@mergetaamdebrhan: በረከትና ጤና በፍልሰታ ለሁላችንም ይሁን 🙏✨ ውድ ወንድሞችና እህቶች፣ ከነሐሴ ¹ እስከ ¹⁶ የፍልሰታ ጾምና ሱባኤ በጥበብ ማዕድ፣ በጸሎት፣ በንጹህ ምግባር እና በመንፈሳዊ ዝግጅት እንድናሳልፍ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁንልን። በጥበብ ማዕድ ቀርበን፣ ልባችንንና አእምሮአችንን ለመጪው ዘመን በተሻለ ሁኔታ እንዘጋጅ። መልካም የሆኑ መፍትሔዎችን እንጠቀም፣ በጸሎት እንጠናከር። ንፁህ ዕጣንና ንፁህ ማር እናዘጋጅ፣ ልባችንንም በንጽህና እናጠር። ጾሙ ለሁላችንም መንፈሳዊ ጥንካሬ፣ ሰላም፣ ጤና እና በረከት ያመጣልን ዘንድ እንጸልይ። እግዚአብሔር ሁላችንንም በቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ይጠብቀን። መልካም ጾምና ሱባኤ! 🙏✨ @merigetaamedeberhan 🙏ሰላም እጅግ የተከበራችሁ ወዳጆች የፈጣሪ ጥበብ ወዳዶች የእናታችንየድንግል ማርያም የፍልሰታ ጾም መፍትሔ የምትሹ ወንድም እህቶች ! ዕጣን እና ማር በመያዝ መጥታችሁ የመፍትሔው ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና ማሳወቅ እንሻለን:: #ፆመፍልሰታ #ማሪያም_ማሪያም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ፍስለታለማርያም #ፍስለታ
መሪጌታ አምደ ብርሃን ይትባረክ
Region: ET
Friday 07 August 2026 08:56:51 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mergetaamdebrhan, please go to the Tikwm
homepage.