@seid_959: #ሚስት እራሷን በመስታወት ተመለከተችና ባሏን እንዲህ ብላ ጠየቀችው፦ “አሁንም ታፈቅረኛለህ?” #ባልየውም መለሰ፦“አዎ!” “ግን እኮ ሰውነቴ እንደ መጀመሪያ ስንገናኝ እንደነበረው አይደለምን።” አለችው። #እኔ ግን ምንም ያስተዋልኩት ነገር የለም።” ባልየው መለሰ። እጁን ሆዷ ላይ አድርጋ፦ “እየው! ቦርጬ ጨምሯል፤ ባትና ተረከዜ እንደ በፊቱ አያምሩም።” ዓይንቿ እንባ እያቀረሩ....... ቀጥላም፦“እንደዚህ ሆኜም ትወደኛለህ?" አለችው። #ባልየውም እንዲህ ሲል መለሰላት... “ይታይሽ.... ሰውነትሽ ስነካው እንደ በፊቱ አንዳች ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል፤ ደጉ ልብሽ አልተቀየረም፤ ቆንጆ ምስልሽን አሁንም አምሮ ይታየኛል፤ አንዳች የተቀየረ ነገር የለምና እንደ በፊቱ ከዛም አብልጬ እወድሻለሁ! በሰውነትሽ ለውጥ አትናደጂ! ውብ እየሆንሽ እየሄድሽ እንደሆነ ይሰማሽ። እና የምወደው ሰውነትሽ ብቻ ሳይሆን ልብሽና ስብዕናሽ እንዲሁም ንፁህ የፍቅር ስሜትሽ ነው። ውዴ ለዘላለም እወድሻለሁ።” ብሏት በስስት ወደ ደረቱ አስጠግቷት ግንባሯን ስሟት ወደ እቁፍ አስገባት። #ከጊዜ ጋር የማይቀየር ፍቅር ያድላችሁ!🙏
🚵♀️ 𝐌𝐄𝐊𝐀𝐍𝐈𝐊𝐔 //🫶🤌/
Region: SA
Friday 07 August 2026 11:17:25 GMT
Music
Download
Comments
s&y&b :
እደዝህ አይነት ባል የለም::
2026-08-07 20:55:53
2
1/0 :
እደዚህ፣አይነት፣ባል፣በፊልም፣ነውያየሁት
2026-08-08 23:23:46
0
الحمر الله🕋📿☝ :
እውነትኛ ፍቅር ይህ ውዴ 🥰🥰🥰😭
2026-08-08 20:47:20
0
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል :
endih aunetun yabzalgn
2026-08-07 13:54:14
0
kemi ሳቂታዋ 19 :
አሜን
2026-08-12 22:28:27
0
ehetneshemekonete :
amne
2026-08-09 09:33:18
0
ከ ዬ ነኚ ያ ወኬናዋ ቀበጥ :
አምን የ አለህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-08-09 16:28:12
0
fufa 💖✨ :
እንዳዝ አይነት ውንድ አሌ እንዴ
2026-08-07 22:54:00
0
𝕞𝕪LOVE💍K❤️S🤳 :
ያስለቀሰኝ ንግግረ😥😥😥😥😥😥
2026-08-10 16:09:21
0
Md Seid :
አሜንንንንንንን
2026-08-16 06:54:06
0
mahi :
aman🙏🙏
2026-08-10 18:28:12
0
ልቤ ማየት ችሎ አይኔን ምን ጋረደዉ😭%🙏 :
አሚን
2026-08-08 12:34:14
0
Umu :
እደዚህ አይነት ሰዉ አለደ ግን
2026-08-07 19:01:45
0
أحمد ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል 🚦🇿🇦 :
amennn
2026-08-07 20:38:43
0
ጌታዉ :
ልክ እኔ ለሚቴ እደሆኩላት
2026-08-07 21:03:42
0
ነዬ/555🐯 :
አራ ታዉ ኢቶዮ ዉሰጤ ዬለም እካ ኤሄ ቀለት ☺️
2026-08-08 11:16:41
0
ጦሰኛው ማፊያ💀 :
አሜን ወላሂ ያረብ
2026-08-08 18:06:19
0
❤❤መውደደን ጠልቸ መጥላቴን ወደድኩት ❤❤ :
amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN alahum AmiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN🥰🥰🥰
2026-08-07 20:05:37
0
Hikma oumer :
አሚን🥰🥰
2026-08-07 19:58:47
0
Seadei የፈላዉ SiS💓💓 :
አሚንን
2026-08-07 19:15:24
0
ውበት ተባቦልጅ :
እደኔና እደሚስቴ
2026-08-17 22:15:35
0
Ⓡ ዎድሜ የኔ ጫራቃ❤🥰 :
አምን ግን 😥😥
2026-08-07 20:04:13
0
Kal 🌸 :
Amen Amen 🙏
2026-08-09 09:08:39
0
Lij rich ወድሜስብራቴ👉A💔😭 :
አሚን
2026-08-07 19:54:10
0
foziዬ :
አሚን😢
2026-08-07 14:40:13
0
To see more videos from user @seid_959, please go to the Tikwm
homepage.