክለኛ ትምህርት ነው የተባለው ሲክድ ነው ኢየሱስን ሊያስክድ የሚችል ነገር ይኖራል ወይ? አዎ ነወ መልሴ 1ኛ የራስን ወይም ክፉ ፍላጎትን መከተል የሚወደኝ ቢኖር እራሱን ይካድ ስለሚል እራሳችንን ካልካድን የፍላጎት መከራ ሲበዛ በማጉረምረም በክርስቶስ ላይ ያለን እምነት ሲፈተን እምነታችንን ልናጣ እንችላለን 😳
2026-08-07 18:38:57
2
To see more videos from user @user7366135558823, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About