Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hus4546: የውጭ ዜና ምን እያለን ነው? ሰሞኑን ምን ተገኘ? #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #
Ahuzzah
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 11:09:45 GMT
15391
468
18
26
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.4MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.97MB
)
Watermark .mp4 (
16.15MB
)
Music .mp3
Comments
Morgan Morgama :
አንድ ነገር ላስታውስህ፤ የቲከቶከሮች መምጣት እንደተጠበቀው ያህል ከፍተኛ የቱሪስት ቁጥር አላመጣም ይሆናል፡ ነገር ግን የራሱ የሆነ አዎንታዊ ጎን እንደነበረው መዘንጋት የለብንም። ከነሱ መምጣት በኋላ በዩቲዩብ እና በቲክቶክ ላይ በብዛት ሪአክሽን (Reaction) ቪዲዮዎችን የሚሰሩ የይዘት ፈጣሪዎች ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ስለ ኢትዮጵያ መሰረተ ልማት ማውራት እና ማሳየት ጀምረዋል። አልፎ ተርፎም ዝቅተኛ ተከታይ ያላቸው በርካታ አፍሪካውያን የይዘት ፈጣሪዎች ወደ ኢትዮጵያ፣ በተለይም ወደ አዲስ አበባ እና ሐዋሳ በመምጣት ቪዲዮዎችን በመቅረፅ ላይ ይገኛሉ። ይህም ከገቢ አንጻርም ሆነ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አኳያ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል። በሌላ በኩል ደግሞ የአዲስ አበባን የኮሪደር ልማት እና ሌሎች የልማት እንቅስቃሴዎችን በዩቲዩብ ቀርፀው በማሳየት የሚተዳደሩ ዩቲዩበሮች እና ቲክቶከሮች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ምን ያህል ለውጥ አምጥቷል ከተባለ፣ አሁን ባለው የፖለቲካ ሁኔታ ምክንያት በግልጽ ለመገመት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፤ ቢሆንም ግን በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ በጎ ጅምሮች መኖራቸውን ማስተዋል ያስፈልጋል።
2026-08-07 12:38:29
7
asef nak :
$$$ newu chawetaw
2026-09-01 11:11:00
1
ETT travel :
World post about Ato Tewelde
2026-08-08 05:49:14
0
HiwetGher :
ተከፍሏት ነው
2026-08-08 05:09:07
0
Belaygeleta :
NICE @@
2026-08-07 12:25:46
0
Dender sebane :
በፊት የምትሰራበት ድርጅት የቀጣሪዎቿን አቋም ነበር የምታንፀባርቀው አሁን ደግሞ ያለ ጥርጥር የራሷን የግል አቋምና እምነት እያንፀባረቀች ነው
2026-08-07 18:20:32
1
user3301692139042 :
ለዛ ነው የምትወዳት የነበረው
2026-08-07 20:19:39
1
Solomon :
የሴትየዋ መቀየር ተቋማን መቀየሯ ነው ።
2026-08-07 15:37:02
1
user1398163667551 :
የረሀብ ምሳሌ ከመሆን እንኳንም ወደ ተስፍ ያለው አገር ተሸጋገርን(አብቹ ትችላለህ)
2026-08-09 06:13:10
1
Addis መዝናኛ :
የህንዱ ሚዲያ ዛሬ ወለጋ ስለሚጨፈጨፉ የአማራ ተወላጆች የዘገበውን ዘገባ ደሞ ቢለጥፉት እነ etv ጥሩ ነበር
2026-09-01 05:19:01
1
Muller :
ተከፈላታ
2026-08-08 04:01:10
0
ችሎ ማደር :
በአካልም ስለማውቅህ ትንሽ ልበል ለምን አትቅምም ?
2026-08-07 15:44:55
1
Neti@2012 :
Bedenb aytehatal.
2026-09-07 06:31:52
0
DX :
ወደ ዓለም አቀፍ ዜና ከሔድክ የታንዛኒያ ጀነራል ስለ ብርሃኑ ጁላ የተናገረውን ነገረና
2026-08-07 11:58:03
0
@fasa2121 :
👍👍👍
2026-09-04 20:16:21
0
YalemBirhan Dermatology center :
👍👍👍
2026-08-07 11:14:52
0
To see more videos from user @hus4546, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Diffuser pentru masina ta #carairfreshener #cardiffuser #TikTokShop #spotlight #TikTokMadeMeBuylt
The congregation have the best voice ❤️🔥🫶🏾 This worship Medley is available on YouTube and you can get the link in my bio #tiktok #fy #fyp #explore #viral
Bedazzled Treand ไอเลิฟฟฟฟฟฟ🩷💛💚💜✨ #bedazzled
คืออะไรก่อน เกิดอะไรขึ้น ขับรถย้อนศร กลางถนน 4 เลน ก่อนถึงเซ็นทรัลลาดพร้าว พี่เขาหลุดมาจากไหน ย้อนศรไกลมาก ทุกคนตกใจ #ขับรถ #ย้อนศร #คืออะไร #รถเบนซ์ #ขับรถ
Cây gạt nước silicone gạt tới đâu sạch tới đó #caygatnuoc #caygatnuocsilicon #xuhuong
Rubén holgado compra trastero por 1$ #viajes #youtubevideo #clipstiktok #eeuu #dinero
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy