@eulvrora: #rora #babymonster #ltn♪ #fst♡ #llst✩

eu.
eu.
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 07 August 2026 09:23:10 GMT
6961
1045
12
58

Music

Download

Comments

chaez_dangoff
𝘈𝘩𝘯. :
Dain đẹp trai
2026-08-08 08:26:40
2
shynn170824
Shynn :
chị yêu, em yêu Rora lắm
2026-08-07 09:54:50
4
yny_dain.213
양나연 :
Uii sớm eu ơiii 😭
2026-08-07 09:43:57
1
phruw_
𝘴𝘶𝘢𝘭 :
đăng quá trời đăng dị
2026-08-07 14:50:43
0
phruw_
𝘴𝘶𝘢𝘭 :
em xin phép cướp id nhé
2026-08-07 14:51:09
0
eulvrora
eu. :
@TikTok duyệttt
2026-08-07 09:27:09
0
To see more videos from user @eulvrora, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሰርጉን ፎቶ ለጥፎ አየሁት ። ከኔ ጋ ለመሆን ጥሮ ነበር ፤ በግልፅ ፍቅሩን አሳይቶኛል ፤  ለምኖኛል፤ እኔ እምቢ አልኩ እንጂ። ልቤን አልሞላልኝም፤ ልቤ ላይ ስላልሞላ አልኮራበትም ፤ ነብሴም አልተቀበለችውም ።  የሰርጉ ፎቶ ላይ አይኔ አልነቀል አለ ። ሚስቱን  ለብቻ፣ እሱን ለብቻ እየነጣጠልኩ አፈጠጥኩበት ።  ሚስቱ ታምራለች ።  ፎቶውን የተነሱት ቦታም እንዴት እንደሚያምር ። እጅግ ብዙ ሰው የተነሱት ፎቶ ስር ደስታቸውን ገልፆል ። ቀናሁ ።  ለማንም የማልተነፍሰው ቅናትን ቀናሁ ። ምን አለ በሷ ቦታ እኔ በነበርኩ ። ለካ እንዲ ያምራል፤ እንዲ ሞገሳም ነው አልኩ ። አሁን እሱ ምኑ ለኔ ያንሳል?!     እጣ ፈንታዬ ጨፍኖኝ ካልሆነ በቀር ወይ ለኔ የነበረው ስፍራ ያለውን ነገር እንዳልመለከት ባይረታኝ  ዛሬ ሰርጌ ነበር ።  የጣልኩትን የገፋሁትን ሌላ  እጅ ላይ ሳይው ቀናሁ ። ልቤ እስኪሸቀሽቀኝ ድብርት እስኪጣባኝ ድረስ ስሜቴ ወረደ ፤ ዱካክ ታላፋኝ።  ለምን ቀናሁ ?!  ቀድሞኝ ስላገባ  ይሆን ? ! ሌቤ የሚያርፍበት ስላላገኘ   ይሆን ?  ሃሰሳዬ በድል ስልላልተጠናቀቀ ይሆን ?!  ሰው አልፈልግም ያለውን ሌላ በሚፈልገው  እጅ ሲያየው ይደበር  ይሆን ?   አላቅም ግን ቀናሁ። ስጦታዬን ይሆን እንደዋዛ የተውኩት ? ውሳንዬን ግዜ  ይመስክርልኝ ይሆን?  ይህም ቢሆን ልቤ ከቅናቱ ጋ ታግሎ መልካም ጋብቻ ብሎታል።                      @Adhanom Mitiku ✍🏿 . #fyp #cinematic #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About