@abiyahmedfan1: #foryou #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #viral @𝐈 ❤️ 𝐀𝐁𝐈𝐘 𝐀𝐇𝐌𝐄𝐃 @Mery~ Entertainmet🌎🎀 @l i v e 🎙️ M u s i c @Veronica Adane @New Addis Ababa @Abiy Ahmed Ali ✅ @Joni_Sileshi @Janiy gebru🦋

Abiy Ahmed Ali  ✅
Abiy Ahmed Ali ✅
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 09:41:09 GMT
627083
65567
1609
19102

Music

Download

Comments

tesfita.bosss
tesfita Bosss :
jeneral silt pa
2026-09-27 19:01:36
0
user35670334617425
መዲ ሀረር :
እንደኔ በ ፍቅር የሚወደው
2026-08-07 17:32:44
791
user5957650278171
Everyone shall taste death :
አብቹ፣ አባ መላ፣ we had seen what an impressive work that had been doing in last years . go ahead !
2026-09-27 18:11:59
0
prof5726
prof :
True indeed
2026-09-27 14:57:17
0
.kaffa69
(12) :
ህልመኛ ለመሆን አንተን ብቻ ማየት በቂ ነዉ🙏🙏
2026-08-08 06:14:21
341
zema_97tb
Zema Bet :
በሀገሬ ተስፋ እንድቆርጥ ነው ያረከኝ አብይ
2026-08-07 20:41:41
106
muluberhan21
Muluberhan21 :
ጠቅላዩ ህልሙን አሳክቷል ኢትዮጵያ ግን ህልሞን ማሳካት አቃታት
2026-08-07 18:11:33
129
retafeyisa455
Tushe :
አንተ እኮ መሪ ብቻ አይደለህም አባትም ነህ
2026-08-18 18:18:09
51
tarakegndamtew
Tarakegn Damtew :
ክብረ የሚገባው የአገራችን መሪ ኑረልን
2026-08-07 18:21:21
71
kamil56451
kamil :
በጅ ያለ ወርቅ አይታወቅም አቢቹ ❤️ትልቅ ሰው።
2026-08-07 19:45:33
58
user95062221614663
ኢት ኤል :
ሀሉም መሪዮዎች ጠንካራና ደካማ ጎን አላቸው። አንተም ሁለቱም አሉህ ግን የዘመኑ ጠንካራ ሰው ነህ !!
2026-09-19 17:31:07
12
tolaaman5
TOLAA :
King👑👑👑🙌❤️
2026-08-07 19:05:12
37
yydhjdvjsvu3
Edlawit111 :
እኔ ላንተ ምንም በምንም የምገለፅበት ቃላት የለኝም ብቻ ኑርልኝ
2026-08-08 09:32:55
21
mahi87028
🌺 :
Focus on goal 🥰🙏
2026-08-08 05:15:34
17
one.day5698
😍one day😘 :
thank you my hero💪💪
2026-08-08 15:22:22
8
user4974702475523
dibora :
ድንቅ ምክር ነው
2026-09-01 15:58:29
5
m_a_m_i_s_h_a
Mamu🥦 :
አስተማሪ ንግግር 🤝
2026-08-08 04:41:45
6
almaz.k91
Almaz k :
ድንቅ ምክር ነው ስሙና ተጠቀሙበት
2026-08-08 06:29:10
14
hana.mengistu7
hana mengistu :
መልካ መሪ እንወድእሀለን 🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 17:10:43
9
sekina6633
abdulfta :
ጀግናዬ ከአላህ በታች አንተን ሣሥብ ህልሜ ይፈጥናል አላህ ይጠብቅህ
2026-08-13 17:32:11
5
user9586236078657
kune :
ተረት ተረቱን እማ ይዘኸዋል ኑሯችንን እንዴት እንዳከብድከው አይነግሩህም አይደል
2026-08-08 19:16:01
52
memi264
እኔ የየሱስ ነኝ :
ደስ ይላል ጆሮ ያለው ይስማ!!!
2026-08-08 03:25:57
6
miki_ai_digital_nexus
Galaxy Hub :
አብይ በዚህ ምክር ብቻ ነው የጠቀመኝ
2026-08-08 18:16:31
7
jamalremaden
Jamal Ramadan Ibsa :
በትክክል በትክክል በትክክል ነዉ።
2026-08-07 21:47:16
6
sitotawomulugeta
የነገን ማን ያውቃል???😳😳 :
እስከምጨረሻው ሰምቸሀለው።🙆🙏🙏😳ሌላም ካለ ይንገሩን?!?!?🙏🙏ክቡር እባክወት እኛን ዉጣቶችን በተላያዩ የኢትዩጵያን ከተሞች ያለነውን ሱብሰብ እያደረጉ እያደራጁ በጣም ጠቃሚ የሚሉትን ትምህርት ይለግሱን እስኪ???🙏ተደራጅተን ስራ እንድንሰራ ሁኔታዎችንም ያመቻቹልን እስኪ??🙏🙏በጎንደር😳በደሴ😳በባህርዳር😳ወ.ዘ.ተ. ብዙ ስራ አጥ ወጣት አለን።😳ፊትወትን ዞር አድርገው ይዩን ስል በትህትና እጠይቅወታለው።😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-07 19:29:43
40
To see more videos from user @abiyahmedfan1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About